1 ULB በዚያ ዘመን መላው ዓለም የሚናገረውና የሚግባባው በአንድ ቋንቋ ነበር። BSB BSB: Now the whole world had one language and a common form of speech.
2 ULB ወደ ምሥራቅ ሲጓዙ፣ በሰናዖር አንድ ሜዳማ ቦታ አግኝተው በዚያ ሰፈሩ። BSB BSB: And as people journeyed eastward, they found a plain in the land of Shinar and settled there.
3 ULB እርስ በርሳቸውም፣ “ኑ፣ ጡብ እንሥራና እስከበቃው ድረስ በእሳት እንተኩሰው” ተባባሉ። በድንጋይ ፈንታ ጡብ ተጠቀሙ፤ ጡቡን እርስ በርስ ለማያያዝም ቅጥራን ተጠቀሙ። BSB BSB: And they said to one another, “Come, let us make bricks and bake them thoroughly.” So they used brick instead of stone, and tar instead of mortar.
4 ULB ከዚያም፣ “ለስማችን መጠሪያ እንዲሆን ጫፉ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ። ያንን ካላደረግን በምድር ሁሉ ፊት መበታተናችን ነው” አሉ። BSB BSB: “Come,” they said, “let us build for ourselves a city with a tower that reaches to the heavens, that we may make a name for ourselves and not be scattered over the face of all the earth.”
5 ULB የአዳም ልጆች የሠሩትን ለማየት ያህዌ ወደ ከተማውና ወደ ግንቡ ወረደ። BSB BSB: Then the LORD came down to see the city and the tower that the sons of men were building.
6 ULB ያህዌም፣ “አንድ ቋንቋ የሚናገሩ አንድ ሕዝብ በመሆናቸው ይህን ማድረግ ችለዋል! ከእንግዲህ ማድረግ የፈለጉትን ለማድረግ ምንም የሚያቅታቸው አይኖርም። BSB BSB: And the LORD said, “If they have begun to do this as one people speaking the same language, then nothing they devise will be beyond them.
7 ULB ኑ እንውረድ፤ አርስ በርስ እንዳይግባቡም ቋንቋቸውን እንደበላልቀው” አለ። BSB BSB: Come, let Us go down and confuse their language, so that they will not understand one another’s speech.”
8 ULB ስለዚህ ያህዌ ከዚያ ቦታ ወደ መላው ዓለም በታተናቸው፣ እነርሱም ከተማዋን መሥራት አቋረጡ። BSB BSB: So the LORD scattered them from there over the face of all the earth, and they stopped building the city.
9 ULB በዚያ የዓለምን ቋንቋ ስለ ደበላለቀ የከተማዋ ስም ባቤል ተባለ። ከዚያም ያህዌ በመላው ዓለም በተናቸው። BSB BSB: That is why it is called Babel, for there the LORD confused the language of the whole world, and from that place the LORD scattered them over the face of all the earth.
11 ULB አርፋድሰድን ከወለደ በኋላ ሴም አምስት መቶ ዓመት ኖረ። ሌሎች ወንዶች እና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። BSB BSB: And after he had become the father of Arphaxad, Shem lived 500 years and had other sons and daughters.
13 ULB ሰላን ከወለደ በኋላ አርፋክሰድ አራት መቶ ሦስት ዓመት ኖረ፤ እርሱም ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለደ። BSB BSB: And after he had become the father of Shelah, Arphaxad lived 403 years and had other sons and daughters.
14 ULB ሳላ ሰላሣ ዓመት ሲሆነው ዔቦርን ወለደ፤ BSB BSB: When Shelah was 30 years old, he became the father of Eber.
15 ULB ዔቦርን ከወለደ በኋላ ሳላ አራት መቶ ሦስት ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። BSB BSB: And after he had become the father of Eber, Shelah lived 403 years and had other sons and daughters.
16 ULB ዔቦር አራት ዓመት ሲሆነው ፋሌቅን ወለደ፤ BSB BSB: When Eber was 34 years old, he became the father of Peleg.
17 ULB ፋሌቅን ከወለደ በኋላ ዔቦር አራት መቶ ሰላሣ ዓመት ኖረ፤ እርሱም እንዲሁ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለደ። BSB BSB: And after he had become the father of Peleg, Eber lived 430 years and had other sons and daughters.
18 ULB ፋሌቅ ሰለሣ ዓመት ሲሆነው፣ ራግውን ወለደ፤ BSB BSB: When Peleg was 30 years old, he became the father of Reu.
19 ULB ራግውን ከወለደ በኋላ ፋሌቅ ሁለት መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፤ እርሱም እንዲሁ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለደ። BSB BSB: And after he had become the father of Reu, Peleg lived 209 years and had other sons and daughters.
20 ULB ራግው ሰለሣ ሁለት ዓመት ሲሆነው፣ ሴሮሕን ወለደ፤ BSB BSB: When Reu was 32 years old, he became the father of Serug.
21 ULB ሴሮሕን ከወለደ በኋላ ራግው ሁለት ሞት ሰባት ዓመት ኖረ፤ እርሱም እንዲሁ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለደ። BSB BSB: And after he had become the father of Serug, Reu lived 207 years and had other sons and daughters.
22 ULB ሴሮሕ ሰለሣ ዓመት ሲሆነው፣ ናኮርን ወለደ፤ BSB BSB: When Serug was 30 years old, he became the father of Nahor.
23 ULB ናኮርን ከወለደ በኋላ ሴሮሕ ሁለት መቶ ዓመት ኖረ፤ እርሱም እንዲሁ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለደ። BSB BSB: And after he had become the father of Nahor, Serug lived 200 years and had other sons and daughters.
24 ULB ናኮር ሃያ ዘጠኝ ዓመት ሲሆነው ታራን ወለደ፤ BSB BSB: When Nahor was 29 years old, he became the father of Terah.
25 ULB ታራን ከወለደ በኋላ ናኮር አንድ መቶ አሥራ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፤ እርሱም እንዲሁ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ። BSB BSB: And after he had become the father of Terah, Nahor lived 119 years and had other sons and daughters.
26 ULB ታራ ሰባ ዓመት ሲሆነው አብራምን፣ ናኮርንና ሐራንን ወለደ። BSB BSB: When Terah was 70 years old, he became the father of Abram, Nahor, and Haran.
27 ULB የታራ ትውልድ ይህ ነው። ታራ፣ አብራምን፣ ናኮርንና ሐራን ወለደ። ሐራን ሎጥን ወለደ። BSB BSB: This is the account of Terah. Terah became the father of Abram, Nahor, and Haran. And Haran became the father of Lot.
28 ULB ሐራን አባቱ ታራ በሕይወት እያለ በተወለደበት ከተማ በከለዳውያን ዑር ሞተ። BSB BSB: During his father Terah’s lifetime, Haran died in his native land, in Ur of the Chaldeans.
29 ULB አብራምና ናኮር ሁለቱም ሚስት አገቡ። የአብራም ሚስት ሦራ ስትባል፣ የናኮር ሚስት ደግሞ ሚልካ ትባል ነበር፤ ሚልካ የሐራን ልጅ ስትሆን፣ ሐራን የሚልካና የዮሳካ አባት ነበር። BSB BSB: And Abram and Nahor took wives for themselves. Abram’s wife was named Sarai, and Nahor’s wife was named Milcah; she was the daughter of Haran, who was the father of both Milcah and Iscah.
30 ULB ሦራ ምንም ልጅ ያልነበራት መካን ነበረች። BSB BSB: But Sarai was barren; she had no children.
32 ULB ታራ ሁለት መቶ አምስት ዓመት ኖሮ በካራን ሞተ። BSB BSB: Terah lived 205 years, and he died in Haran.