1 ULB ያህዌ ለሙሴና ለአሮን እንደገና እንዲህ አለ፣ BSB BSB: Then the LORD said to Moses and Aaron:
2 ULB “እያንዳንዱ እስራኤላዊ በየአባቶቻቸው ቤቶች በአርማው ስር በቦታው ይሰፈር፡፡ በመገናኛው ድንኳን ዙሪያ በሁሉም አቅጣጫ ይሰፍራሉ፡፡ BSB BSB: “The Israelites are to camp around the Tent of Meeting at a distance from it, each man under his standard, with the banners of his family.
3 ULB ፀሐይ በምትወጣበት፣ በመገናኛው ድንኳን በስተምስራቅ ይሁዳ በቦታው ይሰፍራል፡፡ የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን የይሁዳ ህዝብ መሪ ነው፡፡ BSB BSB: On the east side, toward the sunrise, the divisions of Judah are to camp under their standard: The leader of the Judahites is Nahshon son of Amminadab,
4 ULB የይሁዳ ህዝብ ቁጥር 74600 ነው፡፡ BSB BSB: and his division numbers 74,600.
5 ULB የይሳኮር ጎሳ ከይሁዳ ቀጥሎ ይስፈር፡፡ የሶገር ልጅ ናትናኤል የይሳኮርን ሰራዊት ይምራ፡፡ BSB BSB: The tribe of Issachar will camp next to it. The leader of the Issacharites is Nethanel son of Zuar,
6 ULB በእርሱ ክፍል የሰራዊቱ ቁጥር 54400 ነው፡፡ BSB BSB: and his division numbers 54,400.
7 ULB የዛብሎን ጎሳ ከይሳኮር ቀጥሎ ይስፈር፡፡ የኬሎን ልጅ ኤልያብ የኤሎንን ሰራዊት ይምራ፡፡ BSB BSB: Next will be the tribe of Zebulun. The leader of the Zebulunites is Eliab son of Helon,
8 ULB በእርሱ ክፍል የሰራዊቱ ቁጥር 57400 ነው፡፡ BSB BSB: and his division numbers 57,400.
9 ULB ጠቅላላው የይሁዳ ሠራዊት ቁጥር 186400 ነው፡፡ እነርሱ በቅድሚያ ይወጣሉ፡፡ BSB BSB: The total number of men in the divisions of the camp of Judah is 186,400; they shall set out first.
10 ULB በስተደቡብ አቅጣጫ የሮቤል ምድብ በስፍራው ይሆናል፡፡ የሮቤል ምድብ መሪ የሰዲዮር ልጅ ኤሊሱር ነው፡፡ BSB BSB: On the south side, the divisions of Reuben are to camp under their standard: The leader of the Reubenites is Elizur son of Shedeur,
11 ULB በእርሱ ክፍል የሰራዊቱ ቁጥር 46500 ነው፡፡ BSB BSB: and his division numbers 46,500.
12 ULB ስምዖን ከሮቤል ቀጥሎ ይሰፍራል፡፡ የስምዖን ህዝብ መሪ የሱሪሰዳይ ልጅ ስለሚኤል ነው፡፡ BSB BSB: The tribe of Simeon will camp next to it. The leader of the Simeonites is Shelumiel son of Zurishaddai,
13 ULB በእርሱ ምድብ የሚገኘው የሰራዊት ቁጥር 59, 300 ነው፡፡ BSB BSB: and his division numbers 59,300.
14 ULB የጋድ ጎሳ ይቀጥላል፡፡ የጋድ ህዝብ መሪ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ ነው፡፡ BSB BSB: Next will be the tribe of Gad. The leader of the Gadites is Eliasaph son of Deuel,
15 ULB በእርሱ ምድብ የሚገኘው የሰራዊት ቁጥር 45650 ነው፡፡ BSB BSB: and his division numbers 45,650.
16 ULB በሮቤል ምድብ የሚገኙት በክፍላቸው መሠረት 151450 ናቸው፡፡ እነርሱ ቀጥለው ይወጣሉ፡፡ BSB BSB: The total number of men in the divisions of the camp of Reuben is 151,450; they shall set out second.
17 ULB ቀጥሎ፣ የመገናኛው ድንኳን ሌዋውያንን ከሁሉም ምድብተኞች መሃል አድርጎ ከሰፈር ይወጣል፡፡ ወደ ሰፈር በገቡበት ስርዓት ከሰፈር ይውጡ፡፡ እያንዳንዱ ሰው በዐርማው ስር በስፍራው ይሁን፡፡ BSB BSB: In the middle of the camps, the Tent of Meeting is to travel with the camp of the Levites. They are to set out in the order they encamped, each in his own place under his standard.
18 ULB የኤፍሬም ሰፈር ክፍሎች በስፍራቸው ይሁኑ፡፡ የኤፍሬም ህዝብ መሪ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ ነው፡፡ BSB BSB: On the west side, the divisions of Ephraim are to camp under their standard: The leader of the Ephraimites is Elishama son of Ammihud,
19 ULB በእርሱ ክፍል የሰራዊቱ ቁጥር 40500 ነው፡፡ BSB BSB: and his division numbers 40,500.
20 ULB ከእነርሱ የሚቀጥለው የምናሴ ጎሳ ነው፡፡ የምናሴ መሪ የፍርዱሱር ልጅ ገማልኤል ነው፡፡ BSB BSB: The tribe of Manasseh will be next to it. The leader of the Manassites is Gamaliel son of Pedahzur,
21 ULB በእርሱ ክፍል የሰራዊቱ ቁጥር 32200 ነው፡፡ BSB BSB: and his division numbers 32,200.
22 ULB ቀጣይ የሚሆነው የብንያም ጎሳ ነው፡፡ የብንያም መሪ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን ነው፡፡ BSB BSB: Next will be the tribe of Benjamin. The leader of the Benjamites is Abidan son of Gideoni,
23 ULB በእርሱ ክፍል የሰራዊቱ ቁጥር 35400 ነው፡፡ BSB BSB: and his division numbers 35,400.
24 ULB በኤፍሬም ምድብ የሚኙት በክፍላቸው መሰረት 108100 ናቸው፡፡ እነርሱ ሶስተኛ ሆነው ይወጣሉ፡፡ BSB BSB: The total number of men in the divisions of the camp of Ephraim is 108,100; they shall set out third.
25 ULB በሰሜን የዳን ሰፈር ምድብተኞች ይሰፍራሉ፡፡ የዳን ህዝብ መሪ የአሚሳዓይ ልጅ አብዔዘር ነው፡፡ BSB BSB: On the north side, the divisions of Dan are to camp under their standard: The leader of the Danites is Ahiezer son of Ammishaddai,
26 ULB በእርሱ ክፍል የሰራዊቱ ቁጥር 62700 ነው፡፡ BSB BSB: and his division numbers 62,700.
27 ULB የአሴር ጎሳ ህዝብ ሰፈር ከዳን ቀጥሎ ነው፡፡ የአሴር መሪ የኤክራን ልጅ ፋግኤል ነው፡፡ BSB BSB: The tribe of Asher will camp next to it. The leader of the Asherites is Pagiel son of Ocran,
28 ULB በእርሱ ክፍል የሰራዊቱ ቁጥር 41500 ነው፡፡ BSB BSB: and his division numbers 41,500.
29 ULB ቀጣዩ የንፍታሌም ጎሳ ነው፡፡ የንፍታሌም መሪ የዔናን ልጅ አኪሬ ነው፡፡ BSB BSB: Next will be the tribe of Naphtali. The leader of the Naphtalites is Ahira son of Enan,
30 ULB በእርሱ ክፍል የሰራዊቱ ቁጥር 53400 ነው፡፡ BSB BSB: and his division numbers 53,400.
31 ULB ከዳን ጋር በሰፈር የሚገኙት ቁጥራቸው 157600 ነው፡፡ እነርሱ በዐርማቸው ስር ከሰፈር በመጨረሻ ይወጣሉ፡፡” BSB BSB: The total number of men in the camp of Dan is 157,600; they shall set out last, under their standards.”
32 ULB በየቤተሰባቸው የተቆጠሩት እስራኤላውያን እነዚህ ናቸው፡፡ በየክፍሎቻቸው በሰፈሮቻቸው የተቆጠሩት በጠቅላላ 603550 ናቸው፡፡ BSB BSB: These are the Israelites, numbered according to their families. The total of those counted in the camps, by their divisions, was 603,550.
33 ULB ነገር ግን ሙሴና አሮን በእስራኤል ሕዝብ መሀል ሌዋውያንን አልቆጠሩም፡፡ ይህም ያህዌ ሙሴን ባዘዘው መሠረት ነበር፡፡ BSB BSB: But the Levites were not counted among the other Israelites, as the LORD had commanded Moses.
34 ULB የእስራኤል ሕዝብ ያህዌ ሙሴን ያዘዘውን ነገር ሁሉ አደረጉ፡፡ በየአርማቸው ስር ሰፈሩ፡፡ በአባቶቻቸው ቤቶች መሠረት በየነገዳቸው ከሰፈር ወጡ፡፡ BSB BSB: So the Israelites did everything the LORD commanded Moses; they camped under their standards in this way and set out in the same way, each man with his clan and his family.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.