1 ULB ሌዋውን ካህናት፥ የሌዊ ነገድ ሁሉ ከእስራኤል ጋር የመሬት ድርሻ ወይም ርስት ስለማይኖራቸው ለእግዚአብሔር በእሳት የሚቀርበው ድርሻቸው ነውና ይብሉ። BSB BSB: The Levitical priests—indeed the whole tribe of Levi—shall have no portion or inheritance with Israel. They are to eat the food offerings to the LORD; that is their inheritance.
2 ULB እግዚአብሔር በሰጣቸው ተስፋ መሠረት እርሱ ራሱ ርስታቸው ስለሆነ በወንድሞቻቸው መካከል ርስት አይኖራቸውም። BSB BSB: Although they have no inheritance among their brothers, the LORD is their inheritance, as He promised them.
3 ULB ኮርማ ወይም በግ የሚሠዋው ሕዝብ ለካህኑ የሚሰጠው ድርሻ ወርቹን፥ ሁለት ጉንጮችንና የሆድ ዕቃውን ነው። BSB BSB: This shall be the priests’ share from the people who offer a sacrifice, whether a bull or a sheep: the priests are to be given the shoulder, the jowls, and the stomach.
4 ULB የእህላችሁን፥ የአዲሱን ወይናችሁንና የዘይታችሁን በኩራት እንዲሁም ከበጎቻችሁ በመጀመሪያ የተሸለተውን ጠጉር ትሰጣላችሁ። BSB BSB: You are to give them the firstfruits of your grain, new wine, and oil, and the first wool sheared from your flock.
5 ULB በእግዚአብሔር ስም ቆሞ ለዘላለም ያገለግል ዘንድ እግዚአብሔር አምላክህ ከነገዶቻችሁ ሁሉ እርሱንና ዘሮቹን መርጦአል። BSB BSB: For the LORD your God has chosen Levi and his sons out of all your tribes to stand and minister in His name for all time.
6 ULB አንድ ሌዋዊ ከሚኖርበት ከየትኛውም በእስራኤል ካሉት ከተሞቻችሁ መካከል በፍጹም ፈቃድ እግዚአብሔር ወደሚመርጠው ስፍራ ቢመጣ፥ BSB BSB: Now if a Levite moves from any town of residence throughout Israel and comes in all earnestness to the place the LORD will choose,
7 ULB በእግዚአብሔር ፊት ቆመው እንደሚያገለግሉት ሌዋውያን ወንድሞቹ፥ እርሱም በእዚግአብሔር በአምላኩ ስም ያገልግል። BSB BSB: then he shall serve in the name of the LORD his God like all his fellow Levites who stand there before the LORD.
8 ULB ከቤተ ሰቡ ንብረት ሽያጭ ላይ ገንዘብ ቢቀበል እንኳ ባልንጀሮቹ ከሚያገኙት ጥቅም እኩል ይካፈላል። BSB BSB: They shall eat equal portions, even though he has received money from the sale of his father’s estate.
11 ULB መናፍስት ጠሪ ወይም ሙት አነጋጋሪ በመካከላችሁ ከቶ አይገኝ። BSB BSB: casts spells, consults a medium or spiritist, or inquires of the dead.
12 ULB እነዚህን የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፥ ከእነዚህ አጸያፊ ልምዶች የተነሣ እግዚአብሔር አምላካችሁ እነዚያን አሕዛብ ከፊታችሁ ያስወጣቸዋል። BSB BSB: For whoever does these things is detestable to the LORD. And because of these detestable things, the LORD your God is driving out the nations before you.
13 ULB በእግዚአብሔር በአምላካችሁ ፊት ነውር የሌላው ይሁን። BSB BSB: You must be blameless before the LORD your God.
14 ULB ምድራቸውን የምታስለቅቃቸው አሕዛብ፥ መተተኞችን ወይም ሟርተኞችን ያዳምጣሉ፤ እናንተ ግን ይህን እንድታደርጉ እግዚአብሔር አምላካችሁ አልፈቀደላችሁም። BSB BSB: Though these nations, which you will dispossess, listen to conjurers and diviners, the LORD your God has not permitted you to do so.
16 ULB በኮሬብ ጉባኤ በተደረገበት ዕለት እንዳልሞት የእግዚአብሔር የአምላካችሁን ድምፅ አንስማ፤እንዲህ ያለውንም አስፈሪ እሳት ደግመን አንይ ብላችሁ እግዚአብሔር አምላካችሁን የጠየቃችሁት ይህ ነውና። BSB BSB: This is what you asked of the LORD your God at Horeb on the day of the assembly, when you said, “Let us not hear the voice of the LORD our God or see this great fire anymore, so that we will not die!”
17 ULB እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ፥ የተናገሩት መልካም ነው። BSB BSB: Then the LORD said to me, “They have spoken well.
19 ULB ማንም ሰው ነቢዩ በስሜ የሚናገረውን ቃሌን ባይሰማ፤ እኔ ራሴ ተጠያቂነት አደርገዋለሁ። BSB BSB: And I will hold accountable anyone who does not listen to My words that the prophet speaks in My name.
22 ULB ነቢዩም በእግዚአብሔር ስም የተናገርው ካልተፈጸመ ወይም እውነት ሆኖ ካልተገኘ፤ መልእክቱ እግዚአብሔር የተናገርው አይደለም። ያ ነቢይ በድፍረት ተናግሮታልና እርሱን አትፍራው። BSB BSB: When a prophet speaks in the name of the LORD and the message does not come to pass or come true, that is a message the LORD has not spoken. The prophet has spoken presumptuously. Do not be afraid of him.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.