1 ULB የእስራኤልም ሰዎች ድል ያደረጉአቸው ነገሥታት እነዚህ ነበሩ። እስራኤላውያንም ከአዮርዳኖንም ሸለቆ በስተ ምሥራቅ ጀምሮ እስከ ፀሐይ መውጫ ድረስ፥ ከአርሞን ወንዝ ሸለቆ ወደ አርሞንዔም ተራራ ድረስ በምሥራቅ ያለውን ዓረባ ሁሉ ወሰዱ። የአሞራውያን ንጉሥ ሴዎን በሐሴቦን ተቀመጠ። BSB BSB: Now these are the kings of the land whom the Israelites struck down and whose lands they took beyond the Jordan to the east, from the Arnon Valley to Mount Hermon, including all the Arabah eastward:
2 ULB በአርኖንም ሸለቆ አጠገብ ካለችው ከአሮዔር ከሸለቆውም መካከል ጀምሮ የገለዓድን እኩሌታ እስከ ያቦቅ ወንዝ፥ እስከ አሞን ልጆች ዳርቻ ድረስ ገዛ። BSB BSB: Sihon king of the Amorites, who lived in Heshbon. He ruled from Aroer on the rim of the Arnon Valley, along the middle of the valley, up to the Jabbok River (the border of the Ammonites), that is, half of Gilead,
3 ULB ሴዎንም በምሥራቅም በኩል ያለውን ዓርባ እስከ ኪኔሬት ባሕር ድረስ፥በቤት የሺሞት መንገድ አጠገብ እስካለው እስከ ዓረባ ባሕር (እስከ ጨው ባሕር) ወደ ምሥራቅ ድረስ በደቡብም በኩል ከፍስጋ ተራራ አፋፍ በታች ያለውን ምድር ገዛ። BSB BSB: as well as the Arabah east of the Sea of Chinnereth to the Sea of the Arabah (the Salt Sea), eastward through Beth-jeshimoth, and southward below the slopes of Pisgah.
4 ULB የባሳን ንጉሥ ዐግ ከራፋይምም ወገን የቀረ፥ በአስታሮትና በኤድራይ ተቀመጠ። BSB BSB: And Og king of Bashan, one of the remnant of the Rephaim, who lived in Ashtaroth and Edrei.
5 ULB እርሱም የአርሞንዔምንም ተራራ፥ ስልካንና ባሳንንም ሁሉ እስከ ጌሹራውያንና እስከ ማዕካታውያን ዳርቻ፥ የገለዓድንም እኩሌታ፥ እስከ ንጉሥ ሀሴቦን ድረስ ገዛው። BSB BSB: He ruled over Mount Hermon, Salecah, all of Bashan up to the border of the Geshurites and Maacathites, and half of Gilead to the border of Sihon king of Heshbon.
6 ULB የእግዚአብሔር አገልጋይ ሙሴና የእስራኤል ልጆች አሸነፉአቸው፤ የእግዚአብሔርም አገልጋይ ሙሴ ርስት አድርጎ ለሮቤል ልጆች፤ ለጋድም ልጆች ለምናሴም ነገድ እኩሌታ ምድሪቱን ሰጣቸው። BSB BSB: Moses, the servant of the LORD, and the Israelites had struck them down and given their land as an inheritance to the Reubenites, the Gadites, and the half-tribe of Manasseh.
7 ULB ኢያሱና የእስራኤል ሕዝብ ያሸነፉአቸ ነገሥታትና አገሮች እነዚህ ናቸው፡- በዮርዳኖስም ማዶ በምዕራብ በኩል፥ በሊባኖስ ሸለቆ አጠገብ ወደ ኤዶን አጠገብ ሃላክ ተራራ ድረስ ነው። ኢያሱም ለእስራኤል ነገዶች ሁሉ ምድሪቱን ርስት አድርጎ ሰጣቸው። BSB BSB: And these are the kings of the land that Joshua and the Israelites conquered beyond the Jordan to the west, from Baal-gad in the Valley of Lebanon to Mount Halak, which rises toward Seir (according to the allotments to the tribes of Israel, Joshua gave them as an inheritance
8 ULB ተራራማውን አገር፥ በቆላውንም፥ በዓረባንም፥ የተራሮችን ቁልቁለት፥ ምድረ በዳውንም፥ የደቡቡም ያሉትን ኬጢያውያን፥ አሞራውያንም፥ ከነዓናውያንም፥ ፌርዛውያንም፥ ኤዊያውያንም፥ ኢያቡሳውያንም ሰጣቸው። BSB BSB: the hill country, the foothills, the Arabah, the slopes, the wilderness, and the Negev—the lands of the Hittites, Amorites, Canaanites, Perizzites, Hivites, and Jebusites):
9 ULB የኢያሪኮ ንጉሥ ጨምሮ፦ በቤቴል አጠገብ ያለው የጋይ ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Jericho, one; the king of Ai, which is near Bethel, one;
10 ULB የኢየሩሳሌም ንጉሥ፥ የኬብሮን ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Jerusalem, one; the king of Hebron, one;
11 ULB የያርሙት ንጉሥ፥ የለኪሶ ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Jarmuth, one; the king of Lachish, one;
12 ULB የአግሎን ንጉሥ፥ የጌዝር ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Eglon, one; the king of Gezer, one;
13 ULB የዳቤር ንጉሥ፥ የጌድር ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Debir, one; the king of Geder, one;
14 ULB የሔርማ ንጉሥ፥ የዓራድ ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Hormah, one; the king of Arad, one;
15 ULB የልብና ንጉሥ፥ የአዶላም ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Libnah, one; the king of Adullam, one;
16 ULB የመቄዳ ንጉሥ፥ የቤቴል ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Makkedah, one; the king of Bethel, one;
17 ULB የታጱዋ ንጉሥ፥ ይአፌር ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Tappuah, one; the king of Hepher, one;
18 ULB የአፌቅ ንጉሥ፥ የሽሮን ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Aphek, one; the king of Lasharon, one;
19 ULB የማዶ ንንጉሥ፥የአሶር ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Madon, one; the king of Hazor, one;
20 ULB የሺምሮን፥ ሚሮን ንጉሥ፥ የአዚፍ ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Shimron-meron, one; the king of Achshaph, one;
21 ULB የታዕናክ ንጉሥ፥የመጊዶ ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Taanach, one; the king of Megiddo, one;
22 ULB የቃዴስ ንጉሥ፥ በቀርሜሎስ የነበረ የዮቅንዕም ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Kedesh, one; the king of Jokneam in Carmel, one;
23 ULB በዶር ኮረብታ የነበረ የዶር ንጉሥ፥ የጌልገላ አሕዛብ ንጉሥ፥ BSB BSB: the king of Dor in Naphath-dor, one; the king of Goiim in Gilgal, one;
24 ULB የቲርሳ ንጉሥ፥ ነገሥታቱ ሁሉ ሠላሳ አንድ ናቸው። BSB BSB: and the king of Tirzah, one. So there were thirty-one kings in all.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.