2 ULB ይህም ከአንተ ለተቀበላቸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት እንዲሰጣቸው በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ በሰጠኸው ሥልጣን ልክ ነው፡፡ BSB BSB: For You granted Him authority over all people, so that He may give eternal life to all those You have given Him.
4 ULB አባት ሆይ፣ እንዳከናውነው የሰጠኸኝን ሥራ በመፈጸም በምድር ላይ አከበርሁህ፡፡ BSB BSB: I have glorified You on earth by accomplishing the work You gave Me to do.
6 ULB ከዓለም ለሰጠኸኝ ለእነዚህ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ፣ ለእኔም ሰጠሃቸው፣ ቃልህንም ጠብቀዋል። BSB BSB: I have revealed Your name to those You have given Me out of the world. They were Yours; You gave them to Me, and they have kept Your word.
7 ULB አሁን ከአንተ የተቀበልኋቸው ነገሮች ሁሉ በርግጥ ከአንተ እንደ መጡ አምነዋል፣ BSB BSB: Now they know that everything You have given Me comes from You.
8 ULB የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና። እነርሱም ተቀብለውታል፤ ከአንተ እንደ መጣሁ አውቀዋል አንተ እንደላክኸኝም አምነዋል። BSB BSB: For I have given them the words You gave Me, and they have received them. They knew with certainty that I came from You, and they believed that You sent Me.
9 ULB እነርሱ የአንተ ናቸውና አንተ ለሰጠኸኝ ለእነርሱ እንጂ ለዓለም አልጸልይም፡፡ BSB BSB: I ask on their behalf. I do not ask on behalf of the world, but on behalf of those You have given Me; for they are Yours.
10 ULB የእኔ የሆነው ሁሉ የአንተ ነው፤ የአንተ የሆነውም ነገር ሁሉ የእኔ ነው፤ እኔ በእነርሱ ከብሬአለሁ፡፡ BSB BSB: All I have is Yours, and all You have is Mine; and in them I have been glorified.
11 ULB እኔ ወደ አንተ እመጣለሁና። ከእንግዲህ በዓለም አልኖርም፤ እነርሱ ግን በዓለም ውስጥ ናቸው፡፡ ቅዱስ አባት ሆይ፣ እኔና አንተ አንድ እንደ ሆንን አንድ እንዲሆኑ በሰጠኸኝ በስምህ ጠብቃቸው፡፡ BSB BSB: I will no longer be in the world, but they are in the world, and I am coming to You. Holy Father, protect them by Your name, the name You gave Me, so that they may be one as We are one.
12 ULB ከእነርሱ ጋር እያለሁ በሰጠኸኝ በስምህ ጠበቅኋቸው፡፡ በቅዱሳት መጻሕፍት የተባለው እንዲፈጸም ከጥፋት ልጅ በቀር ከእነርሱ አንዱም እንዳይጠፋ ጋረድኋቸው፡፡ BSB BSB: While I was with them, I protected and preserved them by Your name, the name You gave Me. Not one of them has been lost, except the son of destruction, so that the Scripture would be fulfilled.
13 ULB አሁን ወደ አንተ እመጣለሁ፤ ይህን በዓለም ሳለሁ የምናገረው፣ ደስታዬ በእነርሱ ሙሉ እንዲሆን ነው፡፡ BSB BSB: But now I am coming to You; and I am saying these things while I am in the world, so that they may have My joy fulfilled within them.
14 ULB ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔ ከዓለም እንዳልሆንሁ እነርሱም ከዓለም አይደሉምና ዓለም ይጠላቸዋል፡፡ BSB BSB: I have given them Your word and the world has hated them. For they are not of the world, just as I am not of the world.
15 ULB ከክፉው እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልጸልይም፡፡ BSB BSB: I am not asking that You take them out of the world, but that You keep them from the evil one.
16 ULB እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ እነርሱም ከዓለም አይደሉም፡፡ BSB BSB: They are not of the world, just as I am not of the world.
17 ULB በእውነት ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው፡፡ BSB BSB: Sanctify them by the truth; Your word is truth.
18 ULB አንተ ወደ ዓለም ላክኸኝ፣ እኔም ደግሞ እነርሱን ወደ ዓለም ልኬአቸዋለሁ፡፡ BSB BSB: As You sent Me into the world, I have also sent them into the world.
19 ULB እነርሱ በእውነት እንዲቀደሱ እኔ ራሴን ስለ እነርሱ ቀድሼአለሁ፡፡ BSB BSB: For them I sanctify Myself, so that they too may be sanctified by the truth.
21 ULB ይህም አባት ሆይ፣ አንተ በእኔ እኔም በአንተ እንዳለሁ እነርሱም አንድ እንዲሆኑ ነው፡፡ ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ እንዲያምን እነርሱም በእኛ እንዲሆኑ እጸልያለሁ፡፡ BSB BSB: that all of them may be one, as You, Father, are in Me, and I am in You. May they also be in Us, so that the world may believe that You sent Me.
22 ULB እኛ አንድ እንደ ሆንን እነርሱም አንድ እንዲሆኑ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ፤ BSB BSB: I have given them the glory You gave Me, so that they may be one as We are one—
23 ULB ይህም እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ ሆነህ እነርሱ በአንድነት ፍጹማን እንዲሆኑና ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ እኔን በወደድህበት ፍቅር እነርሱንም እንደ ወደድሃቸው እንዲያውቅ ነው። BSB BSB: I in them and You in Me—that they may be perfectly united, so that the world may know that You sent Me and have loved them just as You have loved Me.
24 ULB አባት ሆይ፣ የሰጠኸኝ እነዚህ ስለ ወደድኸኝ ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ የሰጠኸኝን ክብር እንዲያዩ እኔ ባለሁበት እነርሱም ከእኔ ጋር እንዲሆኑ እወዳለሁ፡፡ BSB BSB: Father, I want those You have given Me to be with Me where I am, that they may see the glory You gave Me because You loved Me before the foundation of the world.
25 ULB ጻድቅ አባት ሆይ፣ ዓለም አላወቀህም፤ እኔ ግን አውቅሃለሁ፤ እነዚህም አንተ እንደ ላክኸኝ አውቀዋል፡፡ BSB BSB: Righteous Father, although the world has not known You, I know You, and they know that You sent Me.
26 ULB አንተን እንዲያውቁ አድርጌአለሁ፤ እኔን የወደድህበት ፍቅር በእነርሱም እንዲሆንና እኔም በእነርሱ እንድሆን ስምህን አስታውቃቸዋለሁ፡፡ BSB BSB: And I have made Your name known to them and will continue to make it known, so that the love You have for Me may be in them, and I in them.”
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.