1 ULB በእነዚያ ቀናት እንደገና ብዙ ህዝብ በተሰበሰበና የሚበሉት ባጡ ጊዜ BSB BSB: In those days the crowd once again became very large, and they had nothing to eat. Jesus called the disciples to Him and said,
2 ULB ኢየሱስም ደቀመዛሙርቱን ወደእርሱ ጠርቶ ህዝቡ ከኔ ጋር ሶስት ቀናት ቆይተዋል የሚበሉትም የላቸውምና እራራላቸዋለሁ BSB BSB: “I have compassion for this crowd, because they have already been with Me three days and have nothing to eat.
3 ULB ሳይበሉ ብሰዳቸውም በመንገድ ላይ ይደክማሉ አንዳንዶቹም ከሩቅ ሥፍራ ነው የመጡት አላቸው፡፡ BSB BSB: If I send them home hungry, they will faint along the way. For some of them have come a great distance.”
4 ULB ደቀመዛሙርቱም በዚህ ምድረበዳ እነዚህን ሁሉ የሚያጠግብ እንጀራ እንዴት ይገኛል ብለው መለሱለት፡፡ BSB BSB: His disciples replied, “Where in this desolate place could anyone find enough bread to feed all these people?”
5 ULB ስንት እንጀራ አላችሁ ብሎ ጠየቃቸው፡፡ ሰባት አሉት፤ BSB BSB: “How many loaves do you have?” Jesus asked. “Seven,” they replied.
6 ULB ህዘቡን በምድር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ ሰባቱንም እንጀራ ተቀብሎ እግዚአብሔርን ካመሰገነ በኋላ ቆርሶ እንዲያቀርቡላቸው ለደቀመዛሙርቱ ሰጣቸው እነርሱም ለህዝቡ አቀረቡላቸው፡፤ BSB BSB: And He instructed the crowd to sit down on the ground. Then He took the seven loaves, gave thanks and broke them, and gave them to His disciples to set before the people. And they distributed them to the crowd.
7 ULB ጥቂትም ትናንሽ አሦች ነበሯቸው ባርኮም ያንንም አንዲያቀርቡላቸው አዘዘ፡፡ BSB BSB: They also had a few small fish, and Jesus blessed them and ordered that these be set before them as well.
8 ULB ሕዝቡም በልተውም ጠገቡ፡ ደቀመዛሙርቱም የተረፈውን ቁርስራሽ ሰባት ታላላቅ መሶብ አነሱ፡፡ BSB BSB: The people ate and were satisfied, and the disciples picked up seven basketfuls of broken pieces that were left over.
9 ULB የህዝቡም ቁጥር ቁጥራቸውም አራት ሺ ያህል ነበር፡፡ ከዚያም ኢየሱስ ህዝቡን አሰናበታቸው፡፡ BSB BSB: And about four thousand men were present. And when Jesus had dismissed the crowd,
10 ULB ወዲያውም ከደቀመዛሙርቱ ጋር ወደ ጀልባ ገብተው ወደ ዳልማኑታ አውራጃ አካባቢ ሄዱ፡፡ BSB BSB: He immediately got into the boat with His disciples and went to the district of Dalmanutha.
11 ULB ፈሪሳውያንም ወደ ኢየሱስ እርሱ መጥተው ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነ ምልክትን እንዲያሳያቸው በመፈለግ ሊፈትኑት ይጠይቁት ጀምር፡፡ BSB BSB: Then the Pharisees came and began to argue with Jesus, testing Him by demanding from Him a sign from heaven.
12 ULB ኢየሱስም እርሱም በመንፈሱ እጅግ ተበሳጭቶ በዚህ ዘመን ያለ ህዝብ ለምን ምልክት ይፈልጋል እዉነት እላችኋለሁ እናንተ ሰዎች አይሰጣችሁም አላቸው፡፡ BSB BSB: Jesus sighed deeply in His spirit and said, “Why does this generation demand a sign? Truly I tell you, no sign will be given to this generation.”
13 ULB ትቶአቸው እንደገና ወደ ጀልባ ገብቶ ወደ ባህሩ ማዶ ተሻገረ፡፡ BSB BSB: And He left them, got back into the boat, and crossed to the other side.
14 ULB ደቀመዛሙርቱም እንጀራ መያዝን ረሱ፡፡ BSB BSB: Now the disciples had forgotten to take bread, except for one loaf they had with them in the boat.
15 ULB በጀልባ ውስጥም ከአንድ እንጀራ በቀር ምንም አልያዙም ነበር። BSB BSB: “Watch out!” He cautioned them. “Beware of the leaven of the Pharisees and of Herod.”
16 ULB ኢየሱስ ከፈሪሳዊያንና ከንጉሥ ሄሮድስ እርሾ ተጠንቀቁ ብሎ አሳሰባቸው፡፡ እንጀራ ስላልያዝን ነው ብለው እርስ በእርሳቸው ተነጋገሩ፡፡ BSB BSB: So they began to discuss with one another the fact that they had no bread.
17 ULB ኢየሱስም ይህን አውቆ እንጀራ ስለሌላችሁ ለምን ትነጋገራላችሁ፡፡ እስከአሁን አልገባችሁምን ወይም እስከአሁን አታስተውሉምን ልባችሁ ደንዝዞአልን BSB BSB: Aware of their conversation, Jesus asked them, “Why are you debating about having no bread? Do you still not see or understand? Do you have such hard hearts?
18 ULB አይን እያላችሁ አታዩምን ጆሮ እያላችሁ አትሰሙምን አታስታውሱምን BSB BSB: ‘Having eyes, do you not see? And having ears, do you not hear?’ And do you not remember?
19 ULB አምስቱን እንጀራ ለአምስት ሺ ባካፈልኩ ጊዜ ስንት መሶብ ቁርስራሽ ሰበሰባችሁ ብሎ ጠየቃቸው እነርሱም አሥራ ሁለት ብለው መለሱለት፡፡ BSB BSB: When I broke the five loaves for the five thousand, how many basketfuls of broken pieces did you collect?” “Twelve,” they answered.
20 ULB ሰባቱን ለአራት ሺ ባካፈልኩ ጊዜስ ስንት ቅርጫት ቁርስራሽ አነሳችሁ አላቸው ሰባት አሉት፡፡ BSB BSB: “And when I broke the seven loaves for the four thousand, how many basketfuls of broken pieces did you collect?” “Seven,” they said.
21 ULB ገና አታስተውሉምን አላቸው፡፡ BSB BSB: Then He asked them, “Do you still not understand?”
22 ULB ወደ ቤተ ሳይዳም መጡ፡፡ የአካባቢው ሰዎችም አይነ ስውር የሆነን ሰው ወደ እርሱ አምጥተው እንዲዳስሰው ለመኑት፡፡ BSB BSB: When they arrived at Bethsaida, some people brought a blind man and begged Jesus to touch him.
23 ULB የአይነስውሩንም ሰው እጅ ይዞ ከመንደሩ ውጭ ወሰደው፡፡ በአይኖቹም ላይ እንትፍ ብሎና እጁን ጭኖ አሁን ይታይሀልን ብሎ ጠየቀው፡፡ BSB BSB: So He took the blind man by the hand and led him out of the village. Then He spit on the man’s eyes and placed His hands on him. “Can you see anything?” He asked.
24 ULB ቀና ብሎ ተመለከተና ሰዎች ሲራመዱ እንደዛፍ ሆነው ይታየኛል አለው፡፡ BSB BSB: The man looked up and said, “I can see the people, but they look like trees walking around.”
25 ULB እንደገናም እጁን በአይኑ ላይ በጫነበት ጊዜ በሚገባ ተመለከተ የአይኑም ብርሀን ተመለሰለት ሁሉንም ነገር አጥርቶ አየ፡፡ BSB BSB: Once again Jesus placed His hands on the man’s eyes, and when he opened them his sight was restored, and he could see everything clearly.
26 ULB ኢየሱስም ወደ መንደሩ እንኳ እንዳትገባ ብሎ ወደ ቤቱ አሰናበተው፡፡ BSB BSB: Jesus sent him home and said, “Do not go back into the village.”
28 ULB እነርሱም መጥምቁ ዮሐንስ ሌሎች ደግሞ ኤልያስ አንዳንች ግን ከነቢያት አንዱ ብለው መለሱለት፡፡ BSB BSB: They replied, “Some say John the Baptist; others say Elijah; and still others, one of the prophets.”
29 ULB እንደገናም እናንተስ እኔ ማን እንደሆንኩ ትላለችሁ ብሎ ጠየቃቸው፡፡ ጴጥሮስም አንተ መሲሁ ነህ በማለት መለሰለት፡፡ BSB BSB: “But what about you?” Jesus asked. “Who do you say I am?” Peter answered, “You are the Christ.”
30 ULB ስለእርሱ ለማንም እንዳይናገሩ አስጠነቀቃቸው፡፡ BSB BSB: And Jesus warned them not to tell anyone about Him.
32 ULB ይህንንም በግልጽ ተናገረ፡፡ ጴጥሮስም ወስዶ ሊገስጸው ጀመረ፡፡ BSB BSB: He spoke this message quite frankly, and Peter took Him aside and began to rebuke Him.
33 ULB ኢየሱስም ዞር ብሎ ደቀመዛሙርቱን አየና ወደ ኋላዬ ሂድ አንተ ሰይጣን የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን ነገር አታስብምና ብሎ ጴጥሮስን ገሰጸው፡፡ BSB BSB: But Jesus, turning and looking at His disciples, rebuked Peter and said, “Get behind Me, Satan! For you do not have in mind the things of God, but the things of men.”
34 ULB ህዘቡንና ደቀመዛሙርቱንም ወደ እርሱ ጠርቶ ሊከተለኝ የሚወድ ማንም ቢኖር ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ፡፡ BSB BSB: Then Jesus called the crowd to Him along with His disciples, and He told them, “If anyone wants to come after Me, he must deny himself and take up his cross and follow Me.
35 ULB ህይወቱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠጣፋታልና ነፍሱን ግን ስለኔ ወይም ስለወንጌል የሚያጣ ያገኛታልና፡፡ BSB BSB: For whoever wants to save his life will lose it, but whoever loses his life for My sake and for the gospel will save it.
36 ULB ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል፡፡ BSB BSB: What does it profit a man to gain the whole world, yet forfeit his soul?
37 ULB ወይስ ሰው ስለነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል፡፡ BSB BSB: Or what can a man give in exchange for his soul?
38 ULB በዚህ አመንዝራ ኃጢአተኛ ህዝብ ፊት በእኔና በቃሌ የሚያፍርብኝ ማንም ቢኖር የሰው ልጅም ከቅዱሳን መላዕክቱ ጋር በአባቱ ክብር በሚመጣበት ጊዜ ያፍርበታል፡፡ BSB BSB: If anyone is ashamed of Me and My words in this adulterous and sinful generation, the Son of Man will also be ashamed of him when He comes in His Father’s glory with the holy angels.”