1 ULB እግዚአብሔር ይነሣ የሚጠሉትም ከፊቱ ይበተኑ፡፡ BSB BSB: For the choirmaster. A Psalm of David. A song. God arises. His enemies are scattered, and those who hate Him flee His presence.
2 ULB ጢስ እንደሚበንን፣ እንዲሁ አብንናቸው፤ ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ እንዲሁ ክፉች ከእግዚአብሔር ፊት ይጥፉ፡፡ BSB BSB: As smoke is blown away, You will drive them out; as wax melts before the fire, the wicked will perish in the presence of God.
3 ULB ጻድቃን ግን ደስ ይበላቸው በእግዚአብሔርም ፊት ሐሤት ያድርጉ ደስታንና ሐሤትን ይሞሉ፡፡ BSB BSB: But the righteous will be glad and rejoice before God; they will celebrate with joy.
4 ULB ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ለስሙም የምስጋና መዝሙር አቅርቡ በደመናት ላይ የሚሄደውን ከፍ አድርጉት፡፡ ስሙ ያህዌ ነው! በፊቱም ሐሤት አድርጉ፡፡ BSB BSB: Sing to God! Sing praises to His name. Exalt Him who rides on the clouds—His name is the LORD—and rejoice before Him.
5 ULB በተቀደሰ ማደሪያው ያለው አምላክ አባት ለሌላቸው አባት ነው፡፡ ለመበለቶችም ዳኛ ነው፡፡ BSB BSB: A father of the fatherless and a defender of widows is God in His holy habitation.
6 ULB እግዚአብሔር ብቸኞች በቤተ ሰብ መካከል ያኖራቸዋል፤ እስረኞችን ነጻ አውጥቶ ያስፈነድቃቸዋል፤ ክፉዎች ግን በምድረ በዳ ይኖራሉ፡፡ BSB BSB: God settles the lonely in families; He leads the prisoners out to prosperity, but the rebellious dwell in a sun-scorched land.
7 ULB እግዚአብሔር ሆይ፣ በሕዝብህ ፊት ባለፍህ ጊዜ በምድረ በዳ በተጓዝህ ጊዜ፣ BSB BSB: O God, when You went out before Your people, when You marched through the wasteland, Selah
8 ULB በሲና አምላክ በእግዚአብሔር ፊት ምድር ተንቀጠቀጠች ሰማያትም ዶፍ አወረዱ፡፡ BSB BSB: the earth shook and the heavens poured down rain before God, the One on Sinai, before God, the God of Israel.
9 ULB እግዚአብሔር ሆይ፣ በቂ ዝናብ አዘነብህ ደርቆ የነበረውን ርስትህን አረሰረስህ፡፡ BSB BSB: You sent abundant rain, O God; You refreshed Your weary inheritance.
10 ULB ሕዝብህ መኖሪያው አደረጋት፤ እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ ከመልካምነትህ ለድኾች ሰጠህ፡፡ BSB BSB: Your flock settled therein; O God, from Your bounty You provided for the poor.
11 ULB እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ቃሉን ሰጠ ቃሉን የሚያውጁትም ብዙ ሰራዊት ናቸው፡፡ BSB BSB: The Lord gives the command; a great company of women proclaim it:
12 ULB የሰራዊት ነገሥታት ፈጥነው ወደ ኋላ ሸሹ፤ በሰፈር የቀሩ ሴቶችም ምርኮ ተከፋፈሉ በበጐች በረት መካከል ብትገኙ እንኳ በቅጠልያ ወርቅ እንደ ተለበጡ ላባዎች ናችሁ፡፡ BSB BSB: “Kings and their armies flee in haste; she who waits at home divides the plunder.
14 ULB ሁሉን ቻዩ በዚያ የነበሩትን ነገሥታት በበተነ ጊዜ፣ ከሰልሞን ተራራ እንደሚወርድ በረዶ አደረጋቸው፡፡ BSB BSB: When the Almighty scattered the kings in the land, it was like the snow falling on Zalmon.
15 ULB አንተ ብርቱ የባሰን ተራራ ሆይ፤ እናንት ባለ ብዙ ጫፍ ተራሮች ሆይ፣ እግዚአብሔር ሊኖርበት የመረጠውን ተራራ፣ በእርግጥ እግዚአብሔር ለዘላለም BSB BSB: A mountain of God is Mount Bashan; a mountain of many peaks is Mount Bashan.
16 ULB የሚኖርበትን ተራራ ለምን በምቀኝነት ትመለከቱታላችሁ? BSB BSB: Why do you gaze in envy, O mountains of many peaks? This is the mountain God chose for His dwelling, where the LORD will surely dwell forever.
17 ULB የእግዚአብሔር ሰረገላዎች እልፍ አእላፍ ነቸው ሺህ ጊዜም ሺህ ናቸው ጌታ በተቀደሰው ቦታ በሲና በመካከላቸው ነው፡፡ BSB BSB: The chariots of God are tens of thousands—thousands of thousands are they; the Lord is in His sanctuary as He was at Sinai.
18 ULB ወደ ላይ ዐረግህ፣ ምርኮን አጋበስህ እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ በዚያ ትኖር ዘንድ ከአንተ ጋር ከተዋጉት እንኳ ሳይቀር፣ ከሰዎች ስጦታን ተቀበልህ፡፡ BSB BSB: You have ascended on high; You have led captives away. You have received gifts from men, even from the rebellious, that the LORD God may dwell there.
19 ULB በየዕለቱ ሸክማችንን የሚሸከምልን መድኃኒታችን የሆነው እግዚአብሔር ይባረክ፡፡ ሴላ BSB BSB: Blessed be the Lord, who daily bears our burden, the God of our salvation. Selah
20 ULB አምላካችን የሚያድን አምላክ ነው ከሞት ሊታደገን የሚቻለው ጌታ ያህዌ ነው፡፡ BSB BSB: Our God is a God of deliverance; the Lord GOD is our rescuer from death.
21 ULB እግዚአብሔር የጠላቶችን ራስ በኃጢአታቸውም የሚጸኑትን ሰዎች ጠጉራም ዐናት ይፈነክታል፡፡ BSB BSB: Surely God will crush the heads of His enemies, the hairy crowns of those who persist in guilty ways.
22 ULB ጌታ እንዲህ አለ፤ «ጠላቶቼን ከባሳን መልሼ አመጣቸዋለሁ፤ ከባሕርም ጥልቅ አውጥቼ አመጣቸዋለሁ፤ BSB BSB: The Lord said, “I will retrieve them from Bashan, I will bring them up from the depths of the sea,
23 ULB እግርህ በጠላትህ ደም እንዲጠልቅ የውሻህም ምላሽ ከጠላትህ ድርሻውን እንዲያገኝ ነው፡፡» BSB BSB: that your foot may be dipped in the blood of your foes—the tongues of your dogs in the same.”
24 ULB አምላክ ሆይ፣ የክብር አካሄድህን፣ አምላኬና ንጉሤ ወደ ቤተ መቅደሱ የሚያደርገውን የክብር አካሄድ አዩ፡፡ BSB BSB: They have seen Your procession, O God—the march of my God and King into the sanctuary.
25 ULB የሚጫወቱ ከኋላ ሆነው ሲሄዱ መዘምራን ከፊት፤ መሣሪያ መካከላቸው ከበሮ የሚመቱ ደናግል ነበሩ፡፡ BSB BSB: The singers lead the way, the musicians follow after, among the maidens playing tambourines.
26 ULB እግዚአብሔርን በጉባኤ አመስግኑት በእውነት የእስራኤል ዘር የሆናችሁ ያህዌን አመስግኑት፡፡ BSB BSB: Bless God in the great congregation; bless the LORD from the fountain of Israel.
27 ULB በመጀመሪያ በቁጥር ታናሽ የሆነው የብንያም ነገድ ታየ ቀጥሎም የይሁዳ መሪዎችና ሰራዊቶቻቸው ታዩ፤ በመጨረሻም የዛብሎንና የንፍታሌም መሪዎች ተከተሉ፡፡ BSB BSB: There is Benjamin, the youngest, ruling them, the princes of Judah in their company, the princes of Zebulun and of Naphtali.
28 ULB እግዚአብሔር ሆይ፣ በቀድሞ ዘመን እንደዳረግኸው ኃይልህን ግለጥ BSB BSB: Summon Your power, O God; show Your strength, O God, which You have exerted on our behalf.
29 ULB ነገሥታት ስጦታቸውን ከሚያመጡልህ በኢየሩሳሌም ካለው ቤተ መቅደስህ ኃይልህን ግለጥ፡፡ BSB BSB: Because of Your temple at Jerusalem kings will bring You gifts.
30 ULB በሸምበቆ መካከል ያሉትን አራዊት ገሥጽ ኮርማዎችና ጥጆች የመሳሰሉትን መንግሥታት ገሥጸቸው፡፡ አዋርዳቸው ስጦታዎች እንዲመጡልህም አድርጋቸው ጦርነትን የሚወዱ ሕዝቦችንም በትናችው፡፡ BSB BSB: Rebuke the beast in the reeds, the herd of bulls among the calves of the nations, until it submits, bringing bars of silver. Scatter the nations who delight in war.
32 ULB እናንት የምድር መንግሥታት ለያህዌ የምስጋና መዝሙር አቅርቡ፡፡ ሴላ BSB BSB: Sing to God, O kingdoms of the earth; sing praises to the Lord—Selah
33 ULB ከጥንት ጀምሮ ከነበሩት ሰማያት በላይ ለሚራመደው በኃያል ድምፁ ለሚያስገመግመው ዘምሩ፡፡ BSB BSB: to Him who rides upon the highest heavens of old; behold, His mighty voice resounds.
34 ULB ግርማው በእስራኤል ላይ ኃይሉም በሰማያት ላይ ስለሆነ የእግዚአብሔርን ኃይል ዐውጁ፡፡ BSB BSB: Ascribe the power to God, whose majesty is over Israel, whose strength is in the skies.
35 ULB እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ በመቅደስህ ድንቅ ነህ፤ የእስራኤል አምላክ ለሕዝቡ ኃይልና ብርታት ይሰጣል፡፡ እግዚአብሔር ይባረክ! BSB BSB: O God, You are awesome in Your sanctuary; the God of Israel Himself gives strength and power to His people. Blessed be God!
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.