1 ULB ኃያሉ አምላክ ያህዌ ተናገረ ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያዋ ድረስ ምድርን ተናገረ፡፡ BSB BSB: A Psalm of Asaph. The Mighty One, God the LORD, speaks and summons the earth from where the sun rises to where it sets.
2 ULB ፍጹም ውብ ከሆነችው ከጽዮን እግዚአብሔር አበራ፡፡ BSB BSB: From Zion, perfect in beauty, God shines forth.
3 ULB አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም የሚባላ እሳት በፊቱ ነው ኃይለኛ ዐውሎ ነፋስም በዙሪያው ነው፡፡ BSB BSB: Our God approaches and will not be silent! Consuming fire precedes Him, and a tempest rages around Him.
4 ULB ሕዝቡ ላይ ይፈርድ ዘንድ በላይ ያሉ ሰማያትንና ምድርን፣ «በመሥዋዕት ከእኔ ጋር ኪዳን የገቡትን BSB BSB: He summons the heavens above, and the earth, that He may judge His people:
5 ULB ቅዱሳኔን ሁሉ ወደ እኔ ሰብስቡ» ብሎ ይጣራል፡፡ BSB BSB: “Gather to Me My saints, who made a covenant with Me by sacrifice.”
6 ULB ሰማያት ጽድቁን ያውጃሉ፡፡ እግዚአብሔርን ራሱ ፈራጅ ነው፡፡ ሴላ BSB BSB: And the heavens proclaim His righteousness, for God Himself is Judge. Selah
7 ULB «ሕዝቤ ሆይ፣ ስማኝ ልንገርህ እስራኤል ሆይ፣ በአንተ ላይ ልመስክር፤ አምላክህ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፡፡ BSB BSB: “Hear, O My people, and I will speak, O Israel, and I will testify against you: I am God, your God.
8 ULB ስለ መሥዋዕትህ አልነቅፍህም የሚቃጠል መሥዋዕትህ ሁልጊዜ በፊቴ ነው፡፡ BSB BSB: I do not rebuke you for your sacrifices, and your burnt offerings are ever before Me.
9 ULB ከበረትህ ኮርማዎችን፣ ከጉሮኖህም አውራ ፍየሎችን አልወስድም BSB BSB: I have no need for a bull from your stall or goats from your pens,
10 ULB የዱር አራዊት ሁሉ፣ በሺ ተራሮች ያለው እንስሳ ሁሉ የእኔ ነውና፡፡ BSB BSB: for every beast of the forest is Mine—the cattle on a thousand hills.
11 ULB በየተራሮች ያሉ ወፎችን ሁሉ ዐውቃለሁ፡፡ በመስክ የሚገኙ እንስሶች ሁሉ የእኔ ናቸው፡፡ BSB BSB: I know every bird in the mountains, and the creatures of the field are Mine.
12 ULB ብራብ እንኳ ለአንተ አልናገርም ዓለምና በውስጧ ያለው ሁሉ የእኔ ነውና፡፡ BSB BSB: If I were hungry, I would not tell you, for the world is Mine, and the fullness thereof.
13 ULB የኮርማዎችን ሥጋ እበላለሁን? ወይስ የፍየሎችን ደም እጠጣለሁን? BSB BSB: Do I eat the flesh of bulls, or drink the blood of goats?
14 ULB የምስጋና መሥዋዕት ለእግዚአብሔር አቅርብ፤ ስእለትህንም ለልዑል አምላክ ክፈል፡፡ BSB BSB: Sacrifice a thank offering to God, and fulfill your vows to the Most High.
15 ULB በመከራ ቀን ጥራኝ እኔ እታደግሃለሁ፤ አንተም ታከብረኛለህ፡፡ BSB BSB: Call upon Me in the day of trouble; I will deliver you, and you will honor Me.”
16 ULB ዐመፀኛውን እግዚአብሔር እንዲህ ይለዋል ሕጌን ለማነብነብ፣ ኪዳኔንም በአፍህ ለመናገር ምን መብት አለህ? BSB BSB: To the wicked, however, God says, “What right have you to recite My statutes and to bear My covenant on your lips?
17 ULB ትምህርቴን ጠልተሃል፤ ቃሌንም ወደ ኃላህ ጥለሃል፡፡ BSB BSB: For you hate My instruction and cast My words behind you.
18 ULB ሌባውን ባየህ ጊዜ ከእርሱ ጋር ሮጥህ፣ ዕድል ፈንታህንም ከአመንዝሮች ጋር አደረግህ፡፡ BSB BSB: When you see a thief, you befriend him, and throw in your lot with adulterers.
19 ULB አፍህን ለክፋት፣ አንደበትህንም ሽንገላ ለመናገር አዋልህ፡፡ BSB BSB: You unleash your mouth for evil and harness your tongue to deceit.
20 ULB ተቀምጠህ ወንድምህን አማኸው የእናትህንም ልጅ ስም አጠፋህ፡፡ BSB BSB: You sit and malign your brother; you slander your own mother’s son.
21 ULB ይህን ሁሉ ስታደርግ ዝም አልሁህ ስለዚህ እኔም እንዳንተው የሆንሁ መሰለህ፡፡ አሁን ግን ፊት ለፊት ነገርህን ገልጩ እገሥጽሃለሁ፡፡ BSB BSB: You have done these things, and I kept silent; you thought I was just like you. But now I rebuke you and accuse you to your face.
22 ULB እናንት እግዚአብሔርን የምትረሱ ይህን አስተውሉ፤ አለበለዚያ ብትንትናችሁን አወጣለሁ! የሚያስጥላችሁም የለም! BSB BSB: Now consider this, you who forget God, lest I tear you to pieces, with no one to rescue you:
23 ULB የምስጋና መሥዋዕት የሚያቀርብልኝ ያከብረኛል፤ መንገዱን ቀና ለሚያደርግ የእግዚአብሔር ማዳን አሳየዋለሁ፡፡ BSB BSB: He who sacrifices a thank offering honors Me, and to him who rightly orders his way, I will show the salvation of God.”
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.