2 ULB በአባቴ ቤት ብዙ የመኖሪያ ስፍራ አለ፤ እንደዚያ ባይሆን ኖሮ፣ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁ ብዬ አልነግራችሁም ነበር። BSB BSB: In My Father’s house are many rooms. If it were not so, would I have told you that I am going there to prepare a place for you?
3 ULB ሄጄም ስፍራ ካዘጋጀሁላችሁ በኋላ፣ እኔ ባለሁበት እናንተም እንድትሆኑ ዳግመኛ እመጣለሁ፣ ወደ ራሴም እወስዳችኋለሁ።` BSB BSB: And if I go and prepare a place for you, I will come back and welcome you into My presence, so that you also may be where I am.
4 ULB ወዴት እንደምሄድ መንገዱን ታውቃላችሁ።» BSB BSB: You know the way to the place where I am going.”
5 ULB ቶማስ ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ ወዴት እንደምትሄድ አናውቅም፣ መንገዱን እንዴት ማወቅ እንችላለን?» በማለት ጠየቀው። BSB BSB: “Lord,” said Thomas, “we do not know where You are going, so how can we know the way?”
7 ULB እኔን ብታውቁኝ ኖሮ አባቴንም ባወቃችሁት ነበር። ከአሁን ጀምሮ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል።» BSB BSB: If you had known Me, you would know My Father as well. From now on you do know Him and have seen Him.”
8 ULB ፊልጶስ ጌታ ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ አብን አሳየን ያ ለእኛ በቂያችን ነው» አለው። BSB BSB: Philip said to Him, “Lord, show us the Father, and that will be enough for us.”
10 ULB እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እየነገርኋችሁ ያለው ቃል ከራሴ የምናገረው አይደለም፤ ይልቁንስ ይህን ሥራ የሚሠራው በእኔ ውስጥ የሚኖረው አብ ነው። BSB BSB: Do you not believe that I am in the Father and the Father is in Me? The words I say to you, I do not speak on My own. Instead, it is the Father dwelling in Me, performing His works.
11 ULB እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ሌላው ቢቀር ከምሠራው ሥራ የተነሣ እመኑኝ። BSB BSB: Believe Me that I am in the Father and the Father is in Me—or at least believe on account of the works themselves.
12 ULB እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ በእኔ የሚያምን እኔ የምሠራውን ሥራ እርሱም ይሠራል፤ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ፣ እኔ ከሠራሁት የሚበልጥ ሥራ ይሠራል። BSB BSB: Truly, truly, I tell you, whoever believes in Me will also do the works that I am doing. He will do even greater things than these, because I am going to the Father.
13 ULB አብ በልጁ ይከብር ዘንድ ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። BSB BSB: And I will do whatever you ask in My name, so that the Father may be glorified in the Son.
14 ULB ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ፣ እኔ አደርገዋለሁ። BSB BSB: If you ask Me for anything in My name, I will do it.
17 ULB እርሱም የእውነት መንፈስ ነው፤ ዓለም ስለማያየው ወይም ስለማያውቀው አይቀበለውም። ይሁን እንጂ፣ ከእናንተ ጋር ስለሚኖርና በውስጣችሁም ስለሚሆን፣ እናንተ ታውቁታላችሁ። BSB BSB: the Spirit of truth. The world cannot receive Him, because it neither sees Him nor knows Him. But you do know Him, for He abides with you and will be in you.
18 ULB ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፣ ዳግመኛ ወደ እናንተ እመጣለሁ። BSB BSB: I will not leave you as orphans; I will come to you.
19 ULB ከጥቂት ጊዜ በኋላ ዓለም አያየኝም፤ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፤ እኔ ሕያው ነኝና እናንተም ሕያዋን ትሆናላችሁ። BSB BSB: In a little while the world will see Me no more, but you will see Me. Because I live, you also will live.
20 ULB በዚያን ቀን እኔ በአብ እንዳለሁ፣ እናንተ በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ ታውቃላችሁ። BSB BSB: On that day you will know that I am in My Father, and you are in Me, and I am in you.
21 ULB ትእዛዜ በውስጡ ያለ የሚያደርገውም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል፤ እኔም እወደዋለሁ፤ ራሴንም እገልጥለታለሁ። BSB BSB: Whoever has My commandments and keeps them is the one who loves Me. The one who loves Me will be loved by My Father, and I will love him and reveal Myself to him.”
22 ULB የአስቆሮቱ ያልሆነው ይሁዳም ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ ለዓለም ሳይሆን ለእኛ ራስህን የምትገልጠው እንዴት ነው?» ብሎ ጠየቀው። BSB BSB: Judas (not Iscariot) asked Him, “Lord, why are You going to reveal Yourself to us and not to the world?”
24 ULB የማይወደኝ ማንኛውም ሰው ቃሌን አይጠብቅም። የምትሰሙት ቃል የእኔ ሳይሆን፣ የላከኝ የአብ ቃል ነው። BSB BSB: Whoever does not love Me does not keep My words. The word that you hear is not My own, but it is from the Father who sent Me.
25 ULB በመካከላችሁ ሳለሁ እነዚህን ነገሮች ልብ እንድትሉ ነግሬአችኋለሁ። BSB BSB: All this I have spoken to you while I am still with you.
29 ULB ይህ ነገር በሚፈጸምበት ጊዜ ታምኑ ዘንድ አሁን ከመሆኑ በፊት አስቀድሜ ነገርኋችሁ። BSB BSB: And now I have told you before it happens, so that when it does happen, you will believe.
30 ULB የዚህ ዓለም ገዥ እየመጣ ስለሆነ ከዚህ በላይ ከእናንተ ጋር መነጋገር አልችልም።እርሱ በእኔ ላይ ምንም ሥልጣን የለውም፡ BSB BSB: I will not speak with you much longer, for the prince of this world is coming, and he has no claim on Me.
31 ULB ነገር ግን አብን እንደምወድ ዓለም ሁሉ ያውቅ ዘንድ በሰጠኝ ትዕዛዝ መሠረት አብ ያዘዝኝን አደርጋለሁ። ተነሱ ከዚህ እንሂድ» BSB BSB: But I do exactly what the Father has commanded Me, so that the world may know that I love the Father. Get up! Let us go on from here.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.