1 ULB ሙሴን እንዲህ አለው፤ BSB BSB: Then the LORD said to Moses,
2 ULB “እያንዳንዱ ሰው ልቡ በፈቀደለት መሠረት ስጦታ ለእኔ እንዲያመጣ ለእስራኤላውያን ንገር። እነዚህን ስጦታዎች ተቀበልልኝ። BSB BSB: “Tell the Israelites to bring Me an offering. You are to receive My offering from every man whose heart compels him.
3 ULB ከእነርሱ የምትቀበላቸውም ስጦታዎች እነዚህ ናቸው፦ ወርቅ፣ ብርና ነሐስ፤ BSB BSB: This is the offering you are to accept from them: gold, silver, and bronze;
4 ULB ሰማያዊ፣ ሐምራዊ፣ ቀይ ማግና የበፍታ ድር ልብስ፣ የፍየል ጠጕር፣ BSB BSB: blue, purple, and scarlet yarn; fine linen and goat hair;
5 ULB ቀለም የተነከረ የአውራ በግ ቆዳና የአቆስጣ ቁርበት፣ የግራር ዕንጨት፤ BSB BSB: ram skins dyed red and fine leather; acacia wood;
6 ULB ለመቅደሱ መብራቶች ዘይት፣ ለመቅቢያው ዘይት ቅመሞችና ጣፋጭ መዐዛ ያለው ዕጣን፤ BSB BSB: olive oil for the light; spices for the anointing oil and for the fragrant incense;
7 ULB ለኤፉድና ለደረት ኪሱ የሚሆኑ መረግዶችና ሌሎች ዕንቆች። BSB BSB: and onyx stones and gemstones to be mounted on the ephod and breastpiece.
8 ULB እንዳድር ሕዝቡ መቅደስ ይሥሩልኝ። BSB BSB: And they are to make a sanctuary for Me, so that I may dwell among them.
9 ULB ለመገናኛው ድንኳንና ለዕቃዎቹ ሁሉ እኔ ባሳየሁህ ምሳሌ መሠረት ሥሩት። BSB BSB: You must make the tabernacle and design all its furnishings according to the pattern I show you.
10 ULB ሁለት ክንድ ተኩል፣ ስፋቱ አንድ ክንድ ተኩል፣ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል የሆነ ታቦት ከግራር ዕንጨት ይሠሩ። BSB BSB: And they are to construct an ark of acacia wood, two and a half cubits long, a cubit and a half wide, and a cubit and a half high.
11 ULB ውስጡንም ውጭውንም በንጹሕ ወርቅ ለብጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አድርግለት። BSB BSB: Overlay it with pure gold both inside and out, and make a gold molding around it.
13 ULB መሎጎያዎችን ከግራር ዕንጨት ሥራና አወርቅ ለብጣቸው። BSB BSB: And make poles of acacia wood and overlay them with gold.
14 ULB ታቦቱን ለመሸከም መሎጊያዎቹን በታቦቱ ጎን ባሉ ቀለበቶች ውስጥ አስገባ። BSB BSB: Insert the poles into the rings on the sides of the ark, in order to carry it.
15 ULB መሎጊያዎቹ ምንጊዜም በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ይቀመጣሉ እንጂ ከዚያ አይወጡም። BSB BSB: The poles are to remain in the rings of the ark; they must not be removed.
16 ULB የኪዳኑን ምስክሮች በታቦቱ ውስጥ ታስቀምጣለህ። BSB BSB: And place inside the ark the Testimony, which I will give you.
17 ULB ሁለት ክንድ ተኩል፣ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል የሆነ የስርየት መክደኛ ከንጹሕ ወርቅ ሥራ። BSB BSB: And you are to construct a mercy seat of pure gold, two and a half cubits long and a cubit and a half wide.
18 ULB ለሁለቱ የስርየት መክደኛ ጫፎች ሁለት ኪሩቤልን ከተቀጠቀጠ ወርቅ ትሠራለህ። BSB BSB: Make two cherubim of hammered gold at the ends of the mercy seat,
19 ULB ኪሩብ ለስርየት መክደኛው አንድ ጫፍ፣ ሌላውን ኪሩብ ደግሞ ለሌላው ጫፍ በማድረግ ከስርየት መክደኛው ጋር ወጥ ሆነው መሠራት አለባቸው። BSB BSB: one cherub on one end and one on the other, all made from one piece of gold.
20 ULB ክንፎቻቸውን ወደ ላይ መዘርጋትና የስርየት መክደኛውን በክንፎቻቸው መጋረድ ይኖርባቸዋል። እርስ በርሳቸው መተያየትና ወደ ስርየት መክደኛውም መመልከት አለባቸው። BSB BSB: And the cherubim are to have wings that spread upward, overshadowing the mercy seat. The cherubim are to face each other, looking toward the mercy seat.
21 ULB መክደኛውን በታቦቱ ላይ ታደርገዋለህ፤ በታቦቱ ውስጥም የምሰጥህን የኪዳኑን ምስክሮች ታስቀምጣለህ። BSB BSB: Set the mercy seat atop the ark and put the Testimony that I will give you into the ark.
22 ULB እኔ ከአንተ ጋር የምገናኘው በታቦቱ ነው። በስርየት መክደኛው ላይ ሆኜ ከአንተ በተናገርሁበት በምስክሩ ታቦት ላይ ባሉት በሁለቱ ኪሩቤል መካከል ነው። BSB BSB: And I will meet with you there above the mercy seat, between the two cherubim that are over the ark of the Testimony; I will speak with you about all that I command you regarding the Israelites.
23 ULB እርዝመቱ ሁለት ክንድ፣ ወርዱ አንድ ክንድ፣ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል የሆነ ጠረጴዛ ከግራር ዕንጨት ሥራ። BSB BSB: You are also to make a table of acacia wood two cubits long, a cubit wide, and a cubit and a half high.
24 ULB ወርቅ ለብጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አድርግለት። BSB BSB: Overlay it with pure gold and make a gold molding around it.
25 ULB አንድ ስንዝር ስፋት ያለው ጠርዝ ለጠርዙ በዙሪያው ከሚኖረው የወርቅ ክፈፍ ጋር አብጅለት። BSB BSB: And make a rim around it a handbreadth wide and put a gold molding on the rim.
26 ULB አራት የወርቅ ቀለበቶችን ሥራለትና ቀለበቶችን አራቱ እግሮቹ ባሉበት ከሚገኙት አራት ማዕዘኖች ጋር አያይዛቸው። BSB BSB: Make four gold rings for the table and fasten them to the four corners at its four legs.
27 ULB ለማስቀመጥና ጠረጴዛውን መሸከም እንዲቻል፣ ቀለበቶቹ ከክፈፉ ጋር መያያዝ አለባቸው። BSB BSB: The rings are to be close to the rim, to serve as holders for the poles used to carry the table.
28 ULB የጠረጴዛው መሸከሚያ እንዲሆኑም መሎጊያዎችን ከግራር ዕንጨት ሥራና በወርቅ ለብጣቸው። BSB BSB: Make the poles of acacia wood and overlay them with gold, so that the table may be carried with them.
29 ULB ቊርባኑን ለማፍሰስ ጥቅም እንዲሰጡ ወጭቶችን፣ ጭልፋዎችን፣ ማንቆርቆሪያዎችንና ጎድጓዳ ሣህኖችን ከንጹህ ወርቅ ሥራ። BSB BSB: You are also to make the plates and dishes, as well as the pitchers and bowls for pouring drink offerings. Make them out of pure gold.
30 ULB በጠረጴዛውም ላይ የገጽ ኅብስት ሁልጊዜ በፊቴ ታደርጋለህ። BSB BSB: And place the Bread of the Presence on the table before Me at all times.
31 ULB መቆሚያና ዘንግ አበጅተህበት ከተቀጠቀጠ ንጹሕ ወርቅ መቅረዝ። ጽዋዎቹ፣ ቀንበጦቹና አበባዎቹ ሁሉ ወጥ ሆነው ከመቅረዙ ጋር ይሠራሉ። BSB BSB: Then you are to make a lampstand of pure, hammered gold. It shall be made of one piece, including its base and shaft, its cups, and its buds and petals.
32 ULB ሦስት ቅርንጫፎች በአንድ ጎን፣ ሦስት ቅርንጫፍ ደግሞ በሌላው ጎን፣ ስድስት ቅርንጫፎች ለመቅረዙ ይውጡለት። BSB BSB: Six branches are to extend from the sides of the lampstand—three on one side and three on the other.
33 ULB የመጀመሪያው ቅርንጫፍ የለውዝ አበቦችን መስለው የተሠሩ ሦስት ጽዋዎች ከቀንበጥና ክአበባ ጋር፣ በሌላው ቅርንጫፍም እንደዚሁ የለውዝ አበቦችን የሚመስሉ ሦስት ጽዋዎች የተቀረጹበት ከቀንበጥና ከአበባ ጋር ሊኖሩት ይገባል። ከመቅረዙ በሚወጡት በስድስት ቅርንጫፎች ሁሉ ላይ የሚሆነውም እንደዚሁ አንድ ዐይነት ነው። BSB BSB: There are to be three cups shaped like almond blossoms on the first branch, each with buds and petals, three on the next branch, and the same for all six branches that extend from the lampstand.
34 ULB ላይ የለውዝ አበባ መስለው የተቀረጹ አራት ጽዋዎች ከቀንበጦቹና ከአበባዎቹ ጋር ሊኖሩበት ይገባል። BSB BSB: And on the lampstand there shall be four cups shaped like almond blossoms with buds and petals.
35 ULB በመጀመሪያዎቹ ቅርንጫፎች ጥንድ ሥር ወጥ ሆኖ ዐብሮ የተሠራ ቀንበጥ፣ በሁለተኛው የቅርንጫፎች ጥንድ ሥርም እንደዚሁ ወጥ ሆኖ ዐብሮ የተሠራ ቀንበጥ ይኖረዋል። በሦስተኛው የቅርንጫፎቹ ጥንድ ሥርም ወጥ ሆኖ ዐብሮ የተሠራ ቀንበጥ ይበጅለታል። ከመቅረዙ በሚወጡ በስድስቱ ቅርንጫፎች ሁሉ የሚሆነውም ይኸው አንድ ዐይነት ነው። BSB BSB: For the six branches that extend from the lampstand, a bud must be under the first pair of branches, a bud under the second pair, and a bud under the third pair.
36 ULB ቀንበጦቻቸውና ቅርንጫፎቻቸው ሁሉ አንድ ወጥና ከተቀጠቀጠ ንጹሕ ወርቅ የተሠሩ መሆን አለባቸው። BSB BSB: The buds and branches are to be all of one piece with the lampstand, hammered out of pure gold.
37 ULB መቅረዙንና ሰባት መብራቶችን ሠርተህ ፊት ለፊት ላለው ስፍራ ብርሃን እንዲሰጥ አድርግ። BSB BSB: Make seven lamps and set them up on the lampstand so that they illuminate the area in front of it.
38 ULB የኵስታሪ መሰብሰቢያ ሣህኖቻቸው ከንጹሕ ወርቅ መሠራት አለባቸው። BSB BSB: The wick trimmers and their trays must be of pure gold.
39 ULB መቅረዙንና የመቅረዙን ዕቃ ሁሉ ለመሥራት አንድ መክሊት ንጹሕ ወርቅ ተጠቀም። BSB BSB: The lampstand and all these utensils shall be made from a talent of pure gold.
40 ULB ላይ ባሳየሁህ ምሳሌ መሠረት የሠራሃቸው ስለ መሆንህ እርግጠኛ ሁን። BSB BSB: See to it that you make everything according to the pattern shown you on the mountain.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.