1 ULB መንገዳቸው ነቀፋ የሌለበት በያህዌም ሕግ የሚሄዱ የተባረኩ ናቸው፡፡ BSB BSB: Blessed are those whose way is blameless, who walk in the Law of the LORD.
2 ULB ትእዛኦቹን የሚጠብቁ በሙሉ ልባቸውም የሚፈልጉት የተባረኩ ናቸው፡፡ BSB BSB: Blessed are those who keep His testimonies and seek Him with all their heart.
3 ULB በመንገዱ ይሄዳሉ እንጂ ዐመፅ አያደርጉም፡፡ BSB BSB: They do no iniquity; they walk in His ways.
4 ULB ጠንቅቀን እንጠብቃት ዘንድ አንተ ሥርዐትን አዝዘሃል፡፡ BSB BSB: You have ordained Your precepts, that we should keep them diligently.
5 ULB ሥርዐትህን እጠብቅ ዘንድ ምነው መንገዴ ጽኑ በሆነልኝ ኖሮ! BSB BSB: Oh, that my ways were committed to keeping Your statutes!
6 ULB ትእዛዞችህን ሁሉ በጥንቃቄ ካስተዋልሁ እፍረት ከቶ አይደርስብኝም፡፡ BSB BSB: Then I would not be ashamed when I consider all Your commandments.
7 ULB የጽድቅ ፍርድህን ስማር በቅን ልብ ምስጋና አቀርብልሃለሁ፡፡ BSB BSB: I will praise You with an upright heart when I learn Your righteous judgments.
8 ULB ሥርዐትህን እጠብቃለሁ አንተ ፈጽሞ አትተወኝ፡፡ ቤት BSB BSB: I will keep Your statutes; do not utterly forsake me.
9 ULB ጐልማሳ መንገዱን እንዴት ያነጻል? ቃልህን በመጠበቅ ነው፡፡ BSB BSB: How can a young man keep his way pure? By guarding it according to Your word.
10 ULB በሙሉ ልቤ እፈልግሃለሁ ከትእዛዞችህ እንድርቅ አትተወኝ፡፡ BSB BSB: With all my heart I have sought You; do not let me stray from Your commandments.
11 ULB አንተን እንዳልበድል ቃልህን በልቤ አኖራለሁ፡፡ BSB BSB: I have hidden Your word in my heart that I might not sin against You.
12 ULB ያህዌ ሆይ፣ አንተ ቡሩክ ነህ ሥርዐትህን አስተምረኝ፡፡ BSB BSB: Blessed are You, O LORD; teach me Your statutes.
13 ULB አንተ የገለጥኸውን የጽድቅ ሥርዐት ሁሉ በአንደበቴ እናገራለሁ፡፡ BSB BSB: With my lips I proclaim all the judgments of Your mouth.
14 ULB ከብዙ ሀብት ይልቅ በኪዳንህ ሥርዐት ደስ ይለኛል፡፡ BSB BSB: I rejoice in the way of Your testimonies as much as in all riches.
15 ULB ድንጋጌህን አሰላስላለሁ መንገድህም ላይ አተኩራለሁ፡፡ BSB BSB: I will meditate on Your precepts and regard Your ways.
16 ULB በሥርዐትህ ደስ ይለኛል ቃልህንም አልዘነጋም፡፡ ጋሜል BSB BSB: I will delight in Your statutes; I will not forget Your word.
17 ULB በሕይወት እንድኖርና ቃልህን እንድጠብቅ ለባርያህ መልካም አድርግ፡፡ BSB BSB: Deal bountifully with Your servant, that I may live and keep Your word.
18 ULB ከሕግህ ድንቅ ነገር እንዳይ ዐይኖቼን ክፈት፡፡ BSB BSB: Open my eyes that I may see wondrous things from Your law.
19 ULB በምድር ላይ መጻተኛ ነኝ ትእዛዞችህን ከእኔ አትሰውር፡፡ BSB BSB: I am a stranger on the earth; do not hide Your commandments from me.
20 ULB ጻድቅ ሥርዐትህን ለማወቅ ዘወትር ከመናፈቄ የተነሣ ነፍሴ እጅግ ዛለች፡፡ BSB BSB: My soul is consumed with longing for Your judgments at all times.
21 ULB ከትእዛዞችህ የሳቱትን የተረጉሙ ዕቡያንን ገሠጽህ፡፡ BSB BSB: You rebuke the arrogant—the cursed who stray from Your commandments.
22 ULB ሥርዐቶችህን ጠብቄአለሁና ስድብና ውርደትን ከእኔ አርቅ፡፡ BSB BSB: Remove my scorn and contempt, for I have kept Your testimonies.
23 ULB ገዦች ተሰብስበው በእኔ ላይ ቢዶልቱም እንኳ ባርያህ ሥርዐትህን ያሰላስላል፡፡ BSB BSB: Though rulers sit and slander me, Your servant meditates on Your statutes.
24 ULB ትእዛዝህ ለእኔ ደስታዬ ነው መካሪየም ነው፡፡ ዳሌጥ BSB BSB: Your testimonies are indeed my delight; they are my counselors.
25 ULB ነፍሴ ከዐፈር ጋር ተጣበቀች በቃልህ ሕይወት ስጠኝ፡፡ BSB BSB: My soul cleaves to the dust; revive me according to Your word.
26 ULB ስለ መንገዴ ገልጬ ነገርሁህ አንተም መልሰህልኝ ሥርዐትህን አስተምረኝ፡፡ BSB BSB: I recounted my ways, and You answered me; teach me Your statutes.
27 ULB ድንቅ ሥራህን አሰላስል ዘንድ የድንጋጌህን መንገድ እንዳስተውል አድርገኝ፡፡ BSB BSB: Make clear to me the way of Your precepts; then I will meditate on Your wonders.
28 ULB ሐዘን በርትቶብኛል በቃልህ አበርታኝ፡፡ BSB BSB: My soul melts with sorrow; strengthen me according to Your word.
29 ULB የሽንገላን መንገድ ከእኔ አርቅ በቸርነትህ ሕግህን አስተምረኝ፡፡ BSB BSB: Remove me from the path of deceit and graciously grant me Your law.
30 ULB የእውነትን መንገድ መርጫለሁ ሕግህንም ፊት ለፊቴ አድርጌአለሁ፡፡ BSB BSB: I have chosen the way of truth; I have set Your ordinances before me.
31 ULB ከሥርዐትህ ጋር ተጣብቄአለሁ ያህዌ ሆይ፣ ለውርደት አሳልፈህ አትስጠኝ፡፡ BSB BSB: I cling to Your testimonies, O LORD; let me not be put to shame.
32 ULB ያን እንዳደርግ አንተ ልቤን አስፍተኸዋል በትእዛዞችህ መንገድ እሮጣለሁ፡፡ ሄ BSB BSB: I run in the path of Your commandments, for You will enlarge my heart.
33 ULB ያህዌ ሆይ፣ የሥርዐትህን መንገድ አስተምረኝ እኔም እስከ መጨረሻው እጠብቀዋለሁ፡፡ BSB BSB: Teach me, O LORD, the way of Your statutes, and I will keep them to the end.
34 ULB ሕግህን እንድጠብቅ፣ በፍጹም ልቤም እንድታዘዘው ማስተዋልን ስጠኝ፡፡ BSB BSB: Give me understanding that I may obey Your law, and follow it with all my heart.
35 ULB በዚያ መሄድ ደስ ይለኛልና በትእዛዞችህ መንገድ ምራኝ፡፡ BSB BSB: Direct me in the path of Your commandments, for there I find delight.
36 ULB ጽድቅ ከሌለበት ጥቅም ይልቅ ልቤን ወደ ሥርዐትህ አዘንብል፡፡ BSB BSB: Turn my heart to Your testimonies and not to covetous gain.
37 ULB ከንቱ ነገር ከማየት ዐይኖቼን መልስ በጽድቅህ ሕይወቴን አድስልኝ፡፡ BSB BSB: Turn my eyes away from worthless things; revive me with Your word.
38 ULB ለእኔ ለአገልጋይህና ለሚፈሩህ ሁሉ የሰጠኸውን ተስፋ ቃል ፈጽም፡፡ BSB BSB: Establish Your word to Your servant, to produce reverence for You.
39 ULB ጻድቅ ፍርድህ መልካም ነውና የምፈራውን ስድብ አርቅልኝ፡፡ BSB BSB: Turn away the disgrace I dread, for Your judgments are good.
40 ULB እነሆ፣ ድንጋጌህን ናፈቅሁ በጽድቅህም ሕያው አድርገኝ፡፡ ዋው BSB BSB: How I long for Your precepts! Revive me in Your righteousness.
41 ULB ያህዌ ሆይ፣ ዘላለማዊ ፍቅርህን ስጠኝ በተስፋ ቃልህ መሠረት አድነኝ፡፡ BSB BSB: May Your loving devotion come to me, O LORD, Your salvation, according to Your promise.
42 ULB በቃልህ ታምኛለሁና ለሚሰድቡኝ መልስ እሰጣለሁ፡፡ BSB BSB: Then I can answer him who taunts, for I trust in Your word.
43 ULB ሕግህን ተስፋ አድርጌአለሁና የእውነትን ቃል ከአፌ አታርቅ፡፡ BSB BSB: Never take Your word of truth from my mouth, for I hope in Your judgments.
44 ULB ከዘላለም እስከ ዘላለም ሕግህን ዘወትር እጠብቃለሁ፡፡ BSB BSB: I will always obey Your law, forever and ever.
45 ULB ሥርዐትህን እሻለሁና በፍጹም ነጻነት እኖራለሁ፡፡ BSB BSB: And I will walk in freedom, for I have sought Your precepts.
46 ULB ትእዛዞችህን በነገሥታት ፊት እናገራለሁ ይህን በማድረጌም እፍረት አይሰማኝም፡፡ BSB BSB: I will speak of Your testimonies before kings, and I will not be ashamed.
47 ULB አጥብቄ እወደዋለሁና በትእዛዞችህ ደስ ይለኛል፡፡ BSB BSB: I delight in Your commandments because I love them.
48 ULB እጆቼን ወደምወዳቸው ትእዛዞችህ አነሣለሁ፤ ሥርዐትህንም አሰላስላለሁ፡፡ ዛይ BSB BSB: I lift up my hands to Your commandments, which I love, and I meditate on Your statutes.
49 ULB በዚያ ተስፋ ሰጥተኸኛልና ለባርያህ የገባኸውን ቃል አስብ፡፡ BSB BSB: Remember Your word to Your servant, upon which You have given me hope.
50 ULB የተስፋ ቃልህ ሕያው አድርጐኛልና ይህ በመከራዬ መጽናኛዬ ሆነ፡፡ BSB BSB: This is my comfort in affliction, that Your promise has given me life.
51 ULB ትዕቢተኞች እጅግ ተሳለቁብኝ እኔ ግን ከሕግህ ንቅንቅ አላልሁም፡፡ BSB BSB: The arrogant utterly deride me, but I do not turn from Your law.
52 ULB ያህዌ ሆይ፣ ከጥንት የነበረውን ድንጋጌህን አሰብሁ በዚህም ተጽናናሁ፡፡ BSB BSB: I remember Your judgments of old, O LORD, and in them I find comfort.
53 ULB ሕግህን ከናቁ ክፉዎች የተነሣ እጅግ ተቆጣሁ፡፡ BSB BSB: Rage has taken hold of me because of the wicked who reject Your law.
54 ULB በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙሬ ሆነ፡፡ BSB BSB: Your statutes are songs to me in the house of my pilgrimage.
55 ULB ያህዌ ሆይ፣ ስምህን በሌሊት አስባለሁ ሕግህንም እጠብቃለሁ፡፡ BSB BSB: In the night, O LORD, I remember Your name, that I may keep Your law.
56 ULB ሥርዐትህን ጠብቄአለሁና ይህ የሁልጊዜ ልምዴ ሆነ፡፡ ሔት BSB BSB: This is my practice, for I obey Your precepts.
57 ULB ያህዌ ዕድል ፈንታዬ ነው ቃልህን ለመታዘዝ ቆርጫለሁ፡፡ BSB BSB: The LORD is my portion; I have promised to keep Your words.
58 ULB በፍጹም ልቤ የአንተን ሞገስ እፈልጋለሁ እንደ ቃልህ ቸርነት አሳየኝ፡፡ BSB BSB: I have sought Your face with all my heart; be gracious to me according to Your promise.
59 ULB መንገዴን መረመርሁ አካሄዴንም ወደ ሥርዐትህ አቀናሁ፡፡ BSB BSB: I considered my ways and turned my steps to Your testimonies.
60 ULB ትእዛዝህን ለመጠበቅ ቸኮልሁ፤ አልዘገየሁም፡፡ BSB BSB: I hurried without hesitating to keep Your commandments.
61 ULB የክፉዎች ገመድ ተተበተበብኝ እኔ ግን ሕግህን አልረሳሁም፡፡ BSB BSB: Though the ropes of the wicked bind me, I do not forget Your law.
62 ULB ስለ ጻድቅ ሥርዐትህ አንተን ለማመስገን በእኩለ ሌሊት እነሣለሁ፡፡ BSB BSB: At midnight I rise to give You thanks for Your righteous judgments.
63 ULB እኔ አንተን የሚፈሩና ሥርዐትህንም የሚጠብቁ ሁሉ ባልንጀራ ነኝ፡፡ BSB BSB: I am a friend to all who fear You, and to those who keep Your precepts.
64 ULB ያህዌ ሆይ፣ ምድር በምሕረትህ ተሞላች ሥርዐትህን አስተምረኝ፡፡ጤት BSB BSB: The earth is filled with Your loving devotion, O LORD; teach me Your statutes.
65 ULB ያህዌ ሆይ፣ እንደ ቃልህ ለአገልጋይህ መልካም አድርገሃል፡፡ BSB BSB: You are good to Your servant, O LORD, according to Your word.
66 ULB በትእዛዞችህ አምናለሁና ተገቢውን ማስተዋልና ዕውቀትን አስተምረኝ፡፡ BSB BSB: Teach me good judgment and knowledge, for I believe in Your commandments.
67 ULB አንዳች ጉዳት ሳይደርስብኝ መንገድ ስቼ ሄድሁ አሁን ግን ቃልህን እጠብቃለሁ፡፡ BSB BSB: Before I was afflicted, I went astray; but now I keep Your word.
68 ULB አንተ መልካም ነህ፤ የምታደርገውም መልካም ነው እንግዲህ ሥርዐትህን አስተምረኝ፡፡ BSB BSB: You are good, and You do what is good; teach me Your statutes.
69 ULB እብሪተኞች በሐሰት ስሜን አጠፉ እኔ ግን በፍጹም ልቤ ትእዛዝህን እጠብቃለሁ፡፡ BSB BSB: Though the arrogant have smeared me with lies, I keep Your precepts with all my heart.
70 ULB ልባቸው የሰባና የደነደነ ነው እኔ ግን በሕግህ ደስ ይለኛል፡፡ BSB BSB: Their hearts are callous and insensitive, but I delight in Your law.
71 ULB ሥርዐትህን እማር ዘንድ በመከራ ውስጥ ማለፌ መልካም ሆነልኝ፡፡ BSB BSB: It was good for me to be afflicted, that I might learn Your statutes.
72 ULB ከአእላፋት ወርቅና ብር ይልቅ የአፍህ ሕግ ይሻለኛል፡፡ ዮድ BSB BSB: The law from Your mouth is more precious to me than thousands of pieces of gold and silver.
73 ULB እጆችህ ሠሩኝ፣ አበጃጁኝም ትእዛዞችህን እንድማር ማስተዋልን ስጠኝ፡፡ BSB BSB: Your hands have made me and fashioned me; give me understanding to learn Your commandments.
74 ULB ቃልህን ተስፋ አድርጌአለሁና የሚፈሩህ እኔን ዐይተው ደስ ይላቸዋል፡፡ BSB BSB: May those who fear You see me and rejoice, for I have hoped in Your word.
75 ULB ያህዌ ሆይ፣ ፍርድህ እውነተኛ እንደ ሆነ ያስጨነቅኸኝም በታማኝነት እንደ ሆነ ዐውቃለሁ፡፡ BSB BSB: I know, O LORD, that Your judgments are righteous, and that in faithfulness You have afflicted me.
76 ULB ለአገልጋይህ በገባኸው ቃል መሠረት ምሕረትህ መጽናኛዬ ይሁንልኝ፡፡ BSB BSB: May Your loving devotion comfort me, I pray, according to Your promise to Your servant.
77 ULB ሕግህ ደስታዬ ነውና በሕይወት እንድኖር ራራልኝ፡፡ BSB BSB: May Your compassion come to me, that I may live, for Your law is my delight.
78 ULB በሐሰት የሚከሱኝ ትዕቢተኞች ይዋረዱ እኔ ግን ሥርዐትህን አሰላስላለሁ፡፡ BSB BSB: May the arrogant be put to shame for subverting me with a lie; I will meditate on Your precepts.
79 ULB አንተን የሚፈሩህ ሥርዐቶችህንም የሚያውቁ ወደ እኔ ይመለሱ፡፡ BSB BSB: May those who fear You turn to me, those who know Your testimonies.
80 ULB እፍረት እንዳይደርስብኝ ልቤ በሥርዐትህ ያለ ነቀፋ ይሁን፡፡ ካፍ BSB BSB: May my heart be blameless in Your statutes, that I may not be put to shame.
81 ULB ነፍሴ ማዳንህን እጅግ ናፈቀች ቃልህንም ተስፋ አድርጌአለሁ፡፡ BSB BSB: My soul faints for Your salvation; I wait for Your word.
82 ULB «መቼ ታጽናናኛለህ?» እያልሁ በመጠባበቅ ዐይኖቼ ፈዘዙ፡፡ BSB BSB: My eyes fail, looking for Your promise; I ask, “When will You comfort me?”
83 ULB ጢስ እንደ ጠገበ የወይን ጠጅ አቁማዳ ሆኛለሁ ሥርዐትህን አልረሳሁም፡፡ BSB BSB: Though I am like a wineskin dried up by smoke, I do not forget Your statutes.
84 ULB እኔ አገልጋይህ እስከ መቼ ልቆይ? በሚያሳድዱኝ ላይ የምትፈርደው መቼ ነው? BSB BSB: How many days must Your servant wait? When will You execute judgment on my persecutors?
85 ULB ሕግህን የማያከብሩ፤ ትዕቢተኞች ጉድጓድ ቆፈሩልኝ፡፡ BSB BSB: The arrogant have dug pits for me in violation of Your law.
86 ULB ትእዛዞችህ ሁሉ አስተማማኝ ናቸው ሰዎች ያለ ምክንያት እያሳደዱኝ ስለሆነ ርዳኝ፡፡ BSB BSB: All Your commandments are faithful; I am persecuted without cause—help me!
87 ULB ከምድር ሊያጠፉኝ ጥቂት ቀራቸው እኔ ግን ትእዛዞችህን ችላ አላልሁም፡፡ BSB BSB: They almost wiped me from the earth, but I have not forsaken Your precepts.
88 ULB ሕግህን እጠብቅ ዘንድ በዘላለማዊ ፍቅርህ ሕያው አድርገኝ፡፡ ላሜድ BSB BSB: Revive me according to Your loving devotion, that I may obey the testimony of Your mouth.
89 ULB ያህዌ ሆይ፣ ቃልህ በሰማይ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፡፡ BSB BSB: Your word, O LORD, is everlasting; it is firmly fixed in the heavens.
90 ULB ታማኝነትህ ከትውልድ እስከ ትውልድ ሁሉ ነው ምድርን መሠረትሃት እርሷም ጸንታ ትኖራለች፡፡ BSB BSB: Your faithfulness continues through all generations; You established the earth, and it endures.
91 ULB ነገሮች ሁሉ አገልጋዮችህ ስለሆኑ በሕግህ መሠረት እስከ ዛሬ ድረስ ጸንተው ይኖራሉ፡፡ BSB BSB: Your ordinances stand to this day, for all things are servants to You.
92 ULB ሕግህ ደስታዬ ባይሆን ኖሮ፣ በደረሰብኝ መከራ በጠፋሁ ነበር፡፡ BSB BSB: If Your law had not been my delight, then I would have perished in my affliction.
93 ULB በእርሱ ሕያው አድርገኸኛልና ትእዛዞችህን ከቶ አልረሳሁም፡፡ BSB BSB: I will never forget Your precepts, for by them You have revived me.
94 ULB እኔ የአንተ ነኝ፤ እባክህ አድነኝ ሕግህንም ፈልጌአለሁ፡፡ BSB BSB: I am Yours; save me, for I have sought Your precepts.
95 ULB ክፉዎች ሊያጠፉኝ አድብተዋል እኔ ግን ሕግህን መረዳት እፈልጋለሁ፡፡ BSB BSB: The wicked wait to destroy me, but I will ponder Your testimonies.
96 ULB ማንኛውም ነገር የራሱ ወሰን እንዳለው አየሁ፤ ትእዛእህ ግን እጅግ ሰፊ ነው፡፡ ሜም BSB BSB: I have seen a limit to all perfection, but Your commandment is without limit.
97 ULB አቤቱ ሕግህን ምንኛ ወደዱሁ ቀኑን ሙሉ አሰላስለዋለሁ፡፡ BSB BSB: Oh, how I love Your law! All day long it is my meditation.
98 ULB ዘወትር ከእኔ ጋር በመሆኑ፣ ሕግህ ከጠላቶቼ ይልቅ አስተዋይ አደረገኝ፡፡ BSB BSB: Your commandments make me wiser than my enemies, for they are always with me.
99 ULB ሥርዐቶችህን አሰላስላለሁና ከአስተማሪዎቼ ሁሉ የበለጠ ማስተዋል አለኝ፡፡ BSB BSB: I have more insight than all my teachers, for Your testimonies are my meditation.
100 ULB መመሪያህን ተከትዬ ስለምሄድ ከሽማግሌዎች ይልቅ አስተዋይ ሆንሁ፡፡ BSB BSB: I discern more than the elders, for I obey Your precepts.
101 ULB ቃልህን እጠብቅ ዘንድ እግሬን ከክፉ መንገድ ከለከልሁ፡፡ BSB BSB: I have kept my feet from every evil path, that I may keep Your word.
102 ULB አንተው ራስህ አስተምረኸኛልና ከድንጋጌህ ዘወር አላልሁም፡፡ BSB BSB: I have not departed from Your ordinances, for You Yourself have taught me.
103 ULB ቃልህ ለምላሴ ምንኛ ጣፋጭ ነው ለአፌም ከማር ወለላ ይልቅ ጣዕም አለው፡፡ BSB BSB: How sweet are Your words to my taste—sweeter than honey in my mouth!
104 ULB ከመመሪያህ ማስተዋል አገኘሁ ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ሁሉ ጠላሁ፡፡ ኖን BSB BSB: I gain understanding from Your precepts; therefore I hate every false way.
105 ULB ቃልህ ለእግሬ መብራት ለመንገዴም ብርሃን ነው፡፡ BSB BSB: Your word is a lamp to my feet and a light to my path.
106 ULB ጻድቅ ትእዛዞችህን ለመጠበቅ በመሐላ የገባሁትን ቃል አጸናለሁ፡፡ BSB BSB: I have sworn and confirmed that I will keep Your righteous judgments.
107 ULB እጅግ ተጐድቻለሁና ያህዌ ሆይ፣ እንደ ቃል ሕያው አድርገኝ፡፡ BSB BSB: I am severely afflicted, O LORD; revive me through Your word.
108 ULB ያህዌ ሆይ፣ ፈቅጄ የማቀርበውን የአፌን ምስጋና መሥዋዕት ተቀበል፡፡ BSB BSB: Accept the freewill offerings of my mouth, O LORD, and teach me Your judgments.
109 ULB ነፍሴ ዘወትር አደጋ ላይ ናት፤ እኔ ግን ሕግህን አልረሳሁም፡፡ BSB BSB: I constantly take my life in my hands, yet I do not forget Your law.
110 ULB ክፉዎች ወጥመድ ዘረጉብኝ እኔ ግን ከመመሪያህ ፈቀቅ አላልሁም፡፡ BSB BSB: The wicked have set a snare for me, but I have not strayed from Your precepts.
111 ULB ሕግህ የዘላለም ውርሴ ነው የልቤም ደስታ ይኸው ነው፡፡ BSB BSB: Your testimonies are my heritage forever, for they are the joy of my heart.
112 ULB ትእዛዝህን እስከ መጨረሻው ለዘላለም ለመፈጸም ልቤን ወደዚያው አዘነበልሁ፡፡ ሳምኬት BSB BSB: I have inclined my heart to perform Your statutes, even to the very end.
113 ULB መንታ ልብ ያላቸው ወላዋዮችን ጠላሁ፤ ሕግህን ግን ወደድሁ፡፡ BSB BSB: The double-minded I despise, but Your law I love.
114 ULB አንተ ጋሻዬና መሸሸጊያ ነህ ቃልህን በተስፋ እጠብቃለሁ፡፡ BSB BSB: You are my hiding place and my shield; I put my hope in Your word.
115 ULB የአምላኬን ትእዛዞች እጠብቅ ዘንድ እናንት ክፉ አድራጊዎች ከእኔ ራቁ BSB BSB: Depart from me, you evildoers, that I may obey the commandments of my God.
116 ULB በሕይወት እኖር ዘንድ በቃልህ ደግፈኝ ተስፋዬም መና ቀርቶ አልፈር፡፡ BSB BSB: Sustain me as You promised, that I may live; let me not be ashamed of my hope.
117 ULB ያለ ስጋት እንድኖር ደግፈህ ያዘኝ ሥርዐትህንም ዘወትር አሰላስላለሁ፡፡ BSB BSB: Uphold me, and I will be saved, that I may always regard Your statutes.
118 ULB አታላዮችና የማያስተማምኑ ስለሆኑ ከሥርዐትህ የሚያፈነግጡትን ሁሉ ወዲያ አስወገድሃቸው፡፡ BSB BSB: You reject all who stray from Your statutes, for their deceitfulness is in vain.
119 ULB የምድርን ክፉዎች ሁሉ እንደ ጥራጊ አስወገድሃቸው፡፡ ስለዚህ እኔ ትእዛዞችህን ወደድሁ፡፡ BSB BSB: All the wicked on earth You discard like dross; therefore I love Your testimonies.
120 ULB አንተን በመፍራት ሥጋዬ ተንቀጠቀጠ ፍርድህን እፈራለሁ፡፡ ዔ BSB BSB: My flesh trembles in awe of You; I stand in fear of Your judgments.
121 ULB ትክክልና መልም የሆነውን አድርጌአለሁና ለሚጨቁኑኝ አሳልፈህ አትስጠኝ፡፡ BSB BSB: I have done what is just and right; do not leave me to my oppressors.
122 ULB ለባርያህ ደኅንነት ዋስትና ሁን ትዕቢተኛ እንዲረግጠኝ አትፍቀድለት፡፡ BSB BSB: Ensure Your servant’s well-being; do not let the arrogant oppress me.
123 ULB ማዳንህንና የጽድቅ ቃልህን በመጠባበቅ ዐይኖቼ ደከሙ፡፡ BSB BSB: My eyes fail, looking for Your salvation, and for Your righteous promise.
124 ULB ለእኔ ለአገልጋይህ ታማኝትህን አሳይ፣ ሥርዐቶችህንም አስተምረኝ፡፡ BSB BSB: Deal with Your servant according to Your loving devotion, and teach me Your statutes.
125 ULB እኔ አገልጋይህ ነኝ፤ ሥርዐትህንም እንዳውቅ ማስተዋልን ስጠኝ፡፡ BSB BSB: I am Your servant; give me understanding, that I may know Your testimonies.
126 ULB ያህዌ ሆይ፣ ሕግህ እየተጣሰ ነውና ጊዜው አንተ የምትሠራበት ነው፡፡ BSB BSB: It is time for the LORD to act, for they have broken Your law.
127 ULB ከወርቅ፣ ከንጹሕም ወርቅ ይልቅ በእውነት ትእዛዞችህን ወደድሁ፡፡ BSB BSB: Therefore I love Your commandments more than gold, even the purest gold.
128 ULB ስለዚህ መመሪያዎችን በጥንቃቄ ጠበቅሁ የሐሰትንም መንገድ ጠላሁ፡፡ ፌ BSB BSB: Therefore I admire all Your precepts and hate every false way.
129 ULB ሥርዐቶችህ አስደናቂ ናቸው እኔም በሙሉ ልቤ እታዘዛቸዋለሁ፡፡ BSB BSB: Wonderful are Your testimonies; therefore I obey them.
130 ULB የቃልህ ፍቺ ያበራል አላዋቂዎችን አስተዋይ ያደርጋል፡፡ BSB BSB: The unfolding of Your words gives light; it informs the simple.
131 ULB ትእዛዝህን በመናፈቄ አፌን ከፊትሁ አለከለክሁም፡፡ BSB BSB: I open my mouth and pant, longing for Your commandments.
132 ULB ስምህን ለሚፈሩ ዘወትር እንደምታደርገው ወደ እኔ ተመልሰህ ምሕረት አድርግልኝ፡፡ BSB BSB: Turn to me and show me mercy, as You do to those who love Your name.
133 ULB እንደ ቃልህ አካሄዴን ቀና አድርግልኝ ኃጢአት እንዲሠለጥንብኝም አትፍቀድ፡፡ BSB BSB: Order my steps in Your word; let no sin rule over me.
134 ULB ትእዛዝህን መጠበቅ እንድችል ከሰዎች ጥቃት አድነኝ፡፡ BSB BSB: Redeem me from the oppression of man, that I may keep Your precepts.
135 ULB ፊትህ በባርያህ ላይ ያብራ ሥርዐትህንም አስተምረኝ፡፡ BSB BSB: Make Your face shine upon Your servant, and teach me Your statutes.
136 ULB ሰዎች ሕግህን ስለ ጣሱ እንባዬ እንደ ወራጅ ውሃ ፈሰሰ፡፡ BSB BSB: My eyes shed streams of tears because Your law is not obeyed.
137 ULB ያህዌ ሆይ፣ አንተ ጻድቅ ነህ ፍርድህም ትክክል ነው፡፡ BSB BSB: Righteous are You, O LORD, and upright are Your judgments.
138 ULB ሕግህ በፍጹም እውነትና ትክክል ነው፡፡ BSB BSB: The testimonies You have laid down are righteous and altogether faithful.
139 ULB ጠላቶቼ ቃልህን መዘንጋታቸው በጣም አበሳጨኝ፡፡ BSB BSB: My zeal has consumed me because my foes forget Your words.
140 ULB ቃልህ እጅግ የነጠረ ነው ባርያህም ወደደው፡፡ BSB BSB: Your promise is completely pure; therefore Your servant loves it.
141 ULB እኔ የማልጠቅምና የተናቅሁ ብሆን እንኳ፣ መመሪያህን አልዘነጋሁም፡፡ BSB BSB: I am lowly and despised, but I do not forget Your precepts.
142 ULB ጽድቅህ ለዘላለም ትክክል ነው ሕግህም የታመነ ነው፡፡ BSB BSB: Your righteousness is everlasting and Your law is true.
143 ULB መከራና ስቃይ ቢደርስብኝ እንኳ አሁንም ትእዛዝህ ደስታዬ ነው፡፡ BSB BSB: Trouble and distress have found me, but Your commandments are my delight.
144 ULB ሥርዐትህ ለዘላለም ጻድቅ ነው በሕይወት መኖር እንድችል ማስተዋል ስጠኝ፡፡ ቆፍ BSB BSB: Your testimonies are righteous forever. Give me understanding, that I may live.
145 ULB ያህዌ ሆይ፣ በፍጹም ልቤ እጮኻለሁና መልስልኝ፤ ሥርዐትህንም እጠብቃለሁ፡፡ BSB BSB: I call with all my heart; answer me, O LORD! I will obey Your statutes.
146 ULB ወደ አንተ እጣራለሁና አድነኝ ሥርዐትህንም እጠብቃለሁ፡፡ BSB BSB: I call to You; save me, that I may keep Your testimonies.
147 ULB ጐሕ ከመቅደዱ በፊት ርዳታህን በመፈለግ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ ቃልህንም ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ BSB BSB: I rise before dawn and cry for help; in Your word I have put my hope.
148 ULB ቃልህን አሰላስል ዘንድ ሌሊቱን ሙሉ ዐይኔ ሳይከደን ያድራል፡፡ BSB BSB: My eyes anticipate the watches of night, that I may meditate on Your word.
149 ULB እንደ ቸርነትህ መጠን ድምፄን ስማ ያህዌ ሆይ፣ በትእዛዝህ መሠረት ሕይወቴን ጠብቅ፡፡ BSB BSB: Hear my voice, O LORD, according to Your loving devotion; give me life according to Your justice.
150 ULB የሚያሳድዱኝ ወደ እኔ ቀርበዋል ከሕግህ ግን ርቀዋል፡፡ BSB BSB: Those who follow after wickedness draw near; they are far from Your law.
151 ULB ያህዌ ሆይ፣ አንተ ቅርብ ነህ መመሪያዎችህም የታመኑ ናቸው፡፡ BSB BSB: You are near, O LORD, and all Your commandments are true.
152 ULB ለዘላለም እንደ መሠረትሃቸው ጥንት ከሥርዐትህ ተምሬአለሁ፡፡ ሬስ BSB BSB: Long ago I learned from Your testimonies that You have established them forever.
153 ULB ሕግህን አልረሳሁምና መከራዬን ተመልከት አድነኝም፡፡ BSB BSB: Look upon my affliction and rescue me, for I have not forgotten Your law.
154 ULB ተሟገትልኝ አድነኝም እንደ ተስፋ ቃልህም ጠብቀኝ፡፡ BSB BSB: Defend my cause and redeem me; revive me according to Your word.
155 ULB ሥርዐትህን ስለማይፈልጉ ድነት ከክፉዎች የራቀ ነው፡፡ BSB BSB: Salvation is far from the wicked because they do not seek Your statutes.
156 ULB ያህዌ ሆይ፣ ርኅራኄህ ታላቅ ነው፤ እንደ ሁልጊዜው በሕይወት ጠብቀኝ፡፡ BSB BSB: Great are Your mercies, O LORD; revive me according to Your ordinances.
157 ULB አሳዳጆቼና ጠላቶቼ በዝተዋል፤ እኔ ግን ከሥርዐትህ ፈቀቅ አላልሁም፡፡ BSB BSB: Though my persecutors and foes are many, I have not turned from Your testimonies.
158 ULB ቃህን አልጠበቁም ከዳተኞችን ዐይቼ ተጸየፍኃቸው፡፡ BSB BSB: I look on the faithless with loathing because they do not keep Your word.
159 ULB መመሪያህን እንዴት እንደምወድ እይ፤ ያህዌ ሆይ፣ እንደ ምሕረትህ ሕያው አድርገኝ፡፡ BSB BSB: Consider how I love Your precepts, O LORD; give me life according to Your loving devotion.
160 ULB የቃልህ ሥረ መሠረት እውነት ነው ጻድቅ የሆነው ሕግህም ዘላለማዊ ነው፡፡ ሳን BSB BSB: The entirety of Your word is truth, and all Your righteous judgments endure forever.
161 ULB መመሪያህን እንዴት እንደምወድ እይ፤ ያህዌ ሆይ፣ እንደ ምሕረትህ ሕያው አድርገኝ፡፡ BSB BSB: Rulers persecute me without cause, but my heart fears only Your word.
162 ULB የቃልህ ሥረ መሠረት እውነት ነው ጻድቅ የሆነው ሕግህም ዘላለማዊ ነው፡፡ ሳን BSB BSB: I rejoice in Your promise like one who finds great spoil.
163 ULB ሐሰትን እጠላለሁ፤ እጸየፋለሁ ሕግህን ግን ወደድሁ፡፡ BSB BSB: I hate and abhor falsehood, but Your law I love.
164 ULB ጻድቅ ስለሆነው ሕግህ በቀን ሰባት ጊዜ አመሰግንሃለሁ፡፡ BSB BSB: Seven times a day I praise You for Your righteous judgments.
165 ULB ሕግህን ለሚወዱ ብዙ ሰላም አላቸው ዕንቅፋትም የለባቸውም፡፡ BSB BSB: Abundant peace belongs to those who love Your law; nothing can make them stumble.
166 ULB ያህዌ ሆይ፣ ማዳንህን እጠብቃለሁ ትእዛዞችህንም እፈጽማለሁ፡፡ BSB BSB: I wait for Your salvation, O LORD, and I carry out Your commandments.
167 ULB ትእዛዝህን እጠብቃለሁ በሙሉ ልቤም እወዳቸዋለሁ፡፡ BSB BSB: I obey Your testimonies and love them greatly.
168 ULB ትእዛዝህንና ሕግህን አከብራለሁ አንተ የምሠራውን ሁሉ ታውቃለህ፡፡ ታው BSB BSB: I obey Your precepts and Your testimonies, for all my ways are before You.
169 ULB ያህዌ ሆይ፣ እንድትረዳኝ ወደ አንተ ስጮኽ ስማኝ እንደ ቃልህም ማስተዋልን ስጠኝ፡፡ BSB BSB: May my cry come before You, O LORD; give me understanding according to Your word.
170 ULB ልመናዬ ወደ አንተ ይድረስ በተስፋ ቃልህም መሠረት አድነኝ፡፡ BSB BSB: May my plea come before You; rescue me according to Your promise.
171 ULB ሥርዐትህን አስተምረኸኛልና ከንፈሮቼ ምስጋናን አፈለቁ፡፡ BSB BSB: My lips pour forth praise, for You teach me Your statutes.
172 ULB ትእዛዞችህ ሁሉ ትክክል ስለሆኑ ስለ ቃልህ እዘምራለሁ፡፡ BSB BSB: My tongue sings of Your word, for all Your commandments are righteous.
173 ULB መመሪያህን መርጫለሁና እጅህ እኔን ለመርዳት ዝግጁ ይሁን፡፡ BSB BSB: May Your hand be ready to help me, for I have chosen Your precepts.
174 ULB ያህዌ ሆይ፣ ማዳንህን ናፈቅሁ ሕግህም ደስታዬ ነው፡፡ BSB BSB: I long for Your salvation, O LORD, and Your law is my delight.
175 ULB አመሰግንህ ዘንድ በሕይወት ልኑር ሕግህም ይርዳኝ፡፡ BSB BSB: Let me live to praise You; may Your judgments sustain me.
176 ULB እንደ ጠፋ በግ ተቅበዘበዝሁ ትእዛዞችህን አልረሳሁምና ባርያህን ፈልገው፡፡ BSB BSB: I have strayed like a lost sheep; seek Your servant, for I have not forgotten Your commandments.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.