1 ULB ቅጥሩ ተሰርቶ ከተጠናቀቀና በሮቹም በስፍራቸው ከቆሙ በኋላ፣ የቤተ መቅደሱ ጠባቂዎችና የዝማሬ አባላቱ እንዲሁም የተቀሩት የሌዊ ትውልዶች በየስራ መደባቸው ተመደቡ፡፡ BSB BSB: When the wall had been rebuilt and I had set the doors in place, the gatekeepers, singers, and Levites were appointed.
2 ULB ወንድሜን አናኒን የኢየሩሳሌም ገዥ አድርጌ ሾምኩት፡፡ እርሱ ከብዙ ሌሎች ሰዎች ይልቅ ታማኝና እግዚአብሔርን የሚፈራና የሚያከብር ሰው ነበር፡፡ በተጨማሪም ሐናንያ በኢየሩሳሌም ለሚገኘው የከተማይ ግንብ አዛዥ ሆኖ ተሾሙ፡፡ BSB BSB: Then I put my brother Hanani in charge of Jerusalem, along with Hananiah the commander of the fortress, because he was a faithful man who feared God more than most.
3 ULB እነርሱን እንዲህ አልኳቸው፣ “ፀሀይ ሞቅ እስክትል የኢየሩሳሌምን መግቢያ በሮች አትክፈቱ፡፡ በሮችን የምትቆልፉትና የበሮችን መቀርቀሪያዎች የምትዘጉት በር ጠባቂዎች መግቢያዎችን እየጠበቁ ሳለ ነው፡፡” አንዳንድ በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ሰዎችን ዘቦችና በከተማዋ ዙሪያ ያሉ ማረፊያዎችን ጠባቂዎች እንዲያደረጓቸው፤ እንዲሁም አንዳንዶችን ከራሳቸው ቤቶች አቅራቢያ ጠባቂ እንዲያደረጓቸው ነገርኳቸው፡፡ BSB BSB: And I told them, “Do not open the gates of Jerusalem until the sun is hot. While the guards are on duty, keep the doors shut and securely fastened. And appoint the residents of Jerusalem as guards, some at their posts and some at their own homes.”
4 ULB የኢየሩሳሌም ከተማ ሰፊ ናት፣ ነገር ግን በዚያን ጊዜ በከተማዋ ብዙ ህዝብ አይኖርም ነበር፣ እንዲሁም ከቤቶቹ አንዱንም እንደገና አልገነቡም ነበር፡፡ BSB BSB: Now the city was large and spacious, but there were few people in it, and the houses had not yet been rebuilt.
5 ULB እግዚአብሔር መሪዎችንና ሹማምንቱን እንዲሁም ሌሎች ሰዎችን እንድሰበስብ እና በየቤተሰባቸው መዛግብት እንድጽፍ አሳብ በልቤ አኖረ፡፡ እንደዚሁም ወደ ኢየሩሳሌም የተመለሱትን የመጀመሪያዎቹን ተመላሾች ዝርዝር አገኘሁ፡፡ በእዚያ መዛግብት ተጽፎ ያገኘሁት ይህንን ነው፡፡ BSB BSB: Then my God put it into my heart to assemble the nobles, the officials, and the people to be enrolled by genealogy. I found the genealogical register of those who had first returned, and I found the following written in it:
6 ULB ”ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ይሁዳ ሌሎች ስፍራዎች የተመለሱ ሰዎች ዝርዝር ይህ ነው፡፡ እነርሱ ባቢሎን ውስጥ ይኖሩ ነበር፡፡ ናቡከደነጾር ወደዚያ ወስዷቸው ነበር፡፡ እነርሱ ወደ ኢየሩሳሌምና ይሁዳ ተመለሱ፡፡ እያንዳንዱ ተመላሽ አባት ከልደት በፊት ይኖርበት ወደነበረበት ወደ ራሱ ከተማ ተመልሶ ሄደ፡፡ BSB BSB: These are the people of the province who came up from the captivity of the exiles carried away to Babylon by Nebuchadnezzar its king. They returned to Jerusalem and Judah, each to his own town,
7 ULB እነርሱ ከዘሩባቤል፣ ከኢያሱ፣ ከነህምያ፣ ከአዛርያስ፣ ከረዓምያ፣ ከነሐማኒ፣ ከመርዶክዮስ፣ ከላሶን፣ ከሚስጴሬት፣ ከጉዋይ፣ ከነሑም፣ እና ከዓና ጋር ተመልሰው መጡ፡፡ ከህዝቡ የተመለሱት የወንዶች ቁጥር ዝርዝር እንደሚከተለው ነበር፡ BSB BSB: accompanied by Zerubbabel, Jeshua, Nehemiah, Azariah, Raamiah, Nahamani, Mordecai, Bilshan, Mispereth, Bigvai, Nehum, and Baanah. This is the count of the men of Israel:
8 ULB ከፋሮስ ትውልዶች 2172 BSB BSB: the descendants of Parosh, 2,172;
9 ULB ከሰፋጥያስ ትውልዶች 372 BSB BSB: the descendants of Shephatiah, 372;
10 ULB ከኤራ ትውልዶች፣ 652 BSB BSB: the descendants of Arah, 652;
11 ULB ሞዓብ ትውልዶች፣ የኢያሱና ኢዮብአብ ትውልዶች 2818 BSB BSB: the descendants of Pahath-moab (through the line of Jeshua and Joab), 2,818;
12 ULB ከኤላም ትውልዶች 1254፣ BSB BSB: the descendants of Elam, 1,254;
13 ULB ከዛቱዕ ትውልዶች፣ 845፣ BSB BSB: the descendants of Zattu, 845;
14 ULB ከዘካይ ትውልዶች፣ 845፣ BSB BSB: the descendants of Zaccai, 760;
15 ULB ትውልዶች፣ 648፣ BSB BSB: the descendants of Binnui, 648;
16 ULB ከቤባይ ትውልዶች፣ 628፣ BSB BSB: the descendants of Bebai, 628;
17 ULB ከዓዝጋድ ትውልዶች፣ 2322፣ BSB BSB: the descendants of Azgad, 2,322;
18 ULB ከአዶኒቃም ትውልዶች፣ 667፣ BSB BSB: the descendants of Adonikam, 667;
19 ULB ከበጉዋይ ትውልዶች፣ 2067፣ BSB BSB: the descendants of Bigvai, 2,067;
20 ULB ከዓዲን ትውልዶች፣ 655፣ BSB BSB: the descendants of Adin, 655;
21 ULB ከአጤር ትውልዶች ሌላ ስማቸው ሕዝቅያስ ከሚባለው፣ 98፣ BSB BSB: the descendants of Ater (through Hezekiah), 98;
22 ULB ከሐሱም ትውልዶች፣ 328 BSB BSB: the descendants of Hashum, 328;
23 ULB ከቤሳይ ትውልዶች፣ 324፣ BSB BSB: the descendants of Bezai, 324;
24 ULB ከሐሪፍ ትውልዶች፣ ሌላ ስማቸው ጆራህ ከሚባለው፣ 112 BSB BSB: the descendants of Hariph, 112;
25 ULB ከገባዖን ትውልዶች 95 BSB BSB: the descendants of Gibeon, 95;
26 ULB አባቶቻቸው በእነዚህ ከተሞች የኖሩ ወንዶችም ደግሞ ተመለሱ ከቤተልሔምና ከነጦፉ የመጡ ወንዶች፣ 188፡፡ BSB BSB: the men of Bethlehem and Netophah, 188;
27 ULB ከዓናቶት የመጡ ወንዶች፣ 128 ነበሩ BSB BSB: the men of Anathoth, 128;
28 ULB ከቤት አዛምት የመጡ ወንዶች 42፣ BSB BSB: the men of Beth-azmaveth, 42;
29 ULB ከቂርያት ይዓሪም ከከፈሪና ከብኤሮት 743 ወንዶች BSB BSB: the men of Kiriath-jearim, Chephirah, and Beeroth, 743;
30 ULB ኮራማና ከጌባ 621 ወንዶች BSB BSB: the men of Ramah and Geba, 621;
31 ULB 122 ወንዶች ነበሩ BSB BSB: the men of Michmash, 122;
32 ULB ከቤቴልና ከጋይ፣ 123 ወንዶች BSB BSB: the men of Bethel and Ai, 123;
33 ULB ከናባው፣ 52 ወንዶች BSB BSB: the men of the other Nebo, 52;
34 ULB ከኤላም፣ 1254 ወንዶች BSB BSB: the descendants of the other Elam, 1,254;
35 ULB ከካሪም 320 ወንዶች ነበሩ BSB BSB: the descendants of Harim, 320;
36 ULB ከኢያሪኮ፣ 345 ወንዶች BSB BSB: the men of Jericho, 345;
37 ULB ከሎድ፣ ሐዲድና አኖ 721 ወንዶች ነበሩ እነዚህ ካህናትም ደግሞ ተመልሰዋል BSB BSB: the men of Lod, Hadid, and Ono, 721;
38 ULB ከሴናዓ ትውልድ 3930 ነበሩ BSB BSB: and the descendants of Senaah, 3,930.
39 ULB የኢያሱ ቤተሰብ የሆኑ፣ የዮዳኤ ትውልዶች፣ 973 BSB BSB: The priests: the descendants of Jedaiah (through the house of Jeshua), 973;
40 ULB ከኢሜር ትውልዶች 1052፣ BSB BSB: the descendants of Immer, 1,052;
41 ULB ከፋስኮር ትውልዶች፣ 1247፣ BSB BSB: the descendants of Pashhur, 1,247;
42 ULB ከካሪም ትውልዶች፣ 1017 BSB BSB: and the descendants of Harim, 1,017.
43 ULB ከሌዋውያን ትውልዶች የተመለሱት እነዚህ ነበሩ፣ የኢያሱ፣ ቀደምኤል፣ ቤትኢ እና የሆዳይዋ ትውልዶች 74 ናቸው BSB BSB: The Levites: the descendants of Jeshua (through Kadmiel, through the line of Hodevah), 74.
44 ULB ከመዘምራኑ ትውልዶች የተመለሱት እነዚህ ነበሩ ከኤሳፍ ትውልድ 148 BSB BSB: The singers: the descendants of Asaph, 148.
45 ULB እንዲሁም ከሰሎም፣ አጤር፣ ጤልሞን፣ ዓቁብ፣ ሐጢጣ፣ እና ሶባይ ትውልዶች የተመለሱ 138 የቤተ መቅደሱ በር ጠባቂዎች ናቸው፡፡ BSB BSB: The gatekeepers: the descendants of Shallum, the descendants of Ater, the descendants of Talmon, the descendants of Akkub, the descendants of Hatita, and the descendants of Shobai, 138 in all.
46 ULB የተመለሱት የቤተ መቅደሱ ሰራተኞች የእነዚህ ሰዎች ትውልዶች ነበሩ የሲሐ፣ ሐሡፋ፣ ጠብዖት BSB BSB: The temple servants: the descendants of Ziha, the descendants of Hasupha, the descendants of Tabbaoth,
47 ULB የኬረስ፣ ሲዓዓ ሩዶን BSB BSB: the descendants of Keros, the descendants of Sia, the descendants of Padon,
48 ULB የልባና አገባ፣ ሰሞላይ BSB BSB: the descendants of Lebanah, the descendants of Hagabah, the descendants of Shalmai,
49 ULB የሐናን ጌዱል፣ ጋሐር፣ BSB BSB: the descendants of Hanan, the descendants of Giddel, the descendants of Gahar,
50 ULB ራያ፣ ራአሰን፣ ኔቆዳ BSB BSB: the descendants of Reaiah, the descendants of Rezin, the descendants of Nekoda,
51 ULB ጋሴም፣ አዛ፣ ፋሴሐ BSB BSB: the descendants of Gazzam, the descendants of Uzza, the descendants of Paseah,
52 ULB ቤሳይ፣ ምዑኒም፣ ንፉሰሊም፣ እነዚህ ንፉሰሲም ተብለውም ይጠራሉ BSB BSB: the descendants of Besai, the descendants of Meunim, the descendants of Nephushesim,
53 ULB በቅቡቅ፣ ሐቀፋ፣ ሐርሑር፣ BSB BSB: the descendants of Bakbuk, the descendants of Hakupha, the descendants of Harhur,
54 ULB በሰሎት፣ እነዚህ በሰሉት ተብለውም ይጠራሉ ምሒዳ፣ ሐርሻ BSB BSB: the descendants of Bazlith, the descendants of Mehida, the descendants of Harsha,
55 ULB ቦርቆስ፣ ሲሣራ፣ ቴማ BSB BSB: the descendants of Barkos, the descendants of Sisera, the descendants of Temah,
56 ULB ንስያ፣ ሐጢፋ BSB BSB: the descendants of Neziah, and the descendants of Hatipha.
57 ULB ከንጉስ ዳዊት አገልጋዮች ትውልዶች የተመለሱት እነዚህ ነበሩ፣ ሶጣይ፣ ሶፌሬት፣ ፍሩዳ BSB BSB: The descendants of the servants of Solomon: the descendants of Sotai, the descendants of Sophereth, the descendants of Perida,
58 ULB የዕላ፣ ደርቆን፣ ጊዴል BSB BSB: the descendants of Jaala, the descendants of Darkon, the descendants of Giddel,
59 ULB ሰፋጥያስ፣ ሐጢል፣ ፈከራት፣ ሐፂቦይምና አሞን BSB BSB: the descendants of Shephatiah, the descendants of Hattil, the descendants of Pochereth-hazzebaim, and the descendants of Amon.
60 ULB በአጠቃላይ፣ 392 የቤተ መቅደስ ሰራተኞችና የሰለሞን ትውልዶች አገልጋዮች ተመላሾች ነበሩ፡፡ BSB BSB: The temple servants and descendants of the servants of Solomon numbered 392 in all.
61 ULB ከዳላያ፣ ጦብያ እና ኔቆዳ ጎሣዎች BSB BSB: The following came up from Tel-melah, Tel-harsha, Cherub, Addon, and Immer, but they could not prove that their families were descended from Israel:
62 ULB ሰዎች ያሉት ሌላ ቡድን ከቴልሜላ ቴላሬሳ፣ ከክሩብ፣ አዳን፣ በባቢሎን አዳን እና ኢሜር ተብሎም ይታወቃል፤ ከእነዚህ ከተሞች ይመለሳሉ፡፡ ነገር ግን እነርሱ እስራኤላዊያን መሆናቸውን ማረጋገጥ አልቻሉም፡፡ BSB BSB: the descendants of Delaiah, the descendants of Tobiah, and the descendants of Nekoda, 642 in all.
63 ULB የኤብያ፣ አቆስ፣ እና ቤርዜሊ ትውልድ የሆኑ ካህናትም ደግሞ ተመለሱ፡፡ ቤርዜሊ ከገለዓድ አካባቢ የቤርዜሊ ትውልድ የሆነችን አንዲት ሴት አገባ፤ እርሱም የሚስቱን ቤተሰቦች ስም መጠሪያው አድርጎ ወሰደ፡፡ BSB BSB: And from among the priests: the descendants of Hobaiah, the descendants of Hakkoz, and the descendants of Barzillai (who had married a daughter of Barzillai the Gileadite and was called by their name).
64 ULB እነዚህ የአባቶችን ስሞች በያዙ መዛግብቶች ውስጥ የትውልድ ሀረጋቸውን ፍለጋ አደረጉ፣ ነገር ግን የቤተሰቦቻቸውን ስሞች ማግኘት አልቻሉም፤ ስለዚህ ካህናት ያሏቸውን መብቶችና ግዴታዎች ማግኘት አልተፈቀደላቸውም፡፡ በመሆኑም ንጹህ እንዳልሆኑ ስተቆጠረ ካህናት ለመሆን አልበቁም ምክንያቱም የትውልድ ሀረጋቸውን ማመላከት አልቻሉም፡፡ BSB BSB: These men searched for their family records, but they could not find them and so were excluded from the priesthood as unclean.
65 ULB ስለዚህ አገረ ገዥው በኡሪምና ቱሚም የሚያገለግል ከህን እስኪነሳ ድረስ ከመስዋዕቱ ከተወሰደው እጅግ ከተቀደሰው ከካህናቱ ድርሻ ምግብ እንዳይበሉ አዘዛቸው፡፡ BSB BSB: The governor ordered them not to eat the most holy things until there was a priest to consult the Urim and Thummim.
66 ULB በአጠቃላይ፣ ከይሁዳ የተመለሱት ሰዎች 42360 ነበሩ፡፡ BSB BSB: The whole assembly numbered 42,360,
67 ULB እንደዚሁም 7337 አገልጋዮቻቸውና 245ዘማሪዎች ከወንዶችም ከሴቶችም በአንድነት ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: in addition to their 7,337 menservants and maidservants, as well as their 245 male and female singers.
68 ULB እስራኤላዊያኑ ከባቢሎን 736 ፈረሶችና 245 በቅሎዎች፣ BSB BSB: They had 736 horses, 245 mules,
69 ULB አራት መቶ ሰላሳ አምስት ግመሎችና 6720 አህዮችንም ጭምር ይዘው ተመለሱ፡፡ BSB BSB: 435 camels, and 6,720 donkeys.
70 ULB አንዳንዶቹ የጎሣው መሪዎች ለመቅደሱ ግንባታ ሠራተኞች ስጦታዎችን ሰጡ፡፡ አገረ ገዥው 8. 5 ኪሎግራም ወርቅ ለመቅደስ አገልግሎት ሀምሳ ጎድጓዳ ሳህኖች፣ እና 530 የክህነት ልብሶችን ለካህናቱ ሰጠ፡፡ BSB BSB: Some of the heads of the families contributed to the project. The governor gave to the treasury 1,000 darics of gold, 50 bowls, and 530 priestly garments.
71 ULB ሌሎቹ መሪዎች ለግምጃ ቤት ሀላፊው 170 ኪሎግራም ወርቅ ሰጡ፣ የጎሣው መሪዎች በአጠቃላይ 1. 2 ሜትሪክ ቶን ብር ሰጡ፡፡ BSB BSB: And some of the heads of the families gave to the treasury for the project 20,000 darics of gold and 2,200 minas of silver.
72 ULB ሌላው ህዝብ 170 ኪሎግራም ወርቅ፣ እና 1. 1 ሜትሪክ ቶን ብር እንዲሁም 67 የክህነት ልብስ ለካህናቱ ሰጡ፡፡ BSB BSB: The rest of the people gave a total of 20,000 darics of gold, 2,000 minas of silver, and 67 priestly garments.
73 ULB ስለዚህም ካህናቱ፣ ካህናቱን የሚረዱ ሌዋውያን፣ የቤተመቅደሱ ጠባቂዎች፣ ዘማሪዎቹ፣ የቤተ መቅደሱ ሰራተኞች፣ እና በርካታው ተራ ህዝብ እንዲሁም እስራኤላዊ የሆኑ ሁሉ አባቶቻቸው ይኖሩባቸው በነበሩ በይሁዳ ከተሞች መኖር ጀመሩ፡፡ BSB BSB: So the priests, Levites, gatekeepers, singers, and temple servants, along with some of the people and the rest of the Israelites, settled in their own towns. And by the seventh month the Israelites had settled in their towns.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.