2 ULB አንተ መቀመጤንና መነሣቴን ታውቃለህ የልቤንም ሐሳብ ገና ከሩቅ ትረዳለህ፡፡ BSB BSB: You know when I sit and when I rise; You understand my thoughts from afar.
3 ULB መሄድ መተኛቴን በሚገባ ታውቃለህ መንገዶቼንም ሁሉ ዐውቀሃቸዋል BSB BSB: You search out my path and my lying down; You are aware of all my ways.
4 ULB ገና ቃል ከአንደበቴ ሳይወጣ ያህዌ ሆይ፣ ፈጽመህ ታውቃለህ፡፡ BSB BSB: Even before a word is on my tongue, You know all about it, O LORD.
5 ULB አንተ ከኋላም ከፊትም ዙሪያዬን ከለልኸኝ እጅህንም በላዬ አደረግህ፡፡ BSB BSB: You hem me in behind and before; You have laid Your hand upon me.
6 ULB እንዲህ ያለው ዕውቀት እጅግ ጥልቅ ነው ከእኔም ማስተዋል በላይ ነው፡፡ BSB BSB: Such knowledge is too wonderful for me, too lofty for me to attain.
8 ULB ወደ ሰማይ ብወጣ አንተ በዚያ አለህ መኝታዬን በሲኦል ባደርግ በዚያ ትገኛለህ፡፡ BSB BSB: If I ascend to the heavens, You are there; if I make my bed in Sheol, You are there.
9 ULB በንጋት ክንፍ ተነሥቼ ብበር እስከ ባሕሩ መጨረሻ ብሄድ BSB BSB: If I rise on the wings of the dawn, if I settle by the farthest sea,
10 ULB በዚያም ቢሆን እጅህ ትመራኛለች ቀኝ እጅህም ትይዘኛለች፡፡ BSB BSB: even there Your hand will guide me; Your right hand will hold me fast.
11 ULB ደግሞም፣ «ጨለማው በእርግጥ ይሸፍነኛል በዙሪያዬ ያለውም ብርሃን ሌሊት ይሆናል» ብል BSB BSB: If I say, “Surely the darkness will hide me, and the light become night around me”—
12 ULB ጨለማ እንኳ ለአንተ አይጨልምም ሌሊቱም እንደ ቀን ያበራል በአንተ ጨለማም ሆነ ብርሃን አንድ ናቸው፡፡ BSB BSB: even the darkness is not dark to You, but the night shines like the day, for darkness is as light to You.
14 ULB ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ ሥራህ እጅግ ድንቅ ነው ነፍሴም ይህን በሚገባ ታውቃለች፡፡ BSB BSB: I praise You, for I am fearfully and wonderfully made. Marvelous are Your works, and I know this very well.
15 ULB እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ ዐጥንቶቼ ከአንተ አልተደበቁም፡፡ በምድር ጥልቅ ውስጥ በጥበብ በተሠራሁ ጊዜ BSB BSB: My frame was not hidden from You when I was made in secret, when I was woven together in the depths of the earth.
16 ULB በእናቴ ማሕፀን እያለሁ አየኸኝ፡፡ ገና አንዳቸውም ወደ መኖር ሳይመጡ ለእኔ የተወሰኑልኝ ዘመኖች በመጽሐፍህ ተጻፉ፡፡ BSB BSB: Your eyes saw my unformed body; all my days were written in Your book and ordained for me before one of them came to be.
17 ULB አምላኬ ሆይ፣ ለእኔ ያለህ ሐሳብ እንዴት ግሩም ነው! ቁጥሩስ ምንኛ የበዛ ነው! BSB BSB: How precious to me are Your thoughts, O God, how vast is their sum!
18 ULB ልቁጠራቸው ብል ከአሸዋ ቁጥር ይበልጣሉ ተኛሁ ነቃሁም፤ ያም ሆኖ ግን አሁንም ከአንተው ጋር ነኝ፡፡ BSB BSB: If I were to count them, they would outnumber the grains of sand; and when I awake, I am still with You.
19 ULB አምላክ ሆይ፣ ክፉዎችን ብትገድላቸው ምናለበት! ደም የጠማችሁ ዐመፀኞች ከእኔ ራቁ፡፡ BSB BSB: O God, that You would slay the wicked—away from me, you bloodthirsty men—
20 ULB እነርሱ በአንተም ላይ ክፉ ይናገራሉ በጠላትነትም ስምህን በክፉ ያጠፋሉ፡፡ BSB BSB: who speak of You deceitfully; Your enemies take Your name in vain.
21 ULB ያህዌ ሆይ፣ የሚጠሉህን አልጠላሁምን? በአንተ ላይ የሚነሡትንስ አልተጸየፍሁምን? BSB BSB: Do I not hate those who hate You, O LORD, and detest those who rise against You?
22 ULB በፍጹም ጥላቻ ጠልቻቸዋለሁ እነርሱም ባላጋራዎቼ ሆነዋል፡፡ BSB BSB: I hate them with perfect hatred; I count them as my enemies.
23 ULB እግዚአብሔር ሆይ፣ መርምረኝ ልቤንም ዕወቅ ፈትነኝ ሐሳቤንም ዕወቅ፡፡ BSB BSB: Search me, O God, and know my heart; test me and know my concerns.
24 ULB በእኔ ውስጥ የዐመፅ መንገድ ቢኖር እይ በዘላለምም መንገድ ምራኝ፡፡ BSB BSB: See if there is any offensive way in me; lead me in the way everlasting.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.