1 ULB የእስራኤል ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤ ሮቤል፣ ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣ ይሳኮር፣ ዛብሎን፣ BSB BSB: These were the sons of Israel: Reuben, Simeon, Levi, Judah, Issachar, Zebulun,
2 ULB ዳን፣ ዮሴፍ፣ ብንያም፣ ንፍታሌም፣ ጋድ፣ እሴር። BSB BSB: Dan, Joseph, Benjamin, Naphtali, Gad, and Asher.
3 ULB የይሁዳ ወንዶች ልጆች፤ ዔር፣ አውናን፣ ሴሎም፣ እነዚህን ጆስቱን ከከነዓን ሚስቱ ከሴዋ ወለደ። የበኩር ልጁ ዔር በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሰው ሆነ፤ እግዚአብሔር ቀፈፈው። BSB BSB: The sons of Judah: Er, Onan, and Shelah. These three were born to him by Bath-shua the Canaanite. Er, Judah’s firstborn, was wicked in the sight of the LORD. So the LORD put him to death.
4 ULB የልጁም ሚስት የነበረችው ትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደችለት፤ ይሁዳም ባጠቃላይ አምስት ወንዶች ልጆች ነበሩት። BSB BSB: Tamar, Judah’s daughter-in-law, bore to him Perez and Zerah. Judah had five sons in all.
5 ULB የፋሬስ ወንዶች ልጆች፤ ኤስሮም፣ ሐሙል። BSB BSB: The sons of Perez: Hezron and Hamul.
6 ULB የዛራ ወንዶች ልጆች፤ ዘምሪ፣ ኤታን፣ ሄማን፣ ከልኮል፣ ዳራ፣ ባጠቃላይ አምስት ናቸው። BSB BSB: The sons of Zerah: Zimri, Ethan, Heman, Calcol, and Dara—five in all.
7 ULB የከሚር ወንድ ልጅ አካን፤ እርሱም ፈፅሞ መደምሰስ የነበረበት ነገር ሰርቆ በእስራኤል ላይ ጥፋት እንዲመጣ ያደረገ ነው። BSB BSB: The son of Carmi: Achar, who brought trouble upon Israel by violating the ban on devoted things.
8 ULB የኤታን ወንድ ልጅ፤ አዛርያ። BSB BSB: The son of Ethan: Azariah.
9 ULB የኤስሮን ወንዶች ልጆች፤ ይረሕምል፣አራም፣ካሌብ። BSB BSB: The sons who were born to Hezron: Jerahmeel, Ram, and Caleb.
10 ULB አራም አሚናዳብን ወለደ፤አሚናዳብም የይሁዳ ሕዝብ መሪ የሆነውን ነአሶንን ወለደ፤ BSB BSB: Ram was the father of Amminadab, and Amminadab was the father of Nahshon, a leader of the descendants of Judah.
11 ULB ነአሶን ሰልሞንን ወለደ፤ሰልሞን ቦዔንን ወለደ። BSB BSB: Nahshon was the father of Salmon, and Salmon was the father of Boaz.
12 ULB ቦዔዝ ኢዮቤድን ወለደ፤ኢዮብይድ እሴይን ወለደ። BSB BSB: Boaz was the father of Obed, and Obed was the father of Jesse.
13 ULB የእሴይ ወንዶች ልጆች፤ የብኩር ልጁ ኤልያብ፣ ሁለተኛ ልጁ አሚናዳብ፣ ሦስተኛ ልጁ ሣማ፣ BSB BSB: Jesse was the father of Eliab his firstborn; Abinadab was born second, Shimea third,
14 ULB አራተኛው ልጁ ናትናኤል፣ አምስተኛ ልጁ ራዳይ፣ BSB BSB: Nethanel fourth, Raddai fifth,
15 ULB ስድስተኛ ልጁ አሳም፣ ሰባተኛ ልጁ ዳዊት። BSB BSB: Ozem sixth, and David seventh.
16 ULB እኅቶቻቸውም ጽሩያና አቢግያ ነበሩ። የጹሩያ ሦስት ወንዶች ልጆች አቢሳ፣ ኢዮአብና አሣኤል ነበሩ። BSB BSB: Their sisters were Zeruiah and Abigail. And the three sons of Zeruiah were Abishai, Joab, and Asahel.
17 ULB አቢግያ አሜሳይን ወለደች፣ አባቱም ዬቴር የተባለ እስማኤላዊ ነበረ። BSB BSB: Abigail was the mother of Amasa, whose father was Jether the Ishmaelite.
18 ULB የኤስሮም ልጅ ካሌብ ከሚስቱ ከዓዙባና እንዲሁም ከይሪዖት ወንዶች ልጆች ወለደ፥ ከዓዜባ የተወለዱት ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው። ያሳብ፣ ሶባብ፣ አርዶን፣ BSB BSB: Caleb son of Hezron had children by his wife Azubah and by Jerioth. These were the sons of Azubah: Jesher, Shobab, and Ardon.
19 ULB ዓዙባ ስትሞት፣ ካሌብ ኤፍራታን አገባ፤ እርሷም ሆርን ወለደችለት። BSB BSB: When Azubah died, Caleb married Ephrath, who bore to him Hur.
20 ULB ሆርኡሪን ወለደ፤ ኡሪም ባስልኤልን ወለደ። BSB BSB: Hur was the father of Uri, and Uri was the father of Bezalel.
21 ULB ከዚህም በኋላ ኤስሮም ሥልሳ ዓመት ሲሆነው የገለዓድን አባት የማኪርን ልጅ አገባ፤ እርሷም ሠጉብን ወለደችለት። BSB BSB: Later, Hezron slept with the daughter of Machir the father of Gilead. He had married her when he was sixty years old, and she bore to him Segub.
22 ULB ሠጉብም ኢያዕርን ወለድደ፤ እርሱም በገለዓድ ምድር ሃያ ሦስት አተሞች ያስተዳድር ነበር። BSB BSB: Segub was the father of Jair, who had twenty-three cities in the land of Gilead.
23 ULB ይሁን እንጂ ጌሹና አራም፣ ቄናትንና በዙሪያዋ የሚገኑትን ሥልሳ መነደሮች ጨምሮ የኢያዕርን ከተሞች ነጠቁት። እነዚህ ሁሉ የገለዓድ አባትየማኪር ዘሮች ነበሩ። BSB BSB: But Geshur and Aram captured Havvoth-jair, along with Kenath and its sixty surrounding villages. All these were descendants of Machir the father of Gilead.
24 ULB ኤስሮም በካሌብ ኤፍራታ ከሞተ በኋላ፣ ሚስቱ አቢያ የቴቁሔን አባት አሽሑርን ወለደችለት። BSB BSB: After Hezron died in Caleb-ephrathah, his wife Abijah bore to him Ashhur the father of Tekoa.
25 ULB የኤስሮም የበኩር ልጅ የይረሕምኤል ወንዶች ልጆች፤ የበኩር ልጁ ራም፣ ቡናህ፣ ኦሬን፣ ኦጼን፣ አኪያ። BSB BSB: The sons of Jerahmeel the firstborn of Hezron: Ram his firstborn, Bunah, Oren, Ozem, and Ahijah.
26 ULB ይረሕምኤል ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤ እርሷም የኦናምን እናት ነበረች። BSB BSB: Jerahmeel had another wife named Atarah, who was the mother of Onam.
27 ULB የይረሕምኤል የበኩር ልጁ የራም ወንዶች፤ መዓስ፣ ያሚን፣ ዔቄር። BSB BSB: The sons of Ram the firstborn of Jerahmeel: Maaz, Jamin, and Eker.
28 ULB የኦናም ወንዶች ልጆች፤ ሸማይና ያዳ። የሸማይ ወንዶች ልጆች፤ ናዳብና አቢሱር። BSB BSB: The sons of Onam: Shammai and Jada. The sons of Shammai: Nadab and Abishur.
29 ULB የአቢሱር ሚስት አቢካኢል ትባላለች፤ እርሷም አሕባንንና ሞሊድ የተባሉ ልጆች ወለደችለት። BSB BSB: Abishur’s wife was named Abihail, and she bore to him Ahban and Molid.
30 ULB የናባድ ወንዶች ልጆች፤ ሴሌድ፣አፋይም፣ሴሌድ፣ወንድ ልጅ ሳይወልድ ሞተ። BSB BSB: The sons of Nadab: Seled and Appaim. Seled died without children.
31 ULB የአፋይም ወንድ ልጅ፤ይሸዒ።ይሽዒም ሶሳን ወለደ።ሶሳን አሕልይን ወለደ። BSB BSB: The son of Appaim: Ishi. The son of Ishi: Sheshan. The son of Sheshan: Ahlai.
32 ULB የሸማይ ወንድም የያዳ ወንዶች ልጆች፤ዬቴር፣ዮናታን፣ዬቴርም ልጅ ሳይወልድ ሞተ። BSB BSB: The sons of Jada the brother of Shammai: Jether and Jonathan. Jether died without children.
33 ULB የዮናታን ወንዶች ልጆች፤ፌሌት፣ዛዛ። እነዚህ የይረሕምኤል ዘሮች ነበሩ። BSB BSB: The sons of Jonathan: Peleth and Zaza. These were the descendants of Jerahmeel.
34 ULB ሶሳን ሴቶች እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም። እርሱም ኢዮሄል የተባለ ግብፃዊ አገልጋይ ነበርረው። BSB BSB: Sheshan had no sons, but only daughters. He also had an Egyptian servant named Jarha.
35 ULB ሶሳን ልጁን ለአገልጋዩ ለኢዮሄል ሚስት ትሆነው ዘንድ ሰጠው፤ እርሷም ዓይታ የተባለ ወንድ ልጅ ወለደችለት። BSB BSB: Sheshan gave his daughter in marriage to his servant Jarha, and she bore to him Attai.
36 ULB ዓታይ ናታንን ወለደ፣ናታንም ዛባድን ወለደ፣ BSB BSB: Attai was the father of Nathan, Nathan was the father of Zabad,
37 ULB ዛባድ ኤፍላን ወለደ፤ ኤፍላል ዖቤድን ወለደ፤ BSB BSB: Zabad was the father of Ephlal, Ephlal was the father of Obed,
38 ULB ዖቤድ ኢዩን ወለደ፤ ኢዩ ዓዛርያስን ወለደ፤ BSB BSB: Obed was the father of Jehu, Jehu was the father of Azariah,
39 ULB ዓዛርያስ ኬሌስን ወለደ፤ ኬሌስ ኤልዓሣ ወለደ፤ BSB BSB: Azariah was the father of Helez, Helez was the father of Elasah,
40 ULB ኤልዓሣ ሲስማይን ወለደ፤ ሲስማይ ሰሎምን ወለደ፤ BSB BSB: Elasah was the father of Sismai, Sismai was the father of Shallum,
41 ULB ሰሎም የቃምያን ወለደ፤ የቃምያም ኤሊሳማን ወለደ። BSB BSB: Shallum was the father of Jekamiah, and Jekamiah was the father of Elishama.
42 ULB የይረሕምኤል ወንድም የካሌብ ወንዶች ልጆች፤ የበኩር ልጁ ሞሳ ሲሆን፤ እርሱም ዚፍን ወለደ፤ ዚፍም መሪሳን ወለደ፤ መሪ ሳም ኬብሮንን ወለደ። BSB BSB: The sons of Caleb the brother of Jerahmeel: Mesha his firstborn, who was the father of Ziph, and Mareshah his second son, who was the father of Hebron.
43 ULB የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ ቆሬ፣ ተፋዋ፣ ሬቄም፣ ሽማዕ። BSB BSB: The sons of Hebron: Korah, Tappuah, Rekem, and Shema.
44 ULB ሽማዕ ርችሐምን ወለደ፤ ረሐምም ዮርቅዓምን ወለደ። ሬቄም ሽማይን ወለደ፤ BSB BSB: Shema was the father of Raham the father of Jorkeam, and Rekem was the father of Shammai.
45 ULB ሽማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤት ጹርን ወለደ። BSB BSB: The son of Shammai was Maon, and Maon was the father of Beth-zur.
46 ULB የካሌብ ቁባት ዔፋ ሐራንን፣ ሞዳን፣ ጋዜዝን ወለደች። ሐራንም ጋዜዝን ወለደ። BSB BSB: Caleb’s concubine Ephah was the mother of Haran, Moza, and Gazez. Haran was the father of Gazez.
47 ULB የያህዳይ ወንዶች ልጆች፤ ሬጌም፣ ኢዮታም፣ ጌሻን፣ ፋሌጥ፣ ዔፋ፣ ሸዓፍ። BSB BSB: The sons of Jahdai: Regem, Jotham, Geshan, Pelet, Ephah, and Shaaph.
48 ULB የካሌብ ቁባት ማዕካ ሼቤርን፣ ቲርሐናን ወለደለችለት። BSB BSB: Caleb’s concubine Maacah was the mother of Sheber and Tirhanah.
49 ULB እንዲሁም የመድማናን አባት ሸዓፍን፣ የመክቢናንና የጊብዓን አባት ሱሳን ወለደች። ካሌብ ዓክሳ የተባለች ልጅ ነበረችው። BSB BSB: She was also the mother of Shaaph father of Madmannah, and of Sheva father of Machbenah and Gibea. Caleb’s daughter was Acsah.
50 ULB የኤፍራታ የበኩር ልጅ የሑር ወንዶች ልጆች ሦባል የቂርያት ይዓሪም አባት፤ BSB BSB: These were the descendants of Caleb. The sons of Hur the firstborn of Ephrathah: Shobal the father of Kiriath-jearim,
51 ULB ሰልሞን የቤተልሔም አባት፤ ሐሬፍ የቤት ጋዴር አባት። BSB BSB: Salma the father of Bethlehem, and Hareph the father of Beth-gader.
52 ULB የቂርያትይዓሪም አባት የሦባል ዘሮች፤ የመናሕታውያን ነዋሪዎች እኩሌታ፣ ሀሮኤ፤ BSB BSB: These were the descendants of Shobal the father of Kiriath-jearim: Haroeh, half the Manahathites,
53 ULB እንዲሁም የቂርያትይዓሪም ጎሣዎች፤ ይትራውያን፤ ፋታውያን፣ ሹማታውያን፣ ሚሽራውያን፤ ጾርዓውያንና ኤሽታኦውያን ከእነዚህ የመጡ ጎሣዎች ነበሩ። BSB BSB: and the clans of Kiriath-jearim—the Ithrites, Puthites, Shumathites, and Mishraites. From these descended the Zorathites and Eshtaolites.
54 ULB የሰልሞን ዘሮች፤ ቤተልሔም፣ ነጦፋውያን፣ ዓጣሮት ቤት ዮአብ፣ የመናሕታውያን እኩሌታ፣ ጾርዓውያን። BSB BSB: The descendants of Salma: Bethlehem, the Netophathites, Atroth-beth-joab, half the Manahathites, the Zorites,
55 ULB በያቤጽ የሚኖሩ የጸሐፍት ጎሣዎች ቲርዓውያን፣ ሺምዓታውያን፣ ሡካታውያን። እነዚህ ከሬካብ ቤት አባት ከሐማት የመጡ ቄናውያን ናቸው። BSB BSB: and the clans of the scribes who lived at Jabez—the Tirathites, Shimeathites, and Sucathites. These are the Kenites who came from Hammath, the father of the house of Rechab.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.