2 ULB አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደ፤ ያዕቆብም ይሁዳንና የይሁዳን ወንድሞች ወለደ፤ BSB BSB: Abraham was the father of Isaac, Isaac the father of Jacob, and Jacob the father of Judah and his brothers.
3 ULB ይሁዳም ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ ፋሬስም ኤስሮምን ወለደ፤ ኤስሮምም አራምን ወለደ፤ BSB BSB: Judah was the father of Perez and Zerah by Tamar, Perez the father of Hezron, and Hezron the father of Ram.
4 ULB አራምም አሚናዳብን ወለደ፤ አሚናዳብም ነአሶንን ወለደ፤ ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ BSB BSB: Ram was the father of Amminadab, Amminadab the father of Nahshon, and Nahshon the father of Salmon.
6 ULB ንጉሥ ዳዊትም ከኦርዮ ሚስት ሰሎሞንን ወለደ፤ BSB BSB: and Jesse the father of David the king. Next: David was the father of Solomon by Uriah’s wife,
7 ULB ሰሎሞንም ሮበዓምን ወለደ፤ ሮብዓምም አብያን ወለደ፤ አብያም አሳፍን ወለደ፤ BSB BSB: Solomon the father of Rehoboam, Rehoboam the father of Abijah, and Abijah the father of Asa.
9 ULB ዖዝያንም ኢዮአታምን ወለደ፤ ኢዮአታምም አካዝን ወለደ፤ አካዝም ሕዝቅያስን ወለደ፤ BSB BSB: Uzziah was the father of Jotham, Jotham the father of Ahaz, and Ahaz the father of Hezekiah.
10 ULB ሕዝቅያስም ምናሴን ወለደ፤ ምናሴም አሞጽን ወለደ፤ አሞጽም ኢዮስያስን ወለደ፤ BSB BSB: Hezekiah was the father of Manasseh, Manasseh the father of Amon, Amon the father of Josiah,
11 ULB ኢዮስያስም በባቢሎን ምርኮ ጊዜ ኢኮንያንንና ወንድሞቹን ወለደ፡፡ BSB BSB: and Josiah the father of Jeconiah and his brothers at the time of the exile to Babylon.
12 ULB ከባቢሎን ምርኮ በኋላም፣ ኢኮንያን ሰላትያልን ወለደ፤ ሰላትያልም ዘሩባቤልን ወለደ፤ BSB BSB: After the exile to Babylon: Jeconiah was the father of Shealtiel, Shealtiel the father of Zerubbabel,
13 ULB ዘሩባቤልም አብዩድን ወለደ፤ አብዩድም ኤልያቄምን ወለደ፤ ኤልያቄምም አዛርን ወለደ፤ BSB BSB: Zerubbabel the father of Abiud, Abiud the father of Eliakim, and Eliakim the father of Azor.
14 ULB አዛርም ሳዶቅን ወለደ፤ ሳዶቅም አኪምን ወለደ፤ አኪምም ኤልዩድን ወለደ፤ BSB BSB: Azor was the father of Zadok, Zadok the father of Achim, and Achim the father of Eliud.
15 ULB ኤልዩድም አልዓዛርን ወለደ፤ አልዓዛርም ማታንን ወለደ፤ ማታንም ያዕቆብን ወለደ፤ BSB BSB: Eliud was the father of Eleazar, Eleazar the father of Matthan, Matthan the father of Jacob,
16 ULB ያዕቆብም ክርስቶስ ተብሎ የሚጠራውን ኢየሱስን የወለደችውን፣ የማርያምን ባል ዮሴፍን ወለደ፡፡ BSB BSB: and Jacob the father of Joseph, the husband of Mary, of whom was born Jesus, who is called Christ.
19 ULB ዮሴፍ ጻድቅ ነበረ፤ በመሆኑም እርሷን በሕዝብ ፊት ሊያዋርዳት አልፈለገም፡፡ ስለዚህ ከእርሷ ጋር የነበረውን የዕጮኛነቱን ግንኙነት በምስጢር ለማቋረጥ ወሰነ፡፡ BSB BSB: Because Joseph her husband was a righteous man and was unwilling to disgrace her publicly, he resolved to divorce her quietly.
20 ULB ዮሴፍ ስለ እነዚህ ነገሮች እያሰበ ሳለ፣ የጌታ መልአክ፣ "የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፣ ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ፤ ምክንያቱም እርሷ የፀነሰችው በመንፈስ ቅዱስ ነው። BSB BSB: But after he had pondered these things, an angel of the Lord appeared to him in a dream and said, “Joseph, son of David, do not be afraid to embrace Mary as your wife, for the One conceived in her is from the Holy Spirit.
21 ULB እርሷ ወንድ ልጅ ትወልዳለች፣ ሕዝቡንም ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ብለህ ትጠራዋለህ" በማለት ተገለጠለት። BSB BSB: She will give birth to a Son, and you are to give Him the name Jesus, because He will save His people from their sins.”
24 ULB ዮሴፍ ከእንቅልፉ ነቃ፣ የጌታ መልአክ አዝዞት እንደ ነበረውም አደረገ፡- ማርያምን እን ደሚስቱ ወሰዳት፡፡ BSB BSB: When Joseph woke up, he did as the angel of the Lord had commanded him and embraced Mary as his wife.
25 ULB (ይሁን እንጂ፣ ልጅ እስከምትወልድ ድረስ ከእርሷ ጋር ግንኙነት አላደረገም፡፡) የሕፃኑንም ስም ኢየሱስ አለው፡፡ BSB BSB: But he had no union with her until she gave birth to a Son. And he gave Him the name Jesus.