1 ULB የእስራኤል መሪዎችና ቤተሰቦቻቸው በኢየሩሳሌም ተቀመጡ፡፡ ለእግዚአብሔር በተለየችው ከተማ የሚኖሩትን ከአስሩ ቤተሰብ አንዱን ለመለየት የተቀሩት ሰዎች እጣ ተጣጣሉ፡፡ BSB BSB: Now the leaders of the people settled in Jerusalem, and the rest of the people cast lots to bring one out of ten to live in the holy city of Jerusalem, while the remaining nine were to dwell in their own towns.
2 ULB በኢየሩሳሌም ለመኖር ፈቃደኛ የሆኑትን ሰዎች እግዚአብሔር እንዲባርካቸው ጸለዩላቸው፡፡ BSB BSB: And the people blessed all the men who volunteered to live in Jerusalem.
3 ULB እነዚህ ቢየሩሳሌም ለመኖር የመጡት የአውራጃው ባለስልጣናት ናቸው፡፡ ነገር ግን በይሁዳ ከተሞች እያንዳንዱ በየራሱ ቤተሰብ ንብረት በየራሱ ከተማ ኖረ፡፡ አንዳንዶች ካህናት፣ ሌዋውያን፣ የቤተመቅደስ አገልጋዮች እና የሰለሞን አገልጋዮች ትውልዶች የሆኑ እስራኤላውያን በኢየሩሳሌም ውስጥ ለመኖር መጡ፡፡ BSB BSB: These are the heads of the provinces who settled in Jerusalem. (In the villages of Judah, however, each lived on his own property in their towns—the Israelites, priests, Levites, temple servants, and descendants of Solomon’s servants—
4 ULB ነገር ግን አንዳንድ የይሁዳ ሰዎች እና የብንያም ሰዎች በኢየሩሳሌም ቆዩ በዚያም ኖሩ፡፡ እነዚህ ከይሁዳ ወገን ናቸው፡፡ የፋሬስ ትውልድ፣ የመላልኤል ልጅ፣ የሶፋጥያስ ልጅ፣ የአማርያ ልጅ፣ የዘካርያስ ልጅ፣ የኦዝያ ልጅ አታያ ናቸው፡፡ BSB BSB: while some of the descendants of Judah and Benjamin settled in Jerusalem.) From the descendants of Judah: Athaiah son of Uzziah, the son of Zechariah, the son of Amariah, the son of Shephatiah, the son of Mahalalel, a descendant of Perez;
5 ULB እና የይሁዳ ልጅ ሴሎ ትውልድ የሆነው የዘካርያስ ልጅ፣ የዮያሪብ ልጅ፣ የዓዳያ ልጅ፣ የኦዛያ ልጅ፣ የኮልሖዜ ልጅ የባሮክ ልጅ መዕሤያ ነበር፡፡ BSB BSB: and Maaseiah son of Baruch, the son of Col-hozeh, the son of Hazaiah, the son of Adaiah, the son of Joiarib, the son of Zechariah, a descendant of Shelah.
6 ULB በኢየሩሳሌም የተቀመጡት የፋሬስ ትውልዶች 468 ወንዶች ነበሩ፡፡ BSB BSB: The descendants of Perez who settled in Jerusalem totaled 468 men of valor.
7 ULB ከብንያም ትውልድ በኢየሩሳሌም ለመኖር ከወሰነው ጎሳ ሰዎች መሀል አንዱ የየሻያ ልጅ፣ የኢቲኤል ልጅ የመዕሤያ ልጅ፣ የቆላያ ልጅ፣ የፈዳያ ልጅ፣ የዮእድ ልጅ፣ የሜሱላም ልጅ ሰሉ ነው፡፡ BSB BSB: From the descendants of Benjamin: Sallu son of Meshullam, the son of Joed, the son of Pedaiah, the son of Kolaiah, the son of Maaseiah, the son of Ithiel, the son of Jeshaiah;
8 ULB የሳሉ ሁለቱ ቤተ ዘመዶች ጌቤ እና ሳላይም በኢየሩሳሌም ተቀመጡ፡፡ በአጠቃላይ ከብንያም ጎሣ 928 ሰዎች በኢየሩሳሌም ተቀመጡ፡፡ BSB BSB: and his followers Gabbai and Sallai—928 men.
9 ULB መሪያቸው ዝክሪ ነበር፡፡ በኢየሩሳሌም በሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሹም ሐስኑአ ነበር፡፡ BSB BSB: Joel son of Zichri was the officer over them, and Judah son of Hassenuah was over the Second District of the city.
10 ULB በኢየሩሳሌም የተቀመጡት ካህናት የዮያሪብ ልጅ ዮዳኤ፣ BSB BSB: From the priests: Jedaiah son of Joiarib; Jachin;
11 ULB አስቀድሞ የካህናቱ ሁሉ መሪ የነበረው የአኪጦብ ልጅ የመራዮት ልጅ፣ የሳዶቅ ልጅ የሜሱላም ልጅ የኪልቅያስ ልጅ ሠራያ ነበር፡፡ BSB BSB: Seraiah son of Hilkiah, the son of Meshullam, the son of Zadok, the son of Meraioth, the son of Ahitub, the chief official of the house of God;
12 ULB በአጠቃላይ ከዚያ ነገድ የቤተ መቅደሱ ሠራተኞች 822 ሰዎች ናቸው፡፡ በኢየሩሳሌም የተቀመጠ ሌላው ካህን የመልክያ ልጅ፣ የፋስኮር ልጅ፣ የዘካርያስ ልጅ የአማሲ ልጅ፣ የፈላልያ ልጅ የይሮሐም ልጅ ዓዳያ ነበር፡፡ BSB BSB: and their associates who did the work at the temple—822 men; Adaiah son of Jeroham, the son of Pelaliah, the son of Amzi, the son of Zechariah, the son of Pashhur, the son of Malchijah;
13 ULB በኢየሩሳሌም የተቀመጡ የዚያ ነገድ መሪዎች በጠቅላላው 242 አባላት ነበሩ፡፡ በኢየሩሳሌም የተቀመጠው ሌላው ካህን የኢሜር ልጅ፣ የምሺሌሞት ልጅ፣ የአሕዛይ ልጅ፣ የኤዝርኤል ልጅ፣ አማስያ ነበር፡፡ BSB BSB: and his associates, the leaders of families—242 men; Amashai son of Azarel, the son of Ahzai, the son of Meshillemoth, the son of Immer;
14 ULB ከዚያ ነገድ ደፋር የሆኑ 128 ወታደሮች በኢየሩሳሌም ተቀመጡ፡፡ የእነርሱ መሪ የሐግዶሊም ልጅ ዘብድኤል ነበር፡፡ BSB BSB: and his associates—128 mighty men of valor. Zabdiel son of Haggedolim was their overseer.
15 ULB በኢየሩሳሌም የተቀመጠው ሌላው የሌዊ ትውልድ የቡኒ ልጅ የአሳብያ ልጅ፣ የዓዝሪቃም ልጅ፣ የአሱብ ልጅ ሻማያ ነበር፡፡ BSB BSB: From the Levites: Shemaiah son of Hasshub, the son of Azrikam, the son of Hashabiah, the son of Bunni;
16 ULB ከቤ ተመቅደሱ ውጭ ያለውን ሥራ የሚከታተሉ ሁለቱ ሌዋውያን ታላላቅ ሰዎች ሳባታይ እና ዮዛባት ነበሩ፡፡ BSB BSB: Shabbethai and Jozabad, two leaders of the Levites, who supervised the work outside the house of God;
17 ULB ሌላው የአሳፍ ልጅ፣ የዘብዲ ልጅ፣ የሚካ ልጅ መታንያ ነበር፡፡ መታንያ የቤተ መቅደሱ የመዘምራን ቡድን እግዚአብሔርን ለማመስገን ዝማሬ ሲያቀርብ ቡድኑን ይመራ ነበር፡፡ ረዳቱ በቅበቃር ነበር፡፡ ሌላው በኢየሩሳሌም የተቀመጠው የኤዶታም ልጅ፣ የጋላል ልጅ፣ የሳሙኤል ልጅ አብድያ ነበር፡፡ BSB BSB: Mattaniah son of Mica, the son of Zabdi, the son of Asaph, who led in thanksgiving and prayer; Bakbukiah, second among his associates; and Abda son of Shammua, the son of Galal, the son of Jeduthun.
18 ULB በጠቅላላው፣ ለእግዚአብሔር በተለየችው ከተማ 284 ሌዋውያን ነበሩ፡፡ BSB BSB: The Levites in the holy city totaled 284.
19 ULB በኢየሩሳሌም የተቀመጡት በር ጠባቂዎች ዓቁብ እና ጤልሞን ነበሩ፡፡ እነርሱና በአጠቃላይ በኢየሩሳሌም የተቀመጡ ቤተሰቦቸው 172 ነበሩ፡፡ BSB BSB: And the gatekeepers: Akkub, Talmon, and their associates, who kept watch at the gates—172 men.
20 ULB ሌሎቹ የእስራኤል ትውልዶች የሌዊና ካህናትን ትውልዶች ጨምሮ በገዛ ይዞታቸውና በሌሎች ከተሞችና በይሁዳ ከተማዎች ተቀመጡ፡፡ BSB BSB: The rest of the Israelites, with the priests and Levites, were in all the villages of Judah, each on his own inheritance.
21 ULB የቤተ መቅደሱ ሰራተኞች ግን በኦፌል ኮረብታ ኢየሩሳሌም ውስጥ ተቀመጡ፡፡ እነርሱን የሚያዙት ሲሐ እና ጊሽጳ ነበሩ፡፡ BSB BSB: The temple servants lived on the hill of Ophel, with Ziha and Gishpa over them.
22 ULB በኢየሩሳሌም የሚኖሩት የሌዊ ትውልዶች አለቃ የሚካ ልጅ፣ የመታንያ ልጅ፣ የሐሻብ ልጅ፣ የባኒ ልጅ ኦዚ ነበር፡፡ ኦዚ የአሳፍ ነገድ፣ በቤተ መቅደስ የዝማሬ ክፍሉ ሀላፊ ወገን ነበር፡፡ BSB BSB: Now the overseer of the Levites in Jerusalem was Uzzi son of Bani, the son of Hashabiah, the son of Mattaniah, the son of Mica. He was one of Asaph’s descendants, who were the singers in charge of the service of the house of God.
23 ULB የፋርስ ንጉስ እያንዳንዱ ነገድ በእያንዳንዱ ቀን በቤተ መቅደስ በሚቀርበው ዝማሬ እያንዳንዱ ነገድ የሚሰራውን ነገዶቹ እንዲወስኑ ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ BSB BSB: For there was a command from the king concerning the singers, an ordinance regulating their daily activities.
24 ULB የይሁዳ ትውልድ የዛራ ነገድ የሆነው የሜሴዜቤል ልጅ ፈታያ በፋርስ መንግስት የእስራኤል አምባሳደር ነበር፡፡ BSB BSB: Pethahiah son of Meshezabel, a descendant of Zerah son of Judah, was the king’s agent in every matter concerning the people.
25 ULB በኢየሩሳሌም ያልተቀመጡት አንዳንድ ሰዎች በእርሻቸው አቅራቢያ በሚገኙ መንደሮች ይኖሩ ነበር፡፡ ከይሁዳ ነገድ የሆኑ አንዳንዶች በቂርያት አርባቅ፣ በዲቦን፣ እና በይቀብጽኤል አጠገብ በሚገኙ መንደሮች ኖሩ፡፡ BSB BSB: As for the villages with their fields, some of the people of Judah lived in Kiriath-arba, Dibon, Jekabzeel, and their villages;
26 ULB አንዳንዶቹ በኢያሱ፣ በምላዳ፣ በቤትጳሌጥ፣ BSB BSB: in Jeshua, Moladah, and Beth-pelet;
27 ULB በሐጸርሹዓል እና በቤርሳቤህ እንዲሁም በአቀራቢያው ባሉ መንደሮች ኖሩ፡፡ BSB BSB: in Hazar-shual; in Beersheba and its villages;
28 ULB ሌሎቹ በጺቅላግ፣ በምኮና እና በአካባቢው ባሉ መንደሮች፣ BSB BSB: in Ziklag; in Meconah and its villages;
29 ULB በዓይንሪሞን፣ በጸርዓ፣ በየርሙት፣ BSB BSB: in En-rimmon, Zorah, Jarmuth,
30 ULB በዛኖዋ፣ በዓዶላም፣ እና በእነዚያ ከተሞች አቅራቢያ ተቀመጡ፡፡ አንዳንዶቹ በለኪሶ እና በአካባቢ ባሉ መንደሮች፣ እንዲሁም አንዳንዶች በዓዜቃና በአካባቢዋ ባሉ መንደሮች ተቀመጡ፡፡ እነዚህ ሁሉ ህዝቦች በደቡብ በቤርሳቤህ መሀል ባሉ ስፍራዎች እና በሰሜን ቦኖም ሸለቆ በኢየሩሳሌም ዳርቻ በይሁዳ ተቀመጡ፡፡ BSB BSB: Zanoah, Adullam, and their villages; in Lachish and its fields; and in Azekah and its villages. So they settled from Beersheba all the way to the Valley of Hinnom.
31 ULB የብንያም ጎሣ ሰዎች በጌባ፣ ማክማስ፣ በጋያ ይህ አይ ቤቴል ተብሎም ይታወቃል፣ እና በአካባቢው ባሉ መንደሮች፣ BSB BSB: The descendants of Benjamin from Geba lived in Michmash, Aija, and Bethel with its villages;
32 ULB በዓናቶች፣ በኖብ፣ በሐናንያ፣ BSB BSB: in Anathoth, Nob, Ananiah,
33 ULB በሐጾር፣ በራማ፣ በጊቴም፣ BSB BSB: Hazor, Ramah, Gittaim,
34 ULB በሐዲድ፣ በስቦይም፣ በንቦላት፣ BSB BSB: Hadid, Zeboim, Neballat,
35 ULB በሎድ፣ በአኖ፣ እና የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ሸለቆ በሚባሉ ቦታዎች ተቀመጡ፡፡ BSB BSB: Lod, and Ono; and in the Valley of the Craftsmen.
36 ULB በይሁዳ የኖሩ አንዳንድ ሌዋውያን ከብንያም ሰዎች ጋር ለመኖር ሄዱ፡፡ BSB BSB: And some divisions of the Levites of Judah settled in Benjamin.
Select verses for actions: Enter goes to them and Escape comes back.