1 ULB ያህዌ በሲና ምድረ በዳ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሙሴን ተናገረው፡፡ ይህ የሆነው የእስራኤል ህዝብ ከግብጽ ምድር በወጣበት በሁለተኛው አመት በሁለኛው ወር በመጀመሪያው ቀን ነበር፡፡ ያህዌ እንዲህ አለ፣ BSB BSB: On the first day of the second month of the second year after the Israelites had come out of the land of Egypt, the LORD spoke to Moses in the Tent of Meeting in the Wilderness of Sinai. He said:
2 ULB “በየነገዱ፣ በየአባቶቻቸው ቤተሰቦች የእስራኤል ወንዶች ቆጠራ ይደረግ፡፡ በስም ቁጠራቸው፡ እያንዳንዱ ወንድ፣ በሰው ቁጠር፣ BSB BSB: “Take a census of the whole congregation of Israel by their clans and families, listing every man by name, one by one.
3 ULB ሀያ አመት የሞላው ወይም ከዚያ በላይ የሆነ ወንድ ሁሉ ይቆጠር፡፡ ለእስራኤል ወታደር ሆኖ ሊዋጋ የሚችለውን ሁሉ ቁጠር፡፡ አንተና አሮን በታጣቂ ቡድኖቻቸው የወንዶችን ቁጥር መዝግቡ፡፡ BSB BSB: You and Aaron are to number those who are twenty years of age or older by their divisions—everyone who can serve in Israel’s army.
4 ULB ከእያንዳንዱ ጎሳ አንድ ሰው፣ የነገድ አለቃ ከአንተ ጋር የጎሳው መሪ ሆኖ ያገልግል፡፡ እያንዳንዱ መሪ ለጎሳው የሚዋጉትን ወንዶች ይምራ፡፡ BSB BSB: And one man from each tribe, the head of each family, must be there with you.
5 ULB ከአንተ ጋር ሆነው መዋጋት ያለባቸው መሪዎች ስሞቻቸው እነዚህ ናቸው፡ ከሮቤል ጎሳ፣ የሰዲዮር ልጅ ኤሊሱር፣ BSB BSB: These are the names of the men who are to assist you: From the tribe of Reuben, Elizur son of Shedeur;
6 ULB ከስምዖን ጎሳ የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል፤ BSB BSB: from Simeon, Shelumiel son of Zurishaddai;
7 ULB ከይሁዳ ጎሳ፣ የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን፤ BSB BSB: from Judah, Nahshon son of Amminadab;
8 ULB ከይሳኮር ጎሳ የሶገር ልጅ ናትናኤል፤ BSB BSB: from Issachar, Nethanel son of Zuar;
9 ULB ከዛብን ጎሳ፣ የኬሎን ልጅ ኤልያብ፤ BSB BSB: from Zebulun, Eliab son of Helon;
10 ULB ከኤፍሬም ጎሳ፣ የዮሴፍ ልጅ፣ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ፤ ከምናሴ ጎሳ፣ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል፤ BSB BSB: from the sons of Joseph: from Ephraim, Elishama son of Ammihud, and from Manasseh, Gamaliel son of Pedahzur;
11 ULB ከብንያም ጎሳ የዮሴፍ ልጅ፣ የጌዲዮን ልጅ አቢዳን፤ BSB BSB: from Benjamin, Abidan son of Gideoni;
12 ULB ከዳን ጎሳ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር፣ BSB BSB: from Dan, Ahiezer son of Ammishaddai;
13 ULB ከአሴር ጎሳ፣ የኤክራን ልጅ ፉግኤል፣ BSB BSB: from Asher, Pagiel son of Ocran;
14 ULB ከጋድ ጎሳ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ፤ BSB BSB: from Gad, Eliasaph son of Deuel;
15 ULB እና ከንፍታሌም ጎሳ፣ የዔናን ልጅ አኪሬ” ናቸው፡፡ BSB BSB: and from Naphtali, Ahira son of Enan.”
16 ULB ከሕዝቡ የተመረጡት ወንዶች እነዚህ ነበሩ እነርሱ የአባቶቻቸውን ጎሳዎች ይመራሉ፡፡ በእስራኤል የነገዶች መሪዎች ነበሩ፡፡ BSB BSB: These men were appointed from the congregation; they were the leaders of the tribes of their fathers, the heads of the clans of Israel.
17 ULB ሙሴና አሮን በስም የተመዘገቡትን እነዚህን ወንዶች ወሰዱ፣ BSB BSB: So Moses and Aaron took these men who had been designated by name,
18 ULB ከእዚህ ወንዶች ጋር በሁለተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን የእስራኤል ወንዱን ሁሉ ሰበሰቡ፡፡ ከዚያም ሃያ አመት የሞላውና ከዚያ በላይ የሆነ እያንዳንዱ ወንድ የትውልድ ሐረጉን ተናገረ፡፡ እያንዳንዱ የነገዱን ስም እና የትውልድ ሐረጉን መጥራት ነበረበት፡፡ BSB BSB: and on the first day of the second month they assembled the whole congregation and recorded their ancestry by clans and families, counting one by one the names of those twenty years of age or older,
19 ULB ከዚያም ሙሴ በሲና ምድረ በዳ ያህዌ እንዲያደርገው ባዘዘው መሠረት ቁጥራቸውን መዘገበ፡፡ BSB BSB: just as the LORD had commanded Moses. So Moses numbered them in the Wilderness of Sinai:
20 ULB የእስራኤል በኩር ከሆነው ከሮቤል ትውልዶች፣ ወደ ጦርነት መሄድ የሚችሉት ሃያ አመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ከየጎሳቸውና፣ ከየቤተሰባቸው መዛግብት እያንዳንዳቸው በስማቸው ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: From the sons of Reuben, the firstborn of Israel, according to the records of their clans and families, counting one by one the names of every male twenty years of age or older who could serve in the army,
21 ULB ከሮቤል ጎሳ 46500 ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: those registered to the tribe of Reuben numbered 46,500.
22 ULB ከስምኦን ትውልዶች ወደ ጦርነት መሄድ የሚችሉት ሃያ አመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ከየጎሳቸውና፣ ከየቤተሰባቸው መዛግብት እያንዳንዳቸው በስማቸው ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: From the sons of Simeon, according to the records of their clans and families, counting one by one the names of every male twenty years of age or older who could serve in the army,
23 ULB ከስምዖን ጎሳ 59300 ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: those registered to the tribe of Simeon numbered 59,300.
24 ULB ከጋድ ትውልዶች፣ ወደ ጦርነት መሄድ የሚችሉ ሃያ አመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ከየጎሳቸውና ከየቤተሰባቸው መዛግብት እያንዳንዳቸው በስማቸው ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: From the sons of Gad, according to the records of their clans and families, counting the names of all those twenty years of age or older who could serve in the army,
25 ULB ከጋድ ጎሳ 45650 ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: those registered to the tribe of Gad numbered 45,650.
26 ULB ከይሁዳ ትውልዶች፣ ወደ ጦርነት መሄድ የሚችሉ ሃያ አመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ከየጎሳቸውና፣ ከየቤተሰባቸው መዛግብት እያንዳንዳቸው በስም ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: From the sons of Judah, according to the records of their clans and families, counting the names of all those twenty years of age or older who could serve in the army,
27 ULB ከይሁዳ ጎሳ 7460 ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: those registered to the tribe of Judah numbered 74,600.
28 ULB ከይሳኮር ትውልዶች፣ ወደ ጦርነት መሄድ የሚችሉ ሃያ አመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ከየጎቸውና፣ ከየቤተሰባቸው መዛግብት እያንዳንዳቸው በስማቸው ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: From the sons of Issachar, according to the records of their clans and families, counting the names of all those twenty years of age or older who could serve in the army,
29 ULB ከይሳኮር ጎሳ 54400 ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: those registered to the tribe of Issachar numbered 54,400.
30 ULB ከዛብሎን ትውልዶች፣ ወደ ጦርነት መሄድ የሚችሉ ሃያ አመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ከየጎሳቸውና፣ ከየቤተሰባቸው መዛግብት እያንዳንዳቸው በስማቸው ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: From the sons of Zebulun, according to the records of their clans and families, counting the names of all those twenty years of age or older who could serve in the army,
31 ULB ከዛብን ጎሳ 57400 ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: those registered to the tribe of Zebulun numbered 57,400.
32 ULB ከዮሴፍ ልጅ ከኤፍሬም ትውልዶች፣ ወደ ጦርነት መሄድ የሚችሉ ሃያ አመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ከየጎሳቸውና፣ ከየቤተሰባቸው መዛግብት እያንዳንዳቸው በስማቸው ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: From the sons of Joseph: From the sons of Ephraim, according to the records of their clans and families, counting the names of all those twenty years of age or older who could serve in the army,
33 ULB ከኤፍሬም ጎሳ 40500 ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: those registered to the tribe of Ephraim numbered 40,500.
34 ULB ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ትውልዶች፣ ወደ ጦርነት መሄድ የሚችሉ ሃያ አመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ከየጎሳቸውና፣ ከየቤተሰባቸው መዛግብት እያንዳንዳቸው በስማቸው ተቆጠሩ፡፤ BSB BSB: And from the sons of Manasseh, according to the records of their clans and families, counting the names of all those twenty years of age or older who could serve in the army,
35 ULB ከምናሴ ጎሳ 32200 ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: those registered to the tribe of Manasseh numbered 32,200.
36 ULB ከብንያም ትውልዶች ወደ ጦርነት መሄድ የሚችሉ ሃያ አመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ከየጎሳቸውና፣ ከየቤተሰባቸው መዛግብት እያንዳንዳቸው በስማቸው ተቆጠሩ፡፤ BSB BSB: From the sons of Benjamin, according to the records of their clans and families, counting the names of all those twenty years of age or older who could serve in the army,
37 ULB ከብንያም ጎሳ 35400 ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: those registered to the tribe of Benjamin numbered 35,400.
38 ULB ከዳን ትውልዶች፣ ወደ ጦርነት መሄድ የሚችሉ ሃያ አመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ከየጎሳቸውና፣ ከየቤተሰባቸው መዛግብት እያንዳንዳቸው በስማቸው ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: From the sons of Dan, according to the records of their clans and families, counting the names of all those twenty years of age or older who could serve in the army,
39 ULB ከዳን ጎሳ 62700 ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: those registered to the tribe of Dan numbered 62,700.
40 ULB ከአሴር ትውልዶች፣ ወደ ጦርት መሄድ የሚችሉ ሃያ አመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ከየጎሳቸውና፣ ከቤተሰባቸው መዛግብት እያንዳንዳቸው በስማቸው ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: From the sons of Asher, according to the records of their clans and families, counting the names of all those twenty years of age or older who could serve in the army,
41 ULB ከአሴር ጎሳ 41500 ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: those registered to the tribe of Asher numbered 41,500.
42 ULB ከንፍታሌም ትውልዶች፣ ወደ ጦርነት መሄድ የሚችሉ ሃያ አመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ከየጎሳቸውና፣ ከየቤተሰባቸው መዛግብት እያንዳንዳቸው በስማቸው ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: From the sons of Naphtali, according to the records of their clans and families, counting the names of all those twenty years of age or older who could serve in the army,
43 ULB ከንፍታሌም ጎሳ 53400 ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: those registered to the tribe of Naphtali numbered 53,400.
44 ULB ሙሴና አሮን እነዚህን ወንዶች ሁሉ አስራ ሁለቱን የእስራኤል ጎሳዎች ከሚመሩ አስራ ሁለት ሰዎች ጋር ሆነው ቆጠሩ፡፡ BSB BSB: These were the men numbered by Moses and Aaron, with the assistance of the twelve leaders of Israel, each one representing his family.
45 ULB ስለዚህም ሃያ አመትና ከዚያ በላይ ዕድሜ ያላቸው ለጦርነት መውጣት የሚችሉ የእስራኤል ወንዶች ሁሉ በየቤተሰባቸው ተቆጠሩ፡፡ BSB BSB: So all the Israelites twenty years of age or older who could serve in Israel’s army were counted according to their families.
46 ULB የቆጠሯቸው ወንዶች 603550 ናቸው፡፡ BSB BSB: And all those counted totaled 603,550.
47 ULB ከሌዊ ትውልድ የሆኑት ግን አልተቆጠሩም፣ BSB BSB: The Levites, however, were not numbered along with them by the tribe of their fathers.
48 ULB ምክንያቱም ያህዌ ሙሴን እንዲህ ብሎት ነበር፣ BSB BSB: For the LORD had said to Moses:
49 ULB “የሌዊን ጎሳ አትቆጥርም ወይም እነርሱን በእስራኤል ህዝብ ቆጠራ ውስጥ አታስገባቸው፡፡ BSB BSB: “Do not number the tribe of Levi in the census with the other Israelites.
50 ULB ይልቁንም፣ ሌዋውያንን የቃልኪዳኑን ስርዓቶች በቤተመቅደስ እንዲፈጽሙ መድባቸው፣ እንደዚሁም በቤተመቅደስ ውስጥ የሚገኙ መገልገያዎችንና ማናቸውንም ነገሮች እንዲንከባከቡ ሹማቸው፡፡ ሌዋውያን ጽላቱን ይሸከሙ፣ እንዲሁም የቤተመቅደሱን ዕቃዎች ይሸከሙ፡፡ BSB BSB: Instead, you are to appoint the Levites over the tabernacle of the Testimony, all its furnishings, and everything in it. They shall carry the tabernacle and all its articles, care for it, and camp around it.
51 ULB ቤተመቅደሱ ወደ ሌላ ስፍራ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ፣ ሌዋውያኑ ይንቀሉት፡፡ ቤተመቅደሱ ሲተከል፣ ሌዋውያን ይትከሉት፡፡ ወደ ቤተ መቅደሱ የሚጠጋ ማናቸውም እንግዳ ይገደል፡፡ BSB BSB: Whenever the tabernacle is to move, the Levites are to take it down, and whenever it is to be pitched, the Levites are to set it up. Any outsider who goes near it must be put to death.
52 ULB እስራኤላውያን ድንኳኖቸውን ሲተክሉ፣ እያንዳንዱ ሰው ወደ ራሱ የጦር ቡድን ዐርማ አጅግ ቀርቦ ይስራ፡፡ BSB BSB: The Israelites are to camp by their divisions, each man in his own camp and under his own standard.
53 ULB ሆኖም፣ ሌዋውያኑ ቁጣዬ በእስራኤላውያን ላይ እንዳይሆን ድንኳናቸውን በቃል ኪዳኑ ማደሪያ ዙሪያ ይትከሉ፡፡ ሌዋውያኑ የቃልኪዳኑን ማደሪያ ሀላፊዎች ናቸው፡፡” BSB BSB: But the Levites are to camp around the tabernacle of the Testimony and watch over it, so that no wrath will fall on the congregation of Israel. So the Levites are responsible for the tabernacle of the Testimony.”
54 ULB እስራኤላውያን እነዚህን ሁሉ ነገሮች አደረጉ፡፡ ያህዌ በሙሴ በኩል ያዘዛቸውን ነገሮች ሁሉ አደረጉ፡፡ BSB BSB: Thus the Israelites did everything just as the LORD had commanded Moses.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.