2 ULB የጌታ መልአክ ከሰማይ ወርዶ ነበርና ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ መጥቶም ድንጋዩን አንከባልሎ በላዩ ተቀመጠ። BSB BSB: Suddenly there was a great earthquake, for an angel of the Lord descended from heaven, rolled away the stone, and sat on it.
3 ULB መልኩ እንደ መብረቅ፣ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር። BSB BSB: His appearance was like lightning, and his clothes were white as snow.
4 ULB ጠባቂዎቹ በፍርሃት ተንቀጠቀጡ፤ እንደ ሞተ ሰውም ሆኑ። BSB BSB: The guards trembled in fear of him and became like dead men.
5 ULB መልአኩም እንዲህ በማለት ተናገረ፤ "አትፍሩ፤ ተሰቅሎ የነበረውን ክርስቶስን እንደምትፈልጉ አውቃለሁ። BSB BSB: But the angel said to the women, “Do not be afraid, for I know that you are looking for Jesus, who was crucified.
6 ULB እንደ ተናገረ ተነሥቷል እንጂ፣ እዚህ የለም፤ ኑና የነበረበትን ቦታ እዩ። BSB BSB: He is not here; He has risen, just as He said! Come, see the place where He lay.
7 ULB በፍጥነት ሄዳችሁ፣ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ በማለት ንገሩ፤ 'እርሱ ከሞት ተነሥቷል፤ ቀድሟችሁ ወደ ገሊላ ይሄዳል። እዚያ ታዩታላችሁ።' እንግዲህ ነግሬአችኋለሁ።” BSB BSB: Then go quickly and tell His disciples, ‘He has risen from the dead and is going ahead of you into Galilee. There you will see Him.’ See, I have told you.”
8 ULB ሴቶቹ ፈጥነው በፍርሃትና በታላቅ ደስታ ለደቀ መዛሙርቱ ለመንገር ከመቃብሩ እየሮጡ ሄዱ። BSB BSB: So they hurried away from the tomb in fear and great joy, and ran to tell His disciples.
9 ULB እነሆ ኢየሱስ አገኛቸውና፣ “ሰላም ለእናንተ ይሁን” አላቸው። ሴቶቹም እግሮቹን ይዘው ሰገዱለት። BSB BSB: Suddenly Jesus met them and said, “Greetings!” They came to Him, grasped His feet, and worshiped Him.
10 ULB ከዚያም ኢየሱስ፣ "አትፍሩ፤ ሄዳችሁ ወደ ገሊላ እንዲሄዱ ለወንድሞቼ ንገሩ፤ እዚያ ያዩኛል" አላቸው። BSB BSB: “Do not be afraid,” said Jesus. “Go and tell My brothers to go to Galilee. There they will see Me.”
11 ULB ሴቶቹ እየሄዱ እያሉ፣ ከጠባቂዎች ጥቂቱ ወደ ከተማ ሄደው የሆነውን ሁሉ ለካህናት አለቆቹ ነገሩ። BSB BSB: While the women were on their way, some of the guards went into the city and reported to the chief priests all that had happened.
12 ULB ካህናቱ ከሽማግሌዎቹ ጋር ተገናኝተው የሆነውን ሁሉ ሲናገሩ፣ ለወታደሮቹ ብዙ ገንዘብ በመስጠት፣ BSB BSB: And after the chief priests had met with the elders and formed a plan, they gave the soldiers a large sum of money
14 ULB ይህ ወሬ ወደ አገረ ገዢው ከደረሰ፤ እኛ እናሳምነዋለን፣ እናንተም ከሥጋት ነጻ ትሆናላችሁ" አሏቸው። BSB BSB: If this report reaches the governor, we will satisfy him and keep you out of trouble.”
15 ULB ወታደሮቹ ገንዘቡን ተቀብለው፣ እንደ ተነገራቸው አደረጉ። ይህ ወሬ እስከ ዛሬ ድረስ በአይሁድ መሐል በሰፊው ተሰራጭቷል። BSB BSB: So the guards took the money and did as they were instructed. And this account has been circulated among the Jews to this very day.
17 ULB ባዩት ጊዜ ሰገዱለት፤ አንዳንዶቹ ግን ተጠራጥረው ነበር። BSB BSB: When they saw Him, they worshiped Him, but some doubted.
20 ULB እኔ ያዘዝኋችሁን ሁሉ እንዲያደርጉ እያስተማራችኋቸው፤ ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው። እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” BSB BSB: and teaching them to obey all that I have commanded you. And surely I am with you always, even to the end of the age.”