1 ULB ከዚህ በኋላ የአይሁድ በዓል ነበረ፤ ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። BSB BSB: Some time later there was a feast of the Jews, and Jesus went up to Jerusalem.
3 ULB በእነዚህ መመላለሻዎች ወለል ላይ በጣም ብዙ ሕሙማን፣ ዐይነ ስውሮች፣ አንካሶች ወይም ሽባዎች ተኝተው ነበር። BSB BSB: On these walkways lay a great number of the sick, the blind, the lame, and the paralyzed.
4 ULB «ዐልፎ ዐልፎ የጌታ መልአክ መጥቶ ውሃውን በሚያናውጥበት ጊዜ፣ ቀድሞ ወደ መጠመቂያው የገባ ሰው ከሚሠቃይበት ከማንኛውም በሽታ ይፈወስ ነበር» የሚለውን ክፍል እንድትተዉት እንመክራለን። BSB BSB: Not in the BSB
5 ULB በዚያም ለሠላሳ ስምንት ዓመት ሽባ ሆኖ የኖረ አንድ ሰው ነበረ። BSB BSB: One man there had been an invalid for thirty-eight years.
6 ULB ኢየሱስ ሰውየውን እዚያ ተኝቶ ባየው ጊዜ፣ ለረጅም ጊዜ በዚያ መቆየቱን ዐውቆ፣ «መዳን ትፈልጋለህን?» አለው። BSB BSB: When Jesus saw him lying there and realized that he had spent a long time in this condition, He asked him, “Do you want to get well?”
7 ULB ሕመምተኛውም ሰው መልሶ፣ «ጌታ ሆይ፣ ውሃው በሚናወጥበት ጊዜ መጠመቂያው ውስጥ የሚያስገባኝ ሰው የለኝም፤ ለመግባትም ስሞክር ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል» አለው። BSB BSB: “Sir,” the invalid replied, “I have no one to help me into the pool when the water is stirred. While I am on my way, someone else goes in before me.”
8 ULB ኢየሱስ፣ «ተነሥ! የተኛህበትን ምንጣፍ ተሸክመህ ሂድ» አለው። BSB BSB: Then Jesus told him, “Get up, pick up your mat, and walk.”
9 ULB ሰውየው ወዲያውኑ ተፈወሰ፤ የተኛበትንም ምንጣፍ ተሸክሞ ሄደ። ያም ቀን ሰንበት ነበረ። BSB BSB: Immediately the man was made well, and he picked up his mat and began to walk. Now this happened on the Sabbath day,
10 ULB ስለዚህ የአይሁድ መሪዎች የተፈወሰውን ሰው፣ «ሰንበት ነው፤ ምንጣፍህን ልትሸከም አልተፈቀደልህም» አሉት። BSB BSB: so the Jews said to the man who had been healed, “This is the Sabbath! It is unlawful for you to carry your mat.”
11 ULB እርሱ ግን፣ «ያ ያዳነኝ ሰው፣ 'የተኛህበትን ምንጣፍ ተሸክመህ ሂድ'» አለኝ ብሎ መለሰላቸው። BSB BSB: But he answered, “The man who made me well told me, ‘Pick up your mat and walk.’”
12 ULB እነርሱም፣ «የተኛህበትን ምንጣፍ ተሸክመህ ሂድ» ያለህ ሰው ማን ነው?» ብለው ጠየቁት። BSB BSB: “Who is this man who told you to pick it up and walk?” they asked.
13 ULB የተፈወሰው ሰው ግን ኢየሱስ ከአጠገቡ ፈቀቅ ስላለና በስፍራው ብዙ ሕዝብ ስለ ነበር፣ ማን እንደ ፈወሰው አላወቀም። BSB BSB: But the man who was healed did not know who it was, for Jesus had slipped away while the crowd was there.
14 ULB በኋላ ኢየሱስ ያን ሰው በቤተ መቅደስ አግኝቶት፣ «እነሆ፣ ተፈውሰሃል፤ ከዚህ የባሰ ነገር እንዳይደርስብህ ከእንግዲህ ኀጢአት አትሥራ» አለው። BSB BSB: Afterward, Jesus found the man at the temple and said to him, “See, you have been made well. Stop sinning, or something worse may happen to you.”
15 ULB ሰውየው ሄዶ የፈወሰው ኢየሱስ መሆኑን ለአይሁድ መሪዎች ነገራቸው። BSB BSB: And the man went away and told the Jews that it was Jesus who had made him well.
16 ULB ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች በሰንበት ስላደረገ፣ የአይሁድ መሪዎች ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር። BSB BSB: Now because Jesus was doing these things on the Sabbath, the Jews began to persecute Him.
17 ULB ኢየሱስ፣ «አባቴ እስካሁን እየሠራ ነው፤ እኔም እሠራለሁ» አላቸው። BSB BSB: But Jesus answered them, “To this very day My Father is at His work, and I too am working.”
19 ULB ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፤ «እውነት እላችኋለሁ፣ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ምንም ሊያደርግ አይችልም፤ አብ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድም ያንኑ ያደርጋልና። BSB BSB: So Jesus replied, “Truly, truly, I tell you, the Son can do nothing by Himself, unless He sees the Father doing it. For whatever the Father does, the Son also does.
20 ULB አብ ወልድን ይወዳልና፣ የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ነገር ያሳየዋል። BSB BSB: The Father loves the Son and shows Him all He does. And to your amazement, He will show Him even greater works than these.
21 ULB አብ ሙታንን እንደሚያስነሣና ሕይወትንም እንደሚሰጣቸው፣ ወልድም ደግሞ ለሚፈልገው ሁሉ ሕይወትን ይሰጣል። BSB BSB: For just as the Father raises the dead and gives them life, so also the Son gives life to whom He wishes.
22 ULB አብ በማንም ላይ አይፈርድም፤ ነገር ግን ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጥቶታል፤ BSB BSB: Furthermore, the Father judges no one, but has assigned all judgment to the Son,
23 ULB ይኸውም፣ ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ ነው፤ ወልድን የማያከብር፣ የላከውን አብንም አያከብርም። BSB BSB: so that all may honor the Son just as they honor the Father. Whoever does not honor the Son does not honor the Father who sent Him.
24 ULB እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ አይፈረድበትም። BSB BSB: Truly, truly, I tell you, whoever hears My word and believes Him who sent Me has eternal life and will not come under judgment. Indeed, he has crossed over from death to life.
25 ULB እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ሙታን የእኔን፣ የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ጊዜ እየመጣ ነው፤ አሁንም መጥቶአል፤ የሚሰሙትም በሕይወት ይኖራሉ። BSB BSB: Truly, truly, I tell you, the hour is coming and has now come when the dead will hear the voice of the Son of God, and those who hear will live.
26 ULB አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው ሁሉ፣ ወልድም በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና፤ BSB BSB: For as the Father has life in Himself, so also He has granted the Son to have life in Himself.
27 ULB ወልድ የሰው ልጅ ስለ ሆነ፣ አብ የመፍረድን ሥልጣን ለወልድ ሰጥቶታል። BSB BSB: And He has given Him authority to execute judgment, because He is the Son of Man.
29 ULB መልካም የሠሩ ለሕይወት ትንሣኤ፣ ክፉ የሠሩም ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉ። BSB BSB: and come out—those who have done good to the resurrection of life, and those who have done evil to the resurrection of judgment.
30 ULB እኔ ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም፤ የምፈርደው በሰማሁት መሠረት ነው፤ የላከኝን ፈቃድ እንጂ የራሴን ፈቃድ ስለማልሻም፣ ፍርዴ ትክክል ነው። BSB BSB: I can do nothing by Myself; I judge only as I hear. And My judgment is just, because I do not seek My own will, but the will of Him who sent Me.
31 ULB እኔው ስለ ራሴ ብመሰክር፣ ምስክርነቴ እውነት አይደለም። BSB BSB: If I testify about Myself, My testimony is not valid.
32 ULB ስለ እኔ የሚመሰክር ሌላ አለ፤ እርሱ ስለ እኔ የሚሰጠውም ምስክርነት እውነት እንደ ሆነ ዐውቃለሁ። BSB BSB: There is another who testifies about Me, and I know that His testimony about Me is valid.
33 ULB ወደ ዮሐንስ ልካችሁ ነበር፤ እርሱም ስለ እውነት መስክሮአል፤ BSB BSB: You have sent to John, and he has testified to the truth.
34 ULB ይሁን እንጂ፣ እኔ የሰው ምስክርነት የምቀበል አይደለሁም፤ ነገር ግን ይህን የምናገረው እናንተ እንድትድኑ ነው። BSB BSB: Even though I do not accept human testimony, I say these things so that you may be saved.
35 ULB ዮሐንስ እየነደደ ብርሃን የሚሰጥ መብራት ነበረ፤ እናንተም ለጥቂት ጊዜ በብርሃኑ ሐሤት ልታደርጉ ፈለጋችሁ። BSB BSB: John was a lamp that burned and gave light, and you were willing for a season to bask in his light.
36 ULB እኔ ያለኝ ምስክርነት ግን ከዮሐንስ ምስክርነት ይበልጣል፡፡ አብ እንድፈጽመው የሰጠኝ፣ እኔም እየሠራሁት ያለሁት ሥራ አብ እንደ ላከኝ ይመሰክራል። BSB BSB: But I have testimony more substantial than that of John. For the works that the Father has given Me to accomplish—the very works I am doing—testify about Me that the Father has sent Me.
37 ULB የላከኝ አብ እርሱ ስለ እኔ መስክሮአል፤ እናንተም ከቶ ድምፁን አልሰማችሁም፤ መልኩንም አላያችሁም፤ BSB BSB: And the Father who sent Me has Himself testified about Me. You have never heard His voice nor seen His form,
38 ULB እርሱ በላከው አላመናችሁምና ቃሉ በእናንተ አይኖርም። BSB BSB: nor does His word abide in you, because you do not believe the One He sent.
39 ULB በእነርሱ የዘላለምን ሕይወት የምታገኙ ስለሚመስላችሁ፣ ቅዱሳት መጻሕፍትን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ ይመሰክራሉ፤ BSB BSB: You pore over the Scriptures because you presume that by them you possess eternal life. These are the very words that testify about Me,
40 ULB እናንተ ወደ እኔ መጥታችሁ ሕይወት ማግኘት አትፈልጉም። BSB BSB: yet you refuse to come to Me to have life.
41 ULB እኔ ከሰው ክብር አልቀበልም፤ BSB BSB: I do not accept glory from men,
42 ULB ነገር ግን የእግዚአብሔር ፍቅር በእናንተ ውስጥ እንደሌለ ዐውቃለሁ። BSB BSB: but I know you, that you do not have the love of God within you.
43 ULB እኔ በአባቴ ስም መጥቼ አልተቀበላችሁኝም፤ ሌላው በራሱ ስም ቢመጣ ግን ትቀበሉታላችሁ። BSB BSB: I have come in My Father’s name, and you have not received Me; but if someone else comes in his own name, you will receive him.
44 ULB እናንተ አንዳችሁ ከሌላችሁ ክብር የምትቀበሉ፣ ነገር ግን ከአንዱ አምላክ የሚመጣውን ክብር የማትሹ ከሆነ፣ እንዴት ልታምኑ ትችላላችሁ? BSB BSB: How can you believe if you accept glory from one another, yet do not seek the glory that comes from the only God?
45 ULB በአብ ፊት የምከሳችሁ እኔ አልምሰላችሁ፤ የሚከሳችሁ ሌላ አለ እርሱም ተስፋ ያደረጋችሁበት ሙሴ ነው። BSB BSB: Do not think that I will accuse you before the Father. Your accuser is Moses, in whom you have put your hope.
47 ULB ታዲያ እርሱ የጻፈውን ካላመናችሁ፣ ቃሌን እንዴት ታምናላችሁ?» BSB BSB: But since you do not believe what he wrote, how will you believe what I say?”
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.