2 ULB በሁሉም አቅጣጫ ብልጫው ታላቅ ነው። አስቀድሞ ክእግዚአብሔር ዘንድ መገለጥ በአደራ የተሰጠው ለአይሁድ ነበር። BSB BSB: Much in every way. First of all, they have been entrusted with the very words of God.
3 ULB አንዳንድ አይሁድ ባያምኑስ? ያለማመናቸው የእግዚአብሔርን ታማኝነት ያስቀረዋልን? BSB BSB: What if some did not have faith? Will their lack of faith nullify God’s faithfulness?
4 ULB በምንም ዓይነት አያስቀረውም፤ ይልቁንም ሰው ሁሉ ውሸተኛ ቢሆንም እንኳ እግዚአብሔር እውነተኛ ነው። "በቃልህ ጸድቅ ሆነህ ትገኝ ዘንድ፥ ወደ ፍርድ በመጣህ ጊዜም ትረታ ዘንድ" ተብሎ ተጽፏልና። BSB BSB: Certainly not! Let God be true and every man a liar. As it is written: “So that You may be proved right when You speak and victorious when You judge.”
5 ULB የእኛ አመጻ የእግዚአብሔርን ጽድቅ የሚያሳይ ከሆነ ግን ምን ማለት እንችላለን? እግዚአብሔር ቁጣውን በሚያመጣበት ጊዜ አመጸኛ አይደለም፥ ነወይ?። ይህንን የምለው እንደ ሰው አስተሳሰብ ነው። BSB BSB: But if our unrighteousness highlights the righteousness of God, what shall we say? That God is unjust to inflict His wrath on us? I am speaking in human terms.
6 ULB በፍጹም አይደለም። እንዲህ ከሆነማ እግዚአብሔር እንዴት በዓለም ላይ ይፈርዳል? BSB BSB: Certainly not! In that case, how could God judge the world?
7 ULB ነገር ግን የእግዚአብሔር እውነት በእኔ ውሸት አማካይነት ለእርሱ ብዙ ምስጋና ካመጣ ለምን አሁንም እንደ ኃጢአተኛ ይፈረድብኛል? BSB BSB: However, if my falsehood accentuates God’s truthfulness, to the increase of His glory, why am I still condemned as a sinner?
8 ULB "መልካም እንዲመጣ ክፉን እናድርግ" ስለማለታችን በሐሰት እንዳስወሩብንና አንዳንዶችም እንዳመኑት ታዲያ ለምን አንልም? የሚደርስባቸው ፍርድ ትክክለኛ ነው። BSB BSB: Why not say, as some slanderously claim that we say, “Let us do evil that good may result”? Their condemnation is deserved!
9 ULB እንግዲህ ምን ይሁን? በዚህ ጉዳይ ራሳችንን ነጻ እያደረግን ነውን? በጭራሽ። አይሁድና ግሪኮች ሁሉም ከኃጢአት በታች ስለመሆናቸው አስቀድመን ወንጅለናቸዋልና። BSB BSB: What then? Are we any better? Not at all. For we have already made the charge that Jews and Greeks alike are all under sin.
10 ULB እንዲህ ተብሎ እንደተጻፈ "አንድም እንኳን ጻድቅ የለም። BSB BSB: As it is written: “There is no one righteous, not even one.
11 ULB አንድ እንኳን የሚያስተውል የለም። እግዚአብሔርን የሚፈልግ አንድም የለም። BSB BSB: There is no one who understands, no one who seeks God.
12 ULB ሁሉም ተሳስተዋል። በአንድ ላይ የማይጠቅሙ ሆነዋል። መልካም የሚያደርግ የለም፥አንድም እንኳን የለም። BSB BSB: All have turned away, they have together become worthless; there is no one who does good, not even one.”
13 ULB ጉሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው። ምላሳቸው አታሏል። የእባብ መርዝ በከንፈሮቻቸው ሥር አለ። BSB BSB: “Their throats are open graves; their tongues practice deceit.” “The venom of vipers is on their lips.”
14 ULB አፋቸው እርግማንና መራራነትን ተሞልቷል። BSB BSB: “Their mouths are full of cursing and bitterness.”
15 ULB እግሮቻቸው ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው። BSB BSB: “Their feet are swift to shed blood;
16 ULB በመንገዶቻቸው ላይ ጥፋትና መከራ አለ። BSB BSB: ruin and misery lie in their wake,
17 ULB እነዚህ ሰዎች የሰላምን መንገድ አላወቁትም። BSB BSB: and the way of peace they have not known.”
18 ULB በዓይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።" BSB BSB: “There is no fear of God before their eyes.”
19 ULB ሕጉ የሚናገረው ሁሉ ከሕግ በታች ላሉት እንደሆነ እናውቃለን። ይህም አፍ ሁሉ እንዲዘጋና መላው ዓለም ለእግዚአብሔር መልስ እንዲሰጥ ነው። BSB BSB: Now we know that whatever the law says, it says to those who are under the law, so that every mouth may be silenced and the whole world held accountable to God.
20 ULB ይህ የሆነበት ምክንያት ሥጋን የለበሰ ሁሉ ሕግን በመፈጸም በእግዚአብሔር ዓይን ስለማይጸድቅ ነው። ኃጢአት የሚታወቀው በሕግ አማካይነት ነውና። BSB BSB: Therefore no one will be justified in His sight by works of the law. For the law merely brings awareness of sin.
22 ULB በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የእግዚአብሔር ጽድቅ ለሚያምኑ ሁሉ ይሆንላቸው ዘንድ በሕግና በነቢያት የተመሰከረ ነው። BSB BSB: And this righteousness from God comes through faith in Jesus Christ to all who believe. There is no distinction,
24 ULB በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በተደረገው ቤዛነት በነጻ በጸጋው ይጸድቃሉ። BSB BSB: and are justified freely by His grace through the redemption that is in Christ Jesus.
26 ULB አቀረበው። በዚህ በአሁኑ ዘመን የእርሱ ጽድቅ እንዲታይ ይህ ሁሉ ሆነ። እንዲህም የሆነው እርሱ ጻድቅ መሆኑንና በኢየሱስ የሚያምነውን ሁሉ የሚያጸድቅ ራሱ መሆኑን ለማረጋገጥ ነው። BSB BSB: He did this to demonstrate His righteousness at the present time, so as to be just and to justify the one who has faith in Jesus.
29 ULB ወይስ እግዚአብሔር የአይሁድ አምላክ ብቻ ነውን? የአሕዛብስ አምላክ አይደለምን? አዎን፥የአሕዛብም ደግሞ ነው። BSB BSB: Is God the God of Jews only? Is He not the God of Gentiles too? Yes, of Gentiles too,
30 ULB እግዚአብሔር አንድ ከሆነ የተገረዙትንም ሆነ ያልተገረዙትን ስለ እምነታቸው ያጸድቃቸዋል። BSB BSB: since there is only one God, who will justify the circumcised by faith and the uncircumcised through that same faith.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.