1 ULB ዳዊት በኬብሮን ሳለ የወለዳቸው ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤ ከኢይዝራኤላዊቷ ከአኪናሆም የተወለደው የብኩር ልጁ አምኖን፣ሁለተኛው ከቀርሜሎሳዊቷ ከአቢግያ የተወለደው ዳንኤል፣ BSB BSB: These were the sons of David who were born to him in Hebron: The firstborn was Amnon by Ahinoam of Jezreel; the second was Daniel by Abigail of Carmel;
2 ULB ሦስተኛው ከጌሹር ንጉሥ ከተማይ ልጅ ከመዓካ የተወለደው አቤሴሎም፣አራተኛው የአጊት ልጅ አዶንያስ፣ BSB BSB: the third was Absalom the son of Maacah daughter of King Talmai of Geshur; the fourth was Adonijah the son of Haggith;
3 ULB አምስተኛው ከሚስቱ ከዔግላ የተወለደው ይትረኃም። BSB BSB: the fifth was Shephatiah by Abital; and the sixth was Ithream by his wife Eglah.
4 ULB እነዚህ ስድስቱ የተወለዱት ዳዊት በኬብሮን ሆኖ ሰባት ዓመት ተኩል በገዛበት ጊዜ ነበር። ዳዊት በኢየሩሳሌም ሠላሳ ሦስት ዓመት ነገሠ፤ BSB BSB: These six sons were born to David in Hebron, where he reigned seven years and six months. And David reigned in Jerusalem thirty-three years,
5 ULB በዚያም የወለዳቸው ልጆች እነዚህ ነበሩ፤ ሳሙስ፣ ሶባብ፣ ናታን፣ ሰለሞን፣ እነዚህ አራት ወንዶች ልጆች ከዓሚኤል ልጅ ከቤርሳቤህ የተወለዱ ናቸው። BSB BSB: and these sons were born to him in Jerusalem: Shimea, Shobab, Nathan, and Solomon. These four were born to him by Bathsheba daughter of Ammiel.
6 ULB እንዲሁም ሌሎች ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ስማቸውም ኢያቤሐር፣ ኤሊሱዔ፣ ኤሊፋላት፣ BSB BSB: David’s other sons were Ibhar, Elishua, Eliphelet,
7 ULB ኖጋ፣ ናፌቅ፣ ያፍያ፣ BSB BSB: Nogah, Nepheg, Japhia,
8 ULB ኤሊሳማ፣ ኤሊዳሄ፣ ኤሊፋላት ይባላል፤ ባጠቃላይ ዘጠነኛ ነበሩ። BSB BSB: Elishama, Eliada, and Eliphelet—nine in all.
9 ULB ከቁባቶቹ ከወለዳቸው ወንዶች ልጆች ሌላ እነዚህ ሁሉ ልጆቹ ነበሩ፤ እነዚህም ትዕማር የምትባል እኅት ነበረቻቸው። BSB BSB: These were all the sons of David, besides the sons by his concubines. And Tamar was their sister.
10 ULB የሰሎሞን ልጅ ሮብዓም ነበረ፤ የሮብዓም ልጅ አቢያ፣ የአቢያ ልጅ አሳ፣ የአሳ ልጅ ኢዮሣፍጥ፣ BSB BSB: Solomon’s son was Rehoboam: Abijah was his son, Asa his son, Jehoshaphat his son,
12 ULB የኢዮአስ ልጅ አሜስያስ፣ የአሜስያስ ልጅ ዓዛርያስ፣ የዓዛርያስ ልጅ ኢዮአታም፣ BSB BSB: Amaziah his son, Azariah his son, Jotham his son,
13 ULB የኢዮአታም ልጅ አካዝ፣ የአካዝዝ ልጅ ሕዝቅያስ፣ የሕዝቅያስ ልጅ ማናሴ፣ BSB BSB: Ahaz his son, Hezekiah his son, Manasseh his son,
14 ULB የምናሴ ልጅ አሞጽ፣ የአሞጽ፣ የአሞጽ ልጅ ኢዮስያስ፣ BSB BSB: Amon his son, and Josiah his son.
15 ULB የኢዮስያስ ወንዶች ልጆች፣ በኩሩ ዮሐናን በኩሩ ዮሐናን፣ ሁለተኛ ልጁ ኢዮአቄም፣ ሦስተኛ ልጁ ሴዴቅያስ፣ አራተኛ ልጁ ሰሎም። BSB BSB: The sons of Josiah: Johanan was the firstborn, Jehoiakim the second, Zedekiah the third, and Shallum the fourth.
16 ULB የኢዮአቄም ዘሮች፤ ልጁ ኢኮንያ፣ ልጁ ሴዴቅያስ። BSB BSB: The successors of Jehoiakim: Jeconiah his son, and Zedekiah.
17 ULB የምርኮኛው የኢኮንያን ዘሮች፣ ልጁ ሰላትያል፣ BSB BSB: The descendants of Jeconiah the captive: Shealtiel his son,
18 ULB መልኪራም፣ ፈዳያ፣ ሼናጻር፣ ይቃምያ፣ ሆሻማ፣ ነዳብያ። BSB BSB: Malchiram, Pedaiah, Shenazzar, Jekamiah, Hoshama, and Nedabiah.
19 ULB የፈዳያ ወንዶች ልጆች፤ ዘሩባቤል ወንዶች ልጆች፥ ሜሱላም፣ ሐናንያ፣ እኅታቸው ሰሎሚት ትባላለች። BSB BSB: The sons of Pedaiah: Zerubbabel and Shimei. The children of Zerubbabel: Meshullam and Hananiah, their sister Shelomith,
20 ULB ሌሎችም አምስት ልጆች ነበሩ፤ እነርሱም ሐሹባ፣ ኦሄል፣ በራክያ፣ ሐሳድያ፣ ዮሻብሒሴድ። BSB BSB: and five others: Hashubah, Ohel, Berechiah, Hasadiah, and Jushab-hesed.
21 ULB የሐናንያ ዘሮች፤ ፈላጥን፣ የአብድዩና የሴኬንያ ወንዶች። BSB BSB: The descendants of Hananiah: Pelatiah, Jeshaiah, and the sons of Rephaiah, of Arnan, of Obadiah, and of Shecaniah.
22 ULB የሴኬንያ ዘሮች፤ ሸማያና ወንዶች ልጆቹ፤ ሐሙስ፣ ይግአል፣ ባሪያሕ፣ ነዓርያ፣ ሻፋጥ፣ ባጠቃላይ ስድስት ነበሩ። BSB BSB: The six descendants of Shecaniah were Shemaiah and his sons: Hattush, Igal, Bariah, Neariah, and Shaphat.
23 ULB የነዓርያ ወንዶች ልጆች፤ ኤልዩዔናይም BSB BSB: The sons of Neariah: Elioenai, Hizkiah, and Azrikam—three in all.
24 ULB ወንዶች ልጆች፤ ሆዳይዋ፣ ኤልያሴብ፣ ፌልያ፣ ዓቁብ፣ ዮሐናን፣ ደላያ፣ ዓናኒ፤ ባጠቃላይ ሰባት ናቸው። BSB BSB: The sons of Elioenai: Hodaviah, Eliashib, Pelaiah, Akkub, Johanan, Delaiah, and Anani—seven in all.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.