1 ULB ከገዢ ጋር ለመብላት ስትቀመጥ፣ በፊት ያለውን በጥንቃቄ አስተውል፣ BSB BSB: When you sit down to dine with a ruler, consider carefully what is set before you,
2 ULB ከመጠን ያለፈ ምግብ መብላት የምትወድ ዓይነት ሰው ከሆንህ በጉሮሮህ ላይ ካራ አድርግ፡፡ BSB BSB: and put a knife to your throat if you possess a great appetite.
3 ULB የእርሱ ጣፋጭ ምግቦች አያስጎምጁህ፣ በውሸት የመጣ ምግብ ነውና፡፡ BSB BSB: Do not crave his delicacies, for that food is deceptive.
4 ULB ባለጠጋ ትሆን ዘንድ ከመጠን በላይ አትልፋ፤ መቼ ማቆም እንዳለብህም ታውቅ ዘንድ ብልህ ሁን፡፡ BSB BSB: Do not wear yourself out to get rich; be wise enough to restrain yourself.
5 ULB አይንህን በገንዘብ ላይ በጣልክ ጊዜ፣ እርሱ ይጠፋል፣ በድንገት ክንፍ ያወጣል እንደ ንስርም ወደ ሰማይ እየበረረ ይሄዳል፡፡፤ BSB BSB: When you glance at wealth, it disappears, for it makes wings for itself and flies like an eagle to the sky.
6 ULB የክፉ ሰውን፣ እጅግ በጣም ከርቀት በምግብህ ላይ በቅናት የሚመለከተውን ሰው ምግብ አትብላ፣ ጣፋጭ መብሎቹንም አትጎምጅ፣ BSB BSB: Do not eat the bread of a stingy man, and do not crave his delicacies;
7 ULB እርሱ የምግቡን ዋጋ የሚቆጥር ሰው ነውና፡፡ “ብላ፣ ጠጣ!” ይልሃል፣ ልቡ ግን ከአንተ ጋር አይደለም፡፡ BSB BSB: for he is keeping track, inwardly counting the cost. “Eat and drink,” he says to you, but his heart is not with you.
8 ULB ትንሽ የበላኸው ያስታውክሃል፣ የምስጋና ቃልህንም ከንቱ ታደርጋለህ፡፡ BSB BSB: You will vomit up what little you have eaten and waste your pleasant words.
9 ULB ሞኝ ሰው ባለበት ንግግር አታድርግ፣ እርሱ የቃሎችህን ጥበብ ያንኳስሳልና፡፡ BSB BSB: Do not speak to a fool, for he will despise the wisdom of your words.
10 ULB የጥንቱን የድንበር የምልክት ድንጋይ አታንሳ፣ ወላጅ የሌላቸውን ልጆች እርሻ አትግፋ፣ BSB BSB: Do not move an ancient boundary stone or encroach on the fields of the fatherless,
11 ULB ታዳጊያቸው ብርቱ ነውና፣ እርሱ ጉዳያቸውን ከአንተ ጋር ይፋረዳል፡፡ BSB BSB: for their Redeemer is strong; He will take up their case against you.
12 ULB ልብህን ለተግሳጽ ጆሮህንም ለእውቀት ቃሎች ስጥ፡፡ BSB BSB: Apply your heart to instruction and your ears to words of knowledge.
13 ULB ልጅን ከመቅጣት ወደ ኋላ አትበል፣ በበትር ብትመታው አይሞትምና፡፡ BSB BSB: Do not withhold discipline from a child; although you strike him with a rod, he will not die.
14 ULB በበትር ብትመታው ነፍሱን ከሲኦል ታድናታለህ፡፡ BSB BSB: Strike him with a rod, and you will deliver his soul from Sheol.
15 ULB ልጄ ሆይ፣ ልብህ ጥበበኛ ቢሆን፣ ያኔ ልቤ ደግሞ ደስተኛ ይሆናል፤ BSB BSB: My son, if your heart is wise, my own heart will indeed rejoice.
16 ULB ከንፈሮችህ ትክክለኛ የሆነውን በሚናገሩበት ጊዜ ውስጣዊ ሰውነቴ ሁሉ ደስ ይለዋል፡፡ BSB BSB: My inmost being will rejoice when your lips speak what is right.
17 ULB ልብህ በኃጢአተኞች እንዲቀና አትፍቀድ፣ ነገር ግን ቀኑን ሙሉ እግዚአብሔርን በመፍራት ተመላለስ፡፡ BSB BSB: Do not let your heart envy sinners, but always continue in the fear of the LORD.
18 ULB ለወደፊት እርግጠኛ አለኝታ አለህ፣ ተስፋህም አይጠፋም፡፡ BSB BSB: For surely there is a future, and your hope will not be cut off.
19 ULB ልጄ ሆይ፣ ስማኝ፣ ጥበበኛ ሁን ልብህንም በትክክለኛው መንገድ ላይ አዘንብል፡፡ BSB BSB: Listen, my son, and be wise, and guide your heart on the right course.
20 ULB ከሰካራሞች ወይም በሆዳምነት ስጋ ከሚበሉ ጋር አትተባበር፣ BSB BSB: Do not join those who drink too much wine or gorge themselves on meat.
21 ULB ሰካራሞችና ሆዳሞች ድሃ ይሆናሉ፣ እንቅልፋምነትም ቁራጭ ጨርቅ ያስለብሳቸዋል፡፡ BSB BSB: For the drunkard and the glutton will come to poverty, and drowsiness will clothe them in rags.
22 ULB የወለደህን አባትህን ስማ እናትህም ባረጀች ጊዜ አትናቃት፡፡ BSB BSB: Listen to your father who gave you life, and do not despise your mother when she is old.
23 ULB እውነትን የራስህ አድርጋት፣ አትሽጣትም፤ ጥበብን፣ ስርዓትንና ማስተዋልንም ገንዘብህ አድርግ፡፡ BSB BSB: Invest in truth and never sell it—in wisdom and instruction and understanding.
24 ULB የጻድቅ አባት በደስታ ይሞላል፣ ጥበበኛ ልጅንም የወለደ በልጁ ይደሰታል፡፡ BSB BSB: The father of a righteous man will greatly rejoice, and he who fathers a wise son will delight in him.
25 ULB አባትህና እናትህን ደስ አሰኛቸው፣ የወለደችህ እናትህም ሐሴት ታድርግ፡፡ BSB BSB: May your father and mother be glad, and may she who gave you birth rejoice!
26 ULB ልጄ ሆይ፣ ልብህን ስጠኝ፣ አይኖችህም የእኔን መንገድ ያስተውሉ፡፡ BSB BSB: My son, give me your heart, and let your eyes delight in my ways.
27 ULB ዝሙት አዳሪ ሴት ጥልቅ ጉድጓድ፣ የሌላ ሰውም ሚስት ጠባብ ጉድጓድ ናትና፡፡ BSB BSB: For a prostitute is a deep pit, and an adulteress is a narrow well.
28 ULB እንደ ሌባ አድፍጣ ጥጠብቃለች፣ በሰዎችም መካከል የከዳተኞችን ቁጥር ታበዛለች፡፡ BSB BSB: Like a robber she lies in wait and multiplies the faithless among men.
29 ULB ዋይታ የማን ነው? ሃዘን የማን ነው? ጠብስ የማን ነው? ማጉረምረም የማን ነው? ያለ ምክንያት መቁሰል የማን ነው? የዓይን መቅላት የማን ነው? BSB BSB: Who has woe? Who has sorrow? Who has contentions? Who has complaints? Who has needless wounds? Who has bloodshot eyes?
30 ULB ወይን ጠጅ በመጠጣት የሚቆዩ፣ ድብልቅ ወይን ጠጅ የሚቀምሱ ሰዎች ነው፡፡ BSB BSB: Those who linger over wine, who go to taste mixed drinks.
31 ULB በቀላ ጊዜ ወደ ወይን ጠጅ አትመልከት፣ በብርጭቆ ውስጥ መልኩ ባንጸባረቀ ጊዜ የሚያንጸባርቅ በሆነ ጊዜ፣ ስትጠጣውም ያለ ምንም ችግር በገባ ጊዜ፡፡ BSB BSB: Do not gaze at wine while it is red, when it sparkles in the cup and goes down smoothly.
32 ULB በመጨረሻ እንደ እባብ ይናከሳል፣ እንደ እፉኝትም ይናደፋል፡፡ BSB BSB: In the end it bites like a snake and stings like a viper.
33 ULB አይኖችህ አዲስ ነገሮችን ያያሉ፣ ልብህም ጠማማ ነገሮችን ይናገራል፡፡ BSB BSB: Your eyes will see strange things, and your mind will utter perversities.
34 ULB በባህር ከፍታ ላይ እንደተኛ፣ በመርከብ ምሰሶ ጫፍ ላይ እንደተጋደመ ሰው ትሆናለህ፡፡ BSB BSB: You will be like one sleeping on the high seas or lying on the top of a mast:
35 ULB “መቱኝ!” “ነገር ግን አልተጎዳሁም፡፡ ደበደቡኝ፣ ነገር ግን አልተሰማኝም፡፡ መቼ ይሆን የምነቃው? ሌላ መጠጥ እፈልጋለሁ፡፡” ትላለህ፡፡ BSB BSB: “They struck me, but I feel no pain! They beat me, but I did not know it! When can I wake up to search for another drink?”
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.