1 ULB ኢዮብም መናገሩን ቀጠለ፥ እንዲህም አለ፦ BSB BSB: And Job continued his discourse:
2 ULB እግዚአብሔር ይጠብቀኝ እንደ ነበረው ጊዜ፥ እንዳለፉት ወራት ምነው በሆንሁ! BSB BSB: “How I long for the months gone by, for the days when God watched over me,
3 ULB መብራቱ በራሴ ላይ እንደበራበት ወቅት፥ በጨለማ ውስጥ በብርሃኑ አልፌ እንደሄድሁበት ጊዜ፥ BSB BSB: when His lamp shone above my head, and by His light I walked through the darkness,
4 ULB ቀኖቼ ወደ ሙላታቸው በደረሱ ጊዜ፥ የእግዚአብሔር ወዳጅነት በድንኳኔ በነበረ ጊዜ፥ BSB BSB: when I was in my prime, when the friendship of God rested on my tent,
5 ULB ሁሉን የሚችል አምላክ ገና ከእኔ ጋር በነበረ ጊዜ፥ ልጆቼም በዙሪያዬ እያሉ፥ BSB BSB: when the Almighty was still with me and my children were around me,
6 ULB መንገዴ በቅቤ ይታጠብ በነበረ ጊዜ፥ ድንጋዩ የዘይት ፈሳሽ ያፈስስልኝ በነበረ ጊዜ። BSB BSB: when my steps were bathed in cream and the rock poured out for me streams of oil!
7 ULB ወደ ከተማው በር በወጣሁ ጊዜ፥ በአደባባዩ መሃል ወንበሬ ላይ በተቀመጥሁ ጊዜ፥ BSB BSB: When I went out to the city gate and took my seat in the public square,
8 ULB ወጣቶች አይተው በአክብሮት ገለል አሉ፥ ሽማግሌዎችም ተነሥተው ቆሙ። BSB BSB: the young men saw me and withdrew, and the old men rose to their feet.
9 ULB በመጣሁ ጊዜ ልኡላን ከመናገር ይቆጠባሉ፥ እጃቸውንም በአፋቸው ላይ ይጭኑ ነበር። BSB BSB: The princes refrained from speaking and covered their mouths with their hands.
10 ULB የብልሆች ድምፅ ጸጥ ይል፤ ምላሳቸውም በላንቃቸው ተጣበቀች። BSB BSB: The voices of the nobles were hushed, and their tongues stuck to the roofs of their mouths.
11 ULB በጆሮአቸው ከሰሙኝ በኋላ ይባርኩኝ ነበር፥` በአይናቸው ዓይተው ያሞግሱኝና ይመሰክሩልኝ ነበር፤ BSB BSB: For those who heard me called me blessed, and those who saw me commended me,
12 ULB ምክንያቱም የሚጮኸውን ችግረኛ፥ ድሀ አደጉንና ረዳት የሌላቸውን አድን ነበረና። BSB BSB: because I rescued the poor who cried out and the fatherless who had no helper.
13 ULB ሊጠፋ የቀረበ በረከት ወደ እኔ ይመጣል፤ ባል የሞተባትንም ሴት ልብ በደስታ እንድትዘምር አደርግ ነበርና። BSB BSB: The dying man blessed me, and I made the widow’s heart sing for joy.
14 ULB ጽድቅን ለበስሁ እርስዋም ለበሰችኝ፤ ፍትሃዊነቴም እንደ መጐናጸፊያዬና ጥምጣሜ ነበረ። BSB BSB: I put on righteousness, and it clothed me; justice was my robe and my turban.
15 ULB ለአይነ ስውራን ዓይናቸው፥ መራመድ ለማይችሉም ሰዎች እግር ነበርሁ። BSB BSB: I served as eyes to the blind and as feet to the lame.
16 ULB ለችግረኞች አባት ነበርሁ፤ የማላውቀውንም ሰው ሙግት እመረምር ነበር። BSB BSB: I was a father to the needy, and I took up the case of the stranger.
17 ULB የኃጢአተኛውን መንጋጋ ሰበርሁ፥ የያዘውንም ከጥርሱ ውስጥ አስጣልሁ። BSB BSB: I shattered the fangs of the unjust and snatched the prey from his teeth.
18 ULB እንዲህም አልሁ፦ “በጎጆዬ ሆኜ እሞታለሁ፥ ቀኖቼን እንደ አሸዋ አበዛለሁ፤ BSB BSB: So I thought: ‘I will die in my nest and multiply my days as the sand.
19 ULB ሥሮቼ ወደ ውኃ ይሰራጫሉ፥ ጠልም ምሽቱን ሁሉ በቅርንጫፎቼ ላይ ያድራል፤ BSB BSB: My roots will spread out to the waters, and the dew will rest nightly on my branches.
20 ULB በእኔ ዘንድ ያለው ክብር ሁልጊዜ ትኩስ ነው፥ በእጄ ያለው የብርታቴ ቀስት አዲስ ነው። BSB BSB: My glory is ever new within me, and my bow is renewed in my hand.’
21 ULB ሰዎች እኔን ለመስማት በትዕግሥት ተጠባበቁ፥ ምክሬንም ለማዳመጥ በጸጥታ ተቀመጡ። BSB BSB: Men listened to me with expectation, waiting silently for my counsel.
22 ULB ንግግሬንም ከጨረስኩ በኋላ መልሰው አልተናገሩም፤ ቃሎቼም በላያቸው እንደ ውሃ ተንጠባጠበ። BSB BSB: After my words, they spoke no more; my speech settled on them like dew.
23 ULB ዝናብን እንደሚጠብቁ ሁልጊዜ ይጠብቁኛል፤ የበልግ ዝናብን እንደሚሹት፥ ከቃሎቼ ለመጠጣት አፋቸውን ከፈቱ። BSB BSB: They waited for me as for rain and drank in my words like spring showers.
24 ULB እነርሱ ባልጠበቁተ ጊዜ ሳቅሁላቸው፤ የፊቴንም ብርሃን ቸል አላሉትም። BSB BSB: If I smiled at them, they did not believe it; the light of my countenance was precious.
25 ULB መንገድን እመርጥላቸውና አለቃቸው ሆኜ እቀመጣለሁ፤ ኅዘነተኞችን በቀብር ጊዜ እንደሚያጽናና ሰው፥ በሠራዊቱም መካከል እንዳለ ንጉሥ በመካከላቸው ኖርሁ። BSB BSB: I chose their course and presided as chief. So I dwelt as a king among his troops, as a comforter of the mourners.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.