1 ULB ያህዌ ሆይ፣ እኔ ድኻና ምስኪን ነኝና እባክህ ስማኝ መልስልኝም፡፡ BSB BSB: A prayer of David. Incline Your ear, O LORD, and answer me, for I am poor and needy.
2 ULB እኔ ለአንተ ታማኝ ስለሆንሁ ጠብቀኝ አምላኬ ሆይ፤ በአንተ የታመነውን ባርያህን አድነው፡፡ BSB BSB: Preserve my soul, for I am godly. You are my God; save Your servant who trusts in You.
3 ULB ጌታ ሆይ፣ ቀኑን ሙሉ ወደ አንተ እጮኻለሁና እባክህ ማረኝ፡፡ BSB BSB: Be merciful to me, O Lord, for I call to You all day long.
4 ULB ጌታ ሆይ፣ ወደ አንተ እጸልያለሁና ባርያህን ደስ አሰኘው፡፡ BSB BSB: Bring joy to Your servant, for to You, O Lord, I lift up my soul.
5 ULB ጌታ ሆይ፣ አንተ መልካምና ይቅር ባይ ነህ ለሚጠሩህ ሁሉ ምሕረትህ ወሰን የለውም፡፡ BSB BSB: For You, O Lord, are kind and forgiving, rich in loving devotion to all who call on You.
6 ULB ያህዌ ሆይ ጸሎቴን አድምጥ የልመናዬንም ጩኸት ስማ፡፡ BSB BSB: Hear my prayer, O LORD, and attend to my plea for mercy.
7 ULB አንተ ስለምትመልስልኝ በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጣራለሁ፡፡ BSB BSB: In the day of my distress I call on You, because You answer me.
8 ULB ጌታ ሆይ፣ ከአማልክት መካከል እንደ አንተ ያለ የለም፡፡ ከአንተ ሥራ ጋር የሚወዳደር ሥራ የለም፡፡ BSB BSB: O Lord, there is none like You among the gods, nor any works like Yours.
9 ULB ጌታ ሆይ፣ የሠራሃቸው ሕዝቦች ሁሉ መጥተው በፊት ይሰግዳሉ፡፡ ስምህን ያከብራሉ፡፡ BSB BSB: All the nations You have made will come and bow before You, O Lord, and they will glorify Your name.
10 ULB አንተ ታላቅ ነህና ተአምራትን ታደርጋለህ አንተ ብቻህን አምላክ ነህ፡፡ BSB BSB: For You are great and perform wonders; You alone are God.
11 ULB ያህዌ ሆይ፣ መንገድህን አስተምረን፤ እኔም በእውነትህ እሄዳለሁ፡፡ ባልተከፋፈለ ልብም እንዳከብርህ አድርገኝ፡፡ BSB BSB: Teach me Your way, O LORD, that I may walk in Your truth. Give me an undivided heart, that I may fear Your name.
12 ULB ጌታ አምላኬ ሆይ፣ በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ ስምህንም ለዘላለም አከብራለሁ BSB BSB: I will praise You, O Lord my God, with all my heart; I will glorify Your name forever.
13 ULB ለእኔ የምታሳየው ዘላለማዊው ፍቅርህ እጅግ ታላቅ ነው፡፡ ነፍሴንም ከጥልቁ ሲኦል አወጣሃት፡፡ BSB BSB: For great is Your loving devotion to me; You have delivered me from the depths of Sheol.
14 ULB አምላክ ሆይ፣ እብሪተኞች ተነሥተውብኛል የክፉዎች ጉባኤ ነፍሴን ይፈልጓታል፡፡ አንተንም ከምንም አልቆጠሩም፡፡ BSB BSB: The arrogant rise against me, O God; a band of ruthless men seeks my life; they have no regard for You.
15 ULB አንተ ግን ጌታ ሆይ፣ መሐሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ ለቁጣ የዘገየህ፣ ምህረትህና ታማኝነትህ የበዛ ነው፡፡ BSB BSB: But You, O Lord, are a compassionate and gracious God, slow to anger, abounding in loving devotion and faithfulness.
16 ULB ወደ እኔ ተመለስ ማረኝም ለባሪያህ ብርታትህን ስጥ የሴት ባሪያህንም ልጅ አድን፡፡ BSB BSB: Turn to me and have mercy; grant Your strength to Your servant; save the son of Your maidservant.
17 ULB የሞገስህን ምልክት አሳየኝ አንተ ያህዌ ረድተኸኛልና አጽናንተኸኛልምና የሚጠሉኝ ይህን አይተው ያፍራሉ፡፡ BSB BSB: Show me a sign of Your goodness, that my enemies may see and be ashamed; for You, O LORD, have helped me and comforted me.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.