1 ULB በመጨረሻው ዘመን የያህዌ ቤት ተራራ ሌሎች ተራቶች ላይ ይመሠረታል ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ይላል ሕዝቦችም ወደ እርሱ ይጐርፋሉ፡፡ ብዙ ሕዝቦች መጥተው እንዲህ ይላሉ BSB BSB: In the last days the mountain of the house of the LORD will be established as the chief of the mountains; it will be raised above the hills, and the peoples will stream to it.
2 ULB «ኑ ወደ ያህዌ ተራራ፣ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንሂድ እርሱ መንገዱን ያስተምረናል እኛም በመንገዱ እንሄዳለን፡፡ ሕግ ከጽዮን፣ የያህዌም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣል፡፡ BSB BSB: And many nations will come and say: “Come, let us go up to the mountain of the LORD, to the house of the God of Jacob. He will teach us His ways, so that we may walk in His paths.” For the law will go forth from Zion and the word of the LORD from Jerusalem.
4 ULB ይልቁን፣ እያንዳንዱ ሰው ከገዛ ወይኑ ሥር ከገዛ በለሱም ሥር ይቀመጣል፡፡ የሰራዊት አምላክ ያህዌ ተናግሮአልና የሚያስፈራቸው አይኖርም፡፡ BSB BSB: And each man will sit under his own vine and under his own fig tree, with no one to frighten him. For the mouth of the LORD of Hosts has spoken.
5 ULB ሕዝቦች ሁሉ በአምላኮቻቸው ስም ይሄዳሉ፡፡ እኛ ግን በአምላካችን በያህዌ ስም ለዘላለም እንሄዳለን BSB BSB: Though all the nations may walk in the name of their gods, yet we will walk in the name of the LORD our God forever and ever.
6 ULB በዚያ ቀን ይላል ያህዌ፣ አንካሳውን እሰበስባለሁ ስደተኞችና ሐዘንተኞች ያደረግኃቸውን እሰበስባለሁ፡፡ BSB BSB: “On that day,” declares the LORD, “I will gather the lame; I will assemble the outcast, even those whom I have afflicted.
7 ULB አንካሳውን ወደ ተረፉት ወገኖች የተገፉትንም ወደ ብርቱ ሕዝብ እመልሳለሁ፤ እኔ ያህዌ በጽዮን ተራራ ከዘላለም እስከ ዘላለም እነግሣለሁ፡፡ BSB BSB: And I will make the lame into a remnant, the outcast into a strong nation. Then the LORD will rule over them in Mount Zion from that day and forever.
8 ULB አንተ የመጠበቂያው ማማ፣ የጽዮን ሴት ልጅ አምባ የቀድሞው ግዛትህ፣ የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ መንግሥት ይመለስልሃል፡፡ BSB BSB: And you, O watchtower of the flock, O stronghold of the Daughter of Zion—the former dominion will be restored to you; sovereignty will come to the Daughter of Jerusalem.”
9 ULB አሁንስ እንደዚህ የምትጮኺው ለምንድነው? በመካከልሽ ንጉሥ የለምን? ምጥ እንደ ያዛት ሴት የምትጨነቂው መካሪሽ ስለጠፋ ነውን? BSB BSB: Why do you now cry aloud? Is there no king among you? Has your counselor perished so that anguish grips you like a woman in labor?
10 ULB የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ ምጥ እንደያዛት ሴት ተጨነቂ፤ አሁን ከከተማ ወጥተሸ ሜዳ ላይ ስፈሪ ወደ ባቢሎንም ትሄጃለሽ፡፡ በዚያም ከጠላት እጅ ትድኛለሽ በዚያም እግዚአብሔር ከጠላቶችሽ ይታደግሻል፡፡ BSB BSB: Writhe in agony, O Daughter of Zion, like a woman in labor. For now you will leave the city and camp in the open fields. You will go to Babylon; there you will be rescued; there the LORD will redeem you from the hand of your enemies!
11 ULB አሁን ግን፣ ብዙ ሕዝቦች አንቺ ላይ ተሰብስበዋል እነርሱም፣ «የረከሰች ትሁን፤ እኛም መፈራረስዋን እንይ» ብለዋል፡፡ BSB BSB: But now many nations have assembled against you, saying, “Let her be defiled, and let us feast our eyes on Zion.”
12 ULB ነቢዩ እንዲህ ይላል፤ «የያህዌን ሐሳብ አያወቁም የእርሱንም ዕቅድ አያስተውሉም፤ እርሱ ዐውድማ ላይ እንደ ነዶ ይሰበስባቸዋል፡፡» BSB BSB: But they do not know the thoughts of the LORD or understand His plan, for He has gathered them like sheaves to the threshing floor.
13 ULB ያህዌ እንዲህ ይላል፤ «ቀንድሽን እንደ ብረት፣ ሰኮናሽን እንደ ናስ አደርጋለሁ ብዙ ሕዝቦችን ታደቂያለሽ የጽዮን ልጅ ሆይ፣ ተነሥተሸ አበራዪ፡፡ በግፍ የሰበሰቡትን ሀብት ለራሴ ሀብታቸውንም ለምድር ሁሉ ጌታ አቀርባለሁ፡፡» BSB BSB: Rise and thresh, O Daughter of Zion, for I will give you horns of iron and hooves of bronze to break to pieces many peoples. Then you will devote their gain to the LORD, their wealth to the Lord of all the earth.